የሰላሌው ፍሬ የኢትዮጵያው ሰማእት የብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ያለህ !!! (ዘመድኩን በቀለ)
2019-07-24 የሰላሌው ፍሬ የኢትዮጵያው ሰማእት የብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ያለህ !!!ዘመድኩን በቀለ ~ ኢትዮጵያ አሁን የምትገኝበትን ሁኔታ ከጳጳሳቱ አባቶቼ ይልቅ ለጄኔራል አሳምነው ጽጌ በገሃድ ተገልጦለት ነበር። “ በዘመናችን የቅዱስ ሲኖዶስ ስብስብ ውስጥ እንዴት አንድ እንኳ ዳግማዊ አቡነ ጴጥሮስን ይጠፋል። እኔማ ከዛሬ ነገ አንድ ነገር ይላሉ ብዬ ጠብቄ ዝም ሲሉ ባይ ጊዜ እየተጨነቅኩ የግዴን ይሄን ጻፍኩ። ይፍቱኝ […]
የጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ ፍ/ቤት ውሎ!!! (ዳንኤል ሺበሺ)
2019-07-24 የጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ ፍ/ቤት ውሎ!!!ዳንኤል ሺበሺዛሬ! የጋዜጠኛው እስር የህግ አግባብነት የለውም! ይላል የህግ ባለሙያ አቶ ተማም አባቡልጉ ፡፡ ስለሆነም habeas corpus (በህገ ወጥ መንገድ የታሰረ እስረኛ ፍርድ የማግኘትና ፍርድ ቤት የመቅረብ መብት) ወይም <አካልን ነፃ> የማውጣት ክስ መስርቷል ፡፡ ይህን ክስ ሲመለከት የቆየው የልደታ መጀመሪያ ደ/ፍ/ቤት ለዛሬ ዕሮብ ሐምሌ 17ቀን 2011 ጧት 4:30 ቀጠሮ […]
የኤጄቶ መሪ ታሪኩ ለማ ታሰረ!!! (ስዩም ተሾመ)
2019-07-24 የኤጄቶ መሪ ታሪኩ ለማ (Tare_W_Lemma) ታሰረ!!!ስዩም ተሾመ ከታሪኩ ለማ ጋር ለመጀመሪያ ግዜ የተገናኘነው አዲስ አበባ በሚገኘው የOMN ስቱዲዮ በተካሄደ የውይይት ፕሮግራም ላይ ነበር። በውይይቱ ላይ የሲዳማ ዞን የክልልነት ጥያቄ የሲዳማዎች ጉዳይ ብቻ አድርጎ መውሰድ እንደሌለበት በተደጋጋሚ ልነግረው ሞክሬ ነበር። ነገር ግን ጀማሪ ብሔርተኝነት እውነታን ከማየት፣ የተለየ ሃሳብን ከመስማት ይጋርዳል። በሌላ በኩል የፖለቲካ ጥያቄን በጉልበት እና […]
በቀጠሮ ለተፈጸመው ሰቆቃ ተጠያቂው ማን ነው? (ያሬድ ሀይለማርያም)
2019-07-24 በቀጠሮ ለተፈጸመው ሰቆቃ ተጠያቂው ማን ነው?ያሬድ ሀይለማርያም ባሳለፍነው ሳምንት የሲዳማን የክልል ጥያቄ ተከትሎ በአዋሣ እና አዋሳኝ ወረዳዎች በንጹሃን ዜጎች ላይ ግድያ፣ ድብደባ፣ የአካል ማጉደል፣ ወከባ እና ንብረት ውድመት ተፈጽሟል። ለደረሰው ጥቃት ተጠያቂው ማን ነው? ይህ ጥቃት ሊፈጸም እንደሚችል በርካታ አመላካች ነገሮች ነበሩ። + አቶ ጃዋር የሲዳማ የክልል ጥያቄው በጉልበትም ቢሆን ምላሽ ያገኛል በሚል ከወር […]
Ethiopia: Truck Ban On City Roads Tests Businesses, Thrills Drivers – Addis Fortune (Addis Ababa)
20 July 2019 By Kalaeb Girma July saw the ban of medium and heavy trucks on the streets of the capital after an edict issued by municipal authorities went into effect with little warning. All truck transport of commodities, perishable goods, construction material and merchandise is restricted to nighttime movements, angering businesses, causing truck drivers […]
Hopes dashed as Ethiopia-Eritrea peace process stagnates – Daily Mail 00:05

By Afp Published: 23 July 2019 The Zalambessa border crossing closed at the end of last year In the heady days after longtime foes Ethiopia and Eritrea signed a peace deal a year ago, Teklit Amare’s Peace and Love Cafe near the newly-opened border overflowed with customers. Now, he paces among empty tables, wondering aloud […]
Ethiopia federal forces take over security in protest-hit region: Fana Reuters 13:24

July 23, 2019 / 1:13 PM FILE PHOTO: A Sidama elder wears a cap with an imprinted Sidama region flag as he attends a meeting to declare a new region in Hawassa, Ethiopia July, 17, 2019. REUTERS/Tiksa Negeri/File Photo NAIROBI (Reuters) – Ethiopian federal authorities temporarily took over security in a region where at least […]
Dozens dead in fight for independence in Ethiopia IOL06:49

23 July 2019, 12:43pm Mel Frykberg Johannesburg – Hospital officials in Ethiopia’s southern Sidama region report that at least 25 people have been killed during clashes with Ethiopian security forces after activists launched their bid for independence. There are reports, however, that the death toll could be as high as 60, the BBC reported. Succession […]
Commissioner Mimica signs new EU funding package for the African Peace Facility in Ethiopia – EU Reporter 03:35

EU Reporter Correspondent July 23, 2019 International Co-operation and Development Commissioner Neven Mimica (pictured) visited Addis Ababa, Ethiopia on 22 July, where he met with African Union Commission Chairperson Moussa Faki Mahamat, to sign a new EU funding package for the African Peace Facility. During his visit, Commissioner Mimica also signed a €36 million budget […]
የአክራሪዎችና የጽንፈኞች ቀላሏ ታርጌት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን!!! (ዶችቬሌ)

2019-07-23 የአክራሪዎችና የጽንፈኞች ቀላሏ ታርጌት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን!!!ዶችቬሌ * በሀገረ ሠላም ሦስት አብያተ ክርስትያናት ተቃጥለዋል፤ * ዶያ ሚካኤል በእሳቱ በመጋየቱ ፅላቱ ወደሌላ ቦታ ተወስዶአል* ለአብያተ ክርስትያናቱ እና ምዕመናን ድጋፍ የሚያደርግ ኮሚቴ ተቋቁሞአል» የሲዳማ ሃገረ ስብከት በደቡብ ክልል ሲዳማ ዞን በሀገረ ሠላም የሚገኙ ሦስት አብያተ-ክርስትያናት የቃጠሎ ጉዳት እንደደረሰባቸዉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የሲዳማ፣ የጌዶ፣ አማሮ እና ቡርጂ ሃገረ […]