ችሎት ለመታደም የሔዱት የአብን አባላት ና ደጋፊዎች ታሠሩ!!! (ህብር ራድዮ)

2019-07-23 ችሎት ለመታደም የሔዱት የአብን አባላት ና ደጋፊዎች ታሠሩ!!!ህብር ራድዮ* የአራዳ ፍርድ ቤት የወጣቶች አፈሳ ምን ያስከትል ይሆን!? በዛሬው እለት ሀምሌ 16/2011 ዓ.ም ፥ አራዳ ምድብ የወንጀል ችሎት የቀረቡትን የአብን አባላትና አመራሮች ፤ የአስራት ሚዲያ ጋዜጠኞችና አክቲቪስቶችን ችሎት ለመታደም የሄዱ የአብን የአዲስአበባ አመራርና አባላት በፖሊስ ታስረዋል፡፡ አራዳ ፍርድ ቤት የሚቀርቡ በቅርቡ የታሰሩ የአብን አባላትን ለማየት […]
መታረም ያለበት የአቶ ታዬ ቦጋለ ንግግር! (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-07-23 መታረም ያለበት የአቶ ታዬ ቦጋለ ንግግር! አቻምየለህ ታምሩ* አቶ ታዬ ቦጋለ የኔ አባባል ያለውን ንግግር ያደረገው በተለምዶ ሲቀርብ እንደምናየው እነ ዳግማዊ ምኒልክን ያልተማሩ፤ እነ መለስ ዜናዊን ደግሞ የተማሩ አድርጎ ከማሰብ ይመስለኛል ግን ይህ ፈጽሞ የተሳሳተ ነው…— አቶ ታዬ ቦጋለ ከሰሞኑ በመዲናችን በአዲስ አበባ አንድ መድረክ ላይ ተገኝቶ ጥሩ ንግግር አድርጓል። በንግግሩ አጠቃላይ ይዘት እምብዛም ልዩነት የለኝም። […]
ገራፊዬ ተንታኝ ሆኖ አገኘሁት!!! ኤርሚያስ ቶኩማ

2019-07-23 ገራፊዬ ተንታኝ ሆኖ አገኘሁት!!!ኤርሚያስ ቶኩማከትንተና ይቅርታ ይቅደም!!! 2002 ሰኔ ወር ላይ ነው፤ ተመርቄ እንደወጣሁ መምህር ከመሆኔ በፊት መምህራን በሙሉ አብዮታዊ ዴሞክራሲ መሰልጠን አለባቸው በሚል በሀገሪቱ እንገኝ የነበርን መምህራን በሙሉ ስልጠናውን መውሰድ ጀምረን ነበር። በወቅቱ ስልጠናውን ይሰጡ ከነበሩት አንዱ ቦሌ ክፍለ ከተማ ኢህአዴግ ፅህፈት ቤት ይሰራ የነበረው አቶ ታዬ ቦጋለ ነበረ። አቶ ታዬ ስልጠናው ላይ […]
Ethiopia referendum: Dozens killed in Sidama clashes -BBC

July 23, 2019 BBC At least 25 people have died in clashes between Ethiopian security forces and activists in southern Ethiopia, hospital officials have told the BBC. The officials said security forces fired bullets during the protests across the Sidama region. Activists from the Sidama ethnic group were set to declare their own federal state […]
“አዲስ አበባ የምንወዛገብባት ሳትሆን በጋራ የምንኖርባት ከተማ ናት” ም/ከንቲባ ታከለ ኡማ – ቢቢሲ/አማርኛ

አዲስ አበባ ለሁሉም ኢትዮጵያዊያን የምትሆን ከተማ በመሆኗ ለውዝግብና አለመግባባት ምክንያት መሆን እንደሌለባትና የተለያዩ ሃሳቦችን በማቅረብ ልናሳድጋት እንደሚገባ ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ (ኢንጂነር) ለቢቢሲ ተናገሩ። አዲስ አበባ የሃገሪቱ እምብርት መሆኗን የሚጠቅሱት ምክትል ከንቲባው የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት መቀመጫም መሆኗን ጠቅሰው “አዲስ አበባ ሁሉንም የምታቅፍ የሁሉም ከተማ ናት። ከተማዋ የመወዛገቢያ ርዕስ ሳትሆን ኢትዮጵያዊያን በጋራ የምንኖርባትና የምናሳድጋት ልትሆን ይገባል” […]
ሕገ-መንግሥቱ በምክክር ስላልመጣ ችግር አምጥቶአል። DW ዉይይት
July 22, 2019 ዉይይት፤ የሲዳማ የክልልነት ጥያቄና ተግዳሮቶቹ DW – «በሲዳማ እስካሁን አስር ብሔር ብሔረሰቦች የክልል ጥያቄን አቅርበዋል። ሕገ-መንግሥት ፈቀደ ማለት፤ ሕገ-መንግሥትን መሠረት አድርጎ የሚያፈርስ ኃይል መኖር የለበትም። መንግሥት ይሄን ካላደረገ ክልል አዉጃለሁ ማለት ከሕግ አኳያ ጥያቄ ዉስጥ ለድርድር የሚቀርብ አይደለም። ለተከሰተዉ አደጋ በሲዳማ ሕዝብ ይቅርታን እንጠይቃለን» ተወያዮችAudio Player00:0000:00Use Up/Down Arrow keys to increase or decrease […]
ከአክብሮት ጋር የቀረበ መለዕክት (ከኮማንደር ጣሰው)

July 22, 2019 ለ ኢትዮጵያ አገሬ ናት፤ ሌላም አማራጭ የለኝም፤ ዴሞክራቲክ ባትሆንም፤ ፋሺስትም ቢገዛት፤ ድሃም ብትሆን ሃብታም፤ መኖሪያም ሆነ መቀበሪያየ እሷ ብቻ ነች ብላችሁና አብረን ልንኖርባት፤ ይገባል፤ እንፈልጋ ለንም፤ እንችላለንም ብላችሁ ለምታምኑ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፤- 1ኛ/ አጼ ሃይለ ሥላሴ ሕገ-መንግሥት ሰጥተውን ነበር፤ በሱም የገዙትን ያህል ገዝተው በመጨረሻም ከሳቸው ጋር ወደመቃብር ወርዷል፤ 2ኛ/ ደርግም እንዲሁ ሕገ-መንግሥት ሰጥቶን […]
አገራችንን ከጥፋት፤ ሕዝባችንን ከመከራ ለመሰወር፤ በጌታ ፍቃድ (ከዶ/ር በቀለ ገሠሠ)

July 22, 2019 መንደርደሪያ፤ ሁላችንም የወጣነዉ ከየእናቶቻችን ማህፀን ዉስጥ ነዉ፤ ለ9 ወራት በማህፀን ተሸከሙን፤ ወለዱን፤ አጠቡን፤ አበሉን፤ ሳሙን፤ አቅፈዉ አሳደጉን። በዚህም ምክንያት እናቶቻችንን ከማንም አስበልጠን እንወዳቸዋለን። እንደዚሁም አገር እናት ናት። ዕትብታችን የተቀበረዉ በርስዋ ዉስጥ ነዉ። ከመሬትዋ እህሎች በቀሉልን፤ በልተን አደግን። ከከርሰ ምድርዋ የሚወጣዉን ዉሃ ጠጥተን አደግን። ወተትና ምግብ የሚሰጡን ከብቶቻችን የሚግጡትና የሚጠጡት ዉሃ የሚገኘዉ ከዚያችዉ […]
ኢሕአዴግ በዓለም አቀፍ ጦር ወንጀለኝነት ሊጠየቅ ይገባል (ሰርፀ ደስታ)

July 22, 2019 ማንም ራሱን አይሸውድ በኢትዮጵያ እየሆነ ያለው ሆን ተብሎ በሚታቀድ ሴራ እንጂ ድንገትና ሳይታሰብ አደለም፡፡ ለ27 ዓመት በሕወሀት የተመራው ኢሕዴግ ዛሬ ተራውን ለኦዴፓ/ኦነግ ሰጥቶ ጥፋቱ ቀጥሏል፡፡ ምርጫ የተባለው ጊዜ እየደረሰ ነው፡፡ አንድም ተቃዋሚ በሌለበት፡፡ በአዴን አብን ሙሉ በሙሉ እንደሚቀጣው ስለተረዳ ከወዲሁ እያጸዳ ይመስላል፡፡ ኦፌኮም በተመሳሳይ ችግር እየገጠመኝ ነው እያለ ነው፡፡ ስንት ሲጠበቅ የነበረው […]
የዘር አወቃቀሩና ፖለቲካው ከቀጠለ አገር ትፈርሳለች፣ ደም ይፈሳል – (ግርማ ካሳ)

July 22, 2019 የክልሉ ባለስልጣናት ከተናገሩትና እንደ ቢቢሲ፣ ሮዮተርስ ያሉ የአለም አቀፍ የመገናኛ ብዙሃን ፣ እንዲሁም እንደ ኢሳት ያሉ ሜዲያዎች ከዘገቡት ለመረዳት እንደሚቻለው፣ ኢጄቶ የተባለው ቡድን፣ ሐምሌ 11 ቀን 2011 ዓ.ም፣ በጀመረውና ባልተሳካለት የሲዳማ ክልልን በጉልበት የማወጅ እንቅስቃሴ፣ ከሃያ በላይ ዜጎች ሕይወታቸውን አጥተዋል። በአዋሳ አንድ ወጣት ግንባሩ ላይ በጥይት ተመቶ ወዲያው እንደሞተ፣ ሶስት ቆስለው የሕክምና […]