የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት “የአስቸኳይ ግዜ አዋጁን” 346 ድምፅ ውድቅ አድርጎታል። (ስዩም ተሾመ)

02/03/2018 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ያወጣውን “የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ” ውድቅ አድርጎታል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 547 ወንበሮች ያሉት ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ 8 ወንበሮች ተጓድለዋል።በዛሬው ስብሰባ ላይ የተገኙት 441 የምክር ቤት አባላት የቀረበውን የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ በ346 ድጋፍ፣ 88 ተቃውሞ እና 7 ድምፀ-ተአቅቦ ውድቅ አድርገውታል። በሕገ መንግስቱ አንቀፅ 93.2(ሀ) […]
እንዴ! እነኝህ ሰዎች ግን የምር ቂል ናቸው ልበል???

02/03/2018 ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው የወያኔ ካድሬዎች (ወሽዋሾች) የተሞሉበት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተብየ የዛሬው ጉባኤ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ያጸደቀበትን ውሳኔ ብዙዎች ያልጠበቁት እንደነበር ሲናገሩ እያየሁና እየሰማሁ ነው፡፡ በጣም ይገርማል! አሁን በእነኝህ ደካማ ንቃተሕሊና ባላቸው ሰዎች ተመርቶ ነው ሕዝባዊ ትግሉ ወያኔን ለመደምሰስ ወይም ለማስወገድ የሚበቃው??? ወያኔ ጉባኤው የፓርቲውን ፖለቲካዊ ፍላጎትንና ዓላማን መሠረት ባደረገ መልኩ ማዕከላዊነትን […]
ሚኒሊክ ~ ዓድዋና ~ ባንዳ የዓድዋ ጦርነት አሳፋሪ ገጾች (ዘመድኩን በቀለ)

02/03/2018 ~ ” ባንዳ ሆድ እንጂ ብሔርና ሀገር የለውም “ አከተመ ። ~ ሼህ #ጧላ እና #ራስ_ስብሃት የመጀመሪያዎቹ ከወራሪው የጠላት ጦር ጎን ተሰልፈው የሀገራቸውን የኢትዮጵያን ጦር ለመውጋት የተሰለፉ ትግርኛ ተናጋሪ ባንዳዎች ። ~ ሀገሩን የከዳ ባንዳ በትግርኛ ሲምል ሲፎክር ሲሸልልም ” አነ ወዲ ጎይታ ቶለንቲኒ” ይልነበር ። ቱ አሁን የጠቅል አሽከር ብሎ መማል […]
የአድዋ ድልና ትሩፋት ፈተናዎቹ! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

02/03/2018 እንኳን ለታላቁ የአድዋ ድል ፻፳፩ኛ ዓመት መታሰቢያ በዓል አደረሳቹህ! በእርግጠኝነት የክብርን፣ የኩራትን፣ የማንነትን፣ የሉዓላዊነትን፣ የፍትሕን፣ የሰብአዊ መብትን ወዘተረፈ. ዋጋና ምንነት የሚያውቅ የየትኛውም ሀገር ዜጋና ኢትዮጵያዊ ልብ ያለው ኢትዮጵያዊ ሁሉም ስለ አድዋ ድል ሲሰማና ሲያወራ ልቡ በኩራት ይሞላል፣ መንፈሱ ይነቃቃል፣ ለአድዋ ድል ታላቅ ክብር ይሰጣል፡፡ ይሄ ድል እከሌ ከእከሌ ሳይባል በወቅቱ የነበረው መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ […]
China Is Turning Ethiopia Into a Giant Fast-Fashion Factory

The project is Beijing’s big experiment in outsourcing, and a $10 billion shot in the arm for the African nation—if there isn’t a civil war first. Textile workers at a Chinese-owned factory in the Hawassa Industrial Park. Photographer: Nichole Sobecki for Bloomberg Businessweek By Bill Donahue March 2, 2018 4:00 AM EST Standing in a […]
Ethiopia’s Forgotten Jews Wait For Israel, Their Suitcases Gathering Dust

Janet Abrams March 2, 2018 The bus parks on a cobbled hill. We exit into the milling crowd and pass through a gateway in a corrugated metal wall, painted in vertical blue and white stripes, under the watchful eye of a rifle-toting guard. Past the plastic-laminated ‘house rules’ in English and Amharic (no electronic devices, […]
Fractured Ethiopia parliament endorses emergency decree

By Afp 2 March 2018 Ethiopia’s latest state of emergency was declared in the wake of Prime Minister Hailemariam Desalegn’s surprise resignation Ethiopia’s parliament approved a nationwide state of emergency on Friday despite unusual opposition from some lawmakers, in the latest sign of fractures within the all-powerful ruling coalition. The council of ministers made the […]
Ethiopia’s parliament ratifies emergency rule imposed after PM’s resignation

March 2, 2018 / 9:05 AM Aaron Maasho ADDIS ABABA (Reuters) – Ethiopia’s parliament ratified on Friday a state of emergency imposed after the prime minister announced his resignation, though votes against the bill exposed rifts within the ruling coalition. Members of parliament attend an extraordinary meeting on the state of emergency in Addis Ababa, […]
Israeli recognition of Ethiopian religious leaders just a start

Danny Zaken March 2, 2018 Article Summary It took Israel decades to accept Jewish Ethiopian religious leaders and to integrate them as rabbis, but it remains to be seen how much the reforms will be implemented. REUTERS/Ammar Awad Religious leaders of the Israeli Ethiopian community take part in a ceremony marking the Ethiopian Jewish holiday […]
አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የፓርላማ አባላቱን ሕጋዊ ድምጽ ባለማግኘቱ የተጭበረበረ ቁጥር ይፋ ሆነ

March 2, 2018 አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የፓርላማ አባላቱን ሕጋዊ ድምጽ ባለማግኘቱ የተጭበረበረ ቁጥር ይፋ ሆነ <<አዋጁ በ346 ድምጽ በ88 ተቃውሞና በ7 ተአቅቦ ጸድቋል…>> አፈጉባዔ አባዱላ ገመዳ፣ <<.አዋጁ በም/ቤቱ ከተገኙት 490 አባላት በ395 ድጋፍ በ88 ተቃውሞ በ 7 ድምጸ ተአቅቦ ጸድቋል..>> የሕወሓት ልሳን ፋና ሬዲዮ አዋጁ ሕጋዊ ለመሆን ከ547 አባላት 2/3ተኛ የ365 አባላት ድጋፍ ያስፈልገው ነበር […]
