ቄሮ ምን ማለት ነው? (ቅዱስ ማህሉ)

2019-07-20 ቄሮ ምን ማለት ነው?ቅዱስ ማህሉ በነገራችን ላይ ቄሮ የሚለውን ቃል በፌስቡኬ ላይ መጠቀም/መጻፍ ከጀመርኩ ከትናንት ወዲያ ጀምሮ ዛሬ ገና ሶስተኛ ቀኔ ነው። እስከዛሬ የኦሮሞ ወጣቶች ሲታገሉም ሆነ ሲገደሉ ቄሮ ብየ ሳይሆን ለመብታቸው የሚታገሉ  ወጣት ኦሮሞ ኢትዮጵያዊያን እያልኩ ነው ስጽፍ የኖርኩት። በርግጥ ትክክልም ነበርኩ። ምክንያቱም ወጣት የኦሮሞ ታጋዮች ሰው ዘቅዝቀው የሚሰቅሉ አይደሉም። ቄሮ ግን ሰው […]

ትናንት “ኢትዮጵያዊ አይደለንም!” ፤ ዛሬ ሰማይ ምድሩ ሁሉ የእኛ ካልሆነ…!!! (ሚካኤል ዮሀንስ)

2019-07-20 ትናንት “ኢትዮጵያዊ አይደለንም!”  ፤ ዛሬ ሰማይ ምድሩ ሁሉ የእኛ ካልሆነ…!!!ሚካኤል ዮሀንስ በአሜሪካ በሎስ አንጀለስ የኢትዮጵያ ቆንስላ ተደርጎ በዶክተር አብይ የተሾመው ዶክተር ብርሃነ መስቀል አበበ ሰኜ በጃዋር ሚዲያ በሆነው OMN ላይ ቀርቦ የሚከተለውን ብሏል። *  አዲስ አበባ ውስጥ በየዓመቱ ከሚደረገው ግንባታ ውስጥ የኦሮሞ ድርሻ ቢያንስ ቢያንስ 40-50 በመቶ ወደ ኦሮሞ ሊሄድ የሚችልበትን ሕግና ፖሊሲ አውጥቶ […]

Preventing Further Conflict and Fragmentation in Ethiopia – International Crisis Group 09:39 Fri, 19 Jul

SourceURL:https://www.crisisgroup.org/africa/horn-africa/ethiopia/preventing-further-conflict-and-fragmentation-ethiopia Preventing Further Conflict and Fragmentation in Ethiopia | Crisis Group This commentary is part of our Watch List 2019 – Second Update. Ethiopia is being buffeted by deadly unrest as it attempts a rapid transition to multi-party democracy under Prime Minister Abiy Ahmed. His government has chalked up significant achievements during the last eighteen months of […]

What Ethiopia needs is an independent prosecution – Al Jazeera 09:33

Abiy Ahmed’s ambitious reform agenda cannot succeed unless the office of the Attorney General is depoliticised. by Adem K Abebe Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed walks past the coffin of Army Chief of Staff Seare Mekonnen during a memorial ceremony in Addis Ababa, Ethiopia June 25, 2019 [Baz Ratner/Reuters] More than a year after his […]

በህብረ – ብሄራዊ ፌዴራሊዝም ላይ ለጥያቄዎ መልስ – ቪኦኤ/አማርኛ

Source: https://amharic.voanews.com/a/call-in-show-7-19-2019/5007912.htmlhttps://gdb.voanews.com/76B51817-533F-46F1-A17E-51483726048E_cx0_cy62_cw0_w800_h450.jpg “ቋንቋና የጎሣ ማንነትን መሠረት አድርጎ በኢትዮጵያ የተዘረጋው የፌዴራሊዝም ሥርዓት ወደ እርስ በርስ ግጭት ያመራል፤ ሃገሪቱ እንድትበተን ያደርጋል” የሚሉ በርካቶች ናቸው። ሐምሌ 20, 2019 ትዝታ በላቸው “ቋንቋና የጎሣ ማንነትን መሠረት አድርጎ በኢትዮጵያ የተዘረጋው የፌዴራሊዝም ሥርዓት ወደ እርስ በርስ ግጭት ያመራል፤ ሃገሪቱ እንድትበተን ያደርጋል” የሚሉ በርካቶች ናቸው። ዋሺንግተን ዲሲ —  ሀገሪቱ ውስጥ “የማንነት ጥያቄ አለ” […]

የሲዳማ ዞን የክልልነት ጥያቄ ላይ ውይይት

ሐምሌ 19, 2019 Source: https://amharic.voanews.com/a/interview-with-secretary-general-of-sidama-liberation-movement-7-19-2019/5007503.htmlhttps://gdb.voanews.com/1145C360-F4CE-4AFE-8216-4692A42463DD_cx0_cy7_cw0_w800_h450.jpg የሲዳማ ዞን የክልልነት ጥያቄን ተከትሎ በተፈጠረ የፀጥታ ችግር፣ ከትናንት ጀምሮ ሃያ የሚሆኑ ሰዎች እንደተገደሉ የሲዳማ አርነት ንቅናቄ /ሲአን/ ዋና ፀኃፊ ለቪኦኤ ገለፁ፡፡ መለስካቸው አምሃ የሲዳማ ዞን የክልልነት ጥያቄን ተከትሎ በተፈጠረ የፀጥታ ችግር፣ ከትናንት ጀምሮ ሃያ የሚሆኑ ሰዎች እንደተገደሉ የሲዳማ አርነት ንቅናቄ /ሲአን/ ዋና ፀኃፊ ለቪኦኤ ገለፁ፡፡ ብዙ ሰዎችም እንደቆሰሉ ይናገራሉ፡፡ […]