ሥልጣን በኢትዮጵያ የዕድሜ ልክ አይሆንም

ሚያዚያ 27, 2018 እስክንድር ፍሬው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ /ፎቶ ፋይል/ የኢትዮጵያ መሪዎች የሥልጣን ጊዜ ከሁለት የምርጫ ዘመን እንዳይበልጥ ሕገመንግሥታዊ ገደብ እንደሚጣል ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ አስታወቁ። አዲስ አበባ — የኢትዮጵያ መሪዎች የሥልጣን ጊዜ ከሁለት የምርጫ ዘመን እንዳይበልጥ ሕገመንግሥታዊ ገደብ እንደሚጣል ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ አስታውቀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በደቡብ ብሄር፣ ብሄረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ዋና ከተማ […]
Visiting Ethiopia, UN human rights chief urges new Government to ‘keep positive momentum going’

UN Photo/Jean-Marc Ferré High Commissioner for Human Rights Zeid Ra’ad Al Hussein. 26 April 2018 Human Rights The United Nations human rights chief on Thursday expressed hope that Ethiopia continues its economic development in which human rights are respected and people can freely speak their minds about public policies. “We all want to see an […]
UN rights chief sees ‘hope’ in Ethiopia visit under new PM

Associated Press JOHANNESBURG – The U.N. human rights chief says he has witnessed “tremendous hope but also anxiety” in Ethiopia on his latest visit less than a month after the country installed a new prime minister who has promised reforms. Zeid Ra’ad al-Hussein in a statement Thursday said he was able to visit the restive […]
ዶ/ር ዓብይ አህመድ በአዋሳ ስታዲየም ያደረጉት ንግግር ሙሉው ቪድዮና በጽሁፍ

April 26, 2018 የተከበራችሁ የመንግስት ከፍተኛ አመራሮች የሀይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች የሀዋሳ እና አካባቢዋ ነዋሪዎች ክቡራትና ክቡራን ታቦር ተራራን ከራስጌ፣ የሀዋሳ ሀይቅን በግርጌ አድርጋ ከዕድሜዋ በላይ በፈጣን የእድገት ግስጋሴ ላይ በምትገኘው የክልሉ መዲና በሆነችው በውቢቷና የፍቅር ከተማ ሀዋሳ እና በእንግዳ ተቀባይ ሕዝቦቿ መሀል በመገኘቴ የተሰማኝን ልባዊ ደስታና ክብር ለመግለጽ እወዳለሁ፡፡ የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ኢትዮጵያዊነት በህብረ […]
እኛ የጣልነውን ፣ የናቅነውን ግእዝ ምእራባውያኑ እስከ ሁለተኛ ድግሪ ይመረቁበታል! (ሔቨን ዮሐንስ)

26/04/2018 – ጀርመኖች ግዕዝ የእነሱ ቋንቋ እስኪመስላቸው ድረስ ያውቁታል – በካናዳ ቶሮንቶ ዮኒቨርስቲም ግዕዝ ቋንቋ ማስተማር ጀምሯል ኢትዮጵያውያን የግላቸው ፊደላት አላቸው እንባላለን ። የምንኮራበት አንዱ ይሄ ነው ። አባቶቻችን የቀረፁልን ፊደል እጅጉን ያስደንቃል ። የእኛ የግላችን የምንለው በእራሳችን የምንተማመንበት ቋንቋና ፊደልን አስረከቡን ። በሰው ፊደል ተውሰን እንዳንፅፍ ። ሚስጥራችንን በእኛው ፊደል እንድንጠቀም እረድተውናል ። የእኛን ጠብቀው ካኖሩና […]
የደቡብ የአንድነትና የአብሮነት ረቂቅ ሸማ ድርና ማግ ሆኖ የተወዳጀበት የታላቋ የኢትዮጵያ ነጸብራቅ ትንሿ ኢትዮጵያ ናት! – ዶ/ር አብይ በሀዋሳ..

26/04/2018 ዶ/ር አብይ በሀዋሳ ያደረጉት ሙሉ ንግግር —————– የተከበራችሁ የመንግስት ከፍተኛ አመራሮች የሀይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች የሀዋሳ እና አካባቢዋ ነዋሪዎች ክቡራትና ክቡራን ታቦር ተራራን ከራስጌ፣ የሀዋሳ ሀይቅን በግርጌ አድርጋ ከዕድሜዋ በላይ በፈጣን የእድገት ግስጋሴ ላይ በምትገኘው የክልሉ መዲና በሆነችው በውቢቷና የፍቅር ከተማ ሀዋሳ እና በእንግዳ ተቀባይ ሕዝቦቿ መሀል በመገኘቴ የተሰማኝን ልባዊ ደስታና ክብር ለመግለጽ እወዳለሁ፡፡ […]
አሁን ባለንበት ደረጃ የራሳችንን ጉዳይ ብቻ ማንፀባረቅ የኦሮሞን ህዝብ ደረጃ አይገልፅም!! (ታዬ ደንደኣ)

26/04/2018 በታዬ ደንደኣ ትርጉም ፡ ጥላሁን ግርማ ብሄርተኝነት የራስን ብሄር ወይም ዜጋ አብልጦ መውደድ ማለት ነው። መውደድ ደግሞ በቃላት ጋጋታ ብቻ አይገለፅም። የህዝብን ደስታ ፣ ነፃነት እንዲሁም ብልፅግና ለማረጋገጥ ዋጋ መክፈልን እና በርትቶ መስራትን ይጠይቃል።በዚህ ላይ ችግር የለብንም። የመናበቡ ጉዳይ ግን በዚህ ውስጥ ይገኛል። በጉዳዩ ላይ የጋራ መናበብን እንደ መፍጠር አላማን አቀጭጮ ማየት እና መተናነስ […]
የውጭ ጉዳይ ቃል-አቀባይ በነበሩት አቶ መለሰ አለም የተደበደበው ተከሳሽ የዛሬ የፍ/ቤት ውሎ (በፍሬው ተክሌ ረቡኒ)

26/04/2018 * ስነስርአት አድርግ ዳኛ ተከሳሽን * “አንተ ስነሰርአት ሲኖርህ እኔም ስርአት አደርጋለሁ ቅጠረኞች እንደሆናችሁ አውቃለሁ” – ተከሳሽ ዳኞችን በእነ ጌታሁን በየነ የክስ መዝገብ 3ኛ ተከሳሽ ሰይፉ አለሙ ዛሬ ፍ/ቤት የቀረበ ሲሆን መዝገቡ ተቀጥሮ የነበረው የመከላከያ ምስክር ብይን ለመስጠት ነበር ። ዳኞች ችሎት ሳይሰየሙ በችሎት ተላላኪ በኩል ሰይፉ አለሙ በማስጠራት በቢሮ በኩል ነው የምናየው ና […]
“EFFORTን” መውረስ የኢኮኖሚውን ጥገኛ ተውሳክ እንደማስወገድ ነው! (ስዩም ተሾመ)
26/04/2018 ትላንት በፌስቡክ ገፄ ላይ የትእምት (EFFORT) ድርጅቶች በመንግስት መወርስ እንዳለባቸው ለመጠቆም ሞክሬ ነበር። ለዚህ ያቀረብኳቸው ምክንያቶችና ማስረጃዎች እንዳሉ ሆነው እነዚህን ድርጅቶች መውረስና ወደ ግል እንዲዘዋወሩ ማድረግ ምን ፋይዳ አለው?፣ በሀገሪቱ ፖለቲካና ኢኮኖሚ ላይ ምን ዓይነት አሉታዊ ሆነ አዎንታዊ ተፅዕኖ ሊፈጥር ይችላል? እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን በዝርዝር መመልከት ያስፈልጋል። በቅድሚያ ግን ስለ ትእምት (EFFORT) ድርጅቶች አጠቃላይ ባህሪ […]
Ato Aklilu Wendaferew Interview on YeDallas Radio – April 22, 2018

http://yedallasradio.com/?p=1532