የበርካታ የንግግር ነፃነት ሽልማቶች ተሸላሚው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ -SBS Amharic

March 8, 2018 የበርካታ የንግግር ነፃነት ሽልማቶች ተሸላሚው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፤ በሽብር ክስ እንደምን የ፲፰ ዓመታት እሥር ተበይኖበት… https://youtu.be/4qfuKn-cnFM

International Women’s Day 2018: Beyond #MeToo, With Pride, Protests and Pressure

By ELISABETTA POVOLEDO, RAPHAEL MINDER and YONETTE JOSEPH MARCH 8, 2018   A demonstration in Milan on Thursday denouncing discrimination and violence against women. Credit Marco Bertorello/Agence France-Presse — Getty Images ROME — In the era of #MeToo and Time’s Up, International Women’s Day arrived on Thursday with a renewed sense of urgency. For many […]

Tillerson, in Africa, Dodges Questions on Vulgarity and Trolling

By GARDINER HARRIS MARCH 8, 2018 Secretary of State Rex W. Tillerson and Workneh Gebeyehu, Ethiopia’s foreign minister, after a news conference on Thursday in Addis Ababa. Credit Jonathan Ernst/Agence France-Presse — Getty Images ADDIS ABABA, Ethiopia — More than a year into his tenure as the nation’s chief diplomat, Secretary of State Rex W. […]

በመንሰራፋት ላይ የሚገኘው የዘር መድልዎ በኢትዮጵያ፡- የውስጥ ቅኝ አገዛዝና በክልል ደረጃ ያለው የተዛቡ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ተጽእኖዎቹ

March 8, 2018 ግርማ ብርሃኑ. Girma Berhanu በትምህርት መምሪያ የልዩ ትምህርት ክፍል (ፕሮፌሰር) Department of Education and Special Education (Professor) ጎተንበርግ ዩኒቨርሲቲ. University of Gothenburg መ.ሣ.ቁ. Box 300 ጎተበርግ ስዊድን. Göteborg, Sweden E-mail: Girma.Berhanu@ped.gu.se (1)          መግቢያ ኢትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ መስቀለኛ መንገድ ላይ ትገኛለች ቢባል ማጋነን አይሆን። ሃገሪቷ ካለፉት ሁለት ዓመታት ወዲህ በተከታታይ ሁኔታ በተቃውሞዎችና ግጭቶች […]

Trump’s Tough Approach to Ethiopia

March 8, 2018 By Rachel Ansley U.S. Secretary of State Rex Tillerson, flanked by his chief of staff Margaret Peterlin (L), meets with Ethiopia’s Prime Minister Hailemariam Desalegn in Addis Ababa, Ethiopia March 8, 2018. (REUTERS/Jonathan Ernst) US Secretary of State Rex Tillerson traveled to Ethiopia this week to underscore US support for a crucial […]

በአማራ ክልል መሳሪያ ለማስፈታት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ታወቀ።

March 8, 2018  መሳሪያ ለማስፈታት ዝግጅት እየተደረገ ነው (ኢሳት ) በአማራ ክልል መሳሪያ ለማስፈታት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ታወቀ። በሶስት ምዕራፎች በተከፈለ አሰራር በክልሉ መሳሪያ የታጠቁትን በሙሉ ለማስፈታት የሚያስችል ዝርዝር መመሪያ ነገ ይወጣል ተብሎ ይጠበቃል። በተለይም በጎጃምና በሰሜን ጎንደር መሳሪያ ማስፈታቱ ትኩረት የተሰጠባቸው አካባቢዎች መሆናቸው ታውቋል። ማታለያና መደለያ ከማቅረብ አንስቶ በተለያዩ ዘዴዎች መሳሪያ ለመንጠቅ በአገዛዙ በኩል […]

Ethiopia government deported journalist William Davison

By  William DavisonYesterday, officials from Ethiopia’s Immigration department deported me and I am now back in the U.K.That marked the end of a tortuous 7-month period during which the government has failed to grant me accreditation to report for The Guardian’s Global Development section. In that time I have maintained a self-interested silence about an unsatisfactory […]

ይግባኙን የቄሮ ችሎት ቢወስንበት (መስቀሉ አየለ)

08/03/2018 ስዩም ተሾመ ታፍኗል።ሲያደባ የኖረው የትግራዩ ጀስታፖ  “ኮመንድ ፖስት” በሚል ጭንብል ስዩም ተሾመን በማፈን ስራውን አንድ ብሎ ሲጀምር  የት ድረስ ለመሄድ እንደተዘጋጀ  ማሳየቱ ነው። ስዩም ተሾመ እስከዛሬ ድረስ ሃሳቡን በድፍረት ሲያጋራን የኖረው የኦህዴድ ድጋፍ ስለነብረውም ጭምር መሆኑ ባይካድም ዛሬ ግን የእርሱ መታፈን ለኦህዴድ ክንድ መዛል መጀመር ምልክት ሊሆን ይችላል ወይ ብሎ ለመጠየቅ  ገና ማለዳ ነው። […]

በኢትዮጵያ የኔትዎርክ አገልግሎት ተቋረጠ

March 8, 2018 በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የኔትዎርክ አገልግሎት መቋረጡ ታወቀ፡፡ በተለይ በኦሮሚያ ክልል ሙሉ በመሉ በሚባል መልኩ አገልግሎቱ የተቋረጠ ሲሆን፤ በተወሰኑ የአማራ ክልል ከተሞችም የኔትዎርክ መቋረጥ መከሰቱን ለማወቅ ተችሏል፡፡ ላለፉት ሶስት ቀናት የስራ ማቆም አድማ ስታስተናግድ የቆየችው ኦሮሚያ፣ ዛሬ በአድማው የመጨረሻ ቀን አገልግሎቱን ተነፍጋለች፡፡ በዚህም የተነሳ ከክልሉ የሚወጡ መረጃዎችን በአግባቡ ማግኘት እንዳልተቻለ አስተያየት ሰጪዎች ተናግረዋል፡፡ […]

የአምቦ ዩኒቨርሲቲ መምህር ስዩም ተሾመ ታሰረ

March 8, 2018   (ዘ-ሐበሻ) በተለያዩ ድረገጾች ላይ ሳይታክት በየዕለቱ በሃገራዊ ጉዳዮች ላይ አስተያየት በመስጠት የሚታወቀው የአምቦ ዩኒቨርስቲ መምህር፣ የአምደ-መረብ ጸሀፊ እና የፖለቲካ ተንታኝ ስዩም ተሾመ ታሰረ:: ዛሬ ጠዋት 3 ሰዓት ገደማ ወሊሶ ከሚገኘው መኖሪያ ቤቱ በጸጥታ ኃይሎች የተወሰደው ስዩም ተሾመ የኮማንድ ፖስቱ ታጣቂዎች ወደ አዲስ አበባ እንዳጓጓዙት የዓይን እማኞች ተናግረዋል:: ስዩም ተሾመ ከዚህ ቀደምም […]