ኢትዮጵያ የዘነጋቻቸው ድምፆች (ጌታቸው ሺፈራው)

01/03/2018 ምርጫ 97 ኢትዮጵያውያን አደባባይ ወጥተው ድምፃቸው እንዲያሰሙ ያስቻለ ክስተት ነበር። መጨረሻው ባያምርም ሕዝብ የሰጠው ድምፅ እንዲከበር የቻለውንና ወቅቱ የፈቀደውን አድርጓል። መሪዎቹ ሲታሰሩ ጮኋል። ሆኖም በዚህ ሁሉ ጩኸት ሀገርና ሕዝብ የዘነጋቸው ድምፆች ሞልተዋል። ከቅንጅት ጋር ተገናኝታችኋል የተባሉትን ከፍተኛ መኮንኖች መጥቀስ ይቻላል። ለመሆኑ ከቅንጅት ጋር ተገናኝታችኋል ተብለው አሁንም ድረስ በእስር የሚማቅቁ ስለመኖራቸው የምናውቅ ስንቶች ነኝ? የቅንጅት […]
ወያኔ-(ህወሓት ) በወሎህዝብ ላይ የፈፀመው ግፍ(ተንኮል) በጥቂቱ (ከይርጋለም ታደሠ)

01/03/2018 1. ራያአዘቦ ከወሎ ገንጥሎ በጉልበት ወስዷል!! 2. አውሳ የወሎ አማሮች እና አፋሮች በጋራ የሚኖሩበት ምድር ሆኖ ሳለ ወያኔ ግን አማራን አውሳ ላይ ሁለተኛ ዜጋ እንዲሆን አድርጎታል!! 3. #የወሎ ክፍል የሆነውን #የአሰብ ወደብን በመሰሪነት ለኤርትራ እንዲወስድ አድርጓል!! 4. በ1984 700,000 (ሰባት መቶ ሺህ) የወሎ ህዝብ ከአሰብ እና ከቀይ ባሕር ከተሞች እንዲፈናቀሉ ምክኒያት ሁኗል!! 5. 700,000 […]
ክፍት ደብዳቤ: “ህገ-ወጥ፥ ፀረ-ህዝብ እና ሕሊና-ቢስ አለመሆናችሁን አረጋግጡልን” (ስዩም ተሾመ)

01/03/2018 ለ፡-ኢፊዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጉዳዩ፡- የአስቸኳይ ግዜ አዋጅን ውድቅ ስለማድረግ የተከበራችሁ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት። በሕገ መንግስቱ አንቀፅ 54(4) መሰረት እናንተ የመላው የኢትዮጲያ ሕዝብ ተወካዮች እንደሆናችሁ ይደነግጋል። በመሆኑም ተገዢነታችሁም፤ ሀ) ለሕገ መንግስቱ፣ ለ) ለሕዝቡ እና ሐ) ለሕሊናቸው ብቻ እንደሆነ ተደንግጓል። የሚኒስትሮች ምክር ቤት የካቲት 09/2010 ያወጀው የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ግን ሀ) ሕገ መንግስቱን […]
Africa’s real Wakanda and the struggle to stay uncolonized

March 1, 2018 By Paul Schemm ADDIS ABABA, Ethiopia — The Marvel Comics movie “Black Panther” has wowed audiences across the United States and around the world, including Africans who have cheered on the African superheroes and their fictional Kingdom of Wakanda. There is a little something for everyone in Wakanda for Africans. The show’s designers seem to […]
The Long-Running Headache of Minority Rule in Ethiopia

March 1, 2018 Highlights The domination of Ethiopia’s military, key economic assets and ruling coalition by the minority Tigrayan ethnic group will make reconciliation with other protesting ethnic groups difficult. It is unlikely that the next prime minister will be able to quell the protests given the long-standing grievances against the current political system. Deeper […]
