አያቶላህ ጃዋር ግራኝ መሐመድ ከወንጀሉ ለመደበቅ የሚከተላቸው ስልቶች! (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-11-14 አያቶላህ ጃዋር ግራኝ መሐመድ ከወንጀሉ ለመደበቅ የሚከተላቸው ስልቶች! አቻምየለህ ታምሩ ጆርጅ ኦርዌል ‹‹Notes on Nationalism›› በተባለው ዝነኛ ጽሑፉ ብሔርተኛ ልሂቃን የራሳቸው ወገን የፈጸመውን ግፍ አለማውገዝ ብቻ ሳይሆን ግፉን ለመደበቅ ያላቸው ችሎታም አስገራሚ ነው ይላል። የአያቶላህ ጃዋር መሐመድ ወታደሮች በትናንትናው እለት በሐረርጌ ውስጥ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ላይ ያደረሱትን ውድመት ለመደበቅ ኦ.ኤም.ኤን. የተባለው የአያቶላህ ጃዋር […]
መንግስት እና መገናኛ ብዙሃን ትኩረት የነፈጉት የድሬዳዋ እና ሐረር አሳሳቢ ሁኔታ!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-11-14 መንግስት እና መገናኛ ብዙሃን ትኩረት የነፈጉት የድሬዳዋ እና ሐረር አሳሳቢ ሁኔታ!!! ያሬድ ሀይለማርያም ትላንት እና ዛሬ ከድሬዳዋ እና ከሐረር አካባቢ የሚደርሱን ዜናዎች እጅግ አሳሳቢ እና አስደንጋጭም ናቸው። በተለይም በምስራክ ሐረርጌ ቤተክርስቲያንን እና አማኒያዊያንን ኢላማ ያደረገ ጥቃት እስከዚህ ምሽት ድረስ ቀጥሏል። ድሬዳዋም በተመሳሳይ ሁኔታ ውስጥ እንደምትገኝ እና ነዋሪዎችም የድረሱልን ጥሪ እያቀረቡ መሆኑን ሰምተናል። በእርግጥ ድሬዳዋ […]
ሐረርጌ እና ድሬዳዋ የክርስቲያኖች የሞት ቀጠና ሆነዋል!!! (ዳ/ን ኢንጂነር አባይነህ ካሴ)

2019-11-14 ሐረርጌ እና ድሬዳዋ የክርስቲያኖች የሞት ቀጠና ሆነዋል!!! ዳ/ን ኢንጂነር አባይነህ ካሴ ኹለት አብያተ ክርስቲያናት በምሥራቅ ሐረርጌ ዛሬ ተቃጥለዋል፡፡ የዋቅጅራ መድኃኔዓለም እና የገልዲድ ቅድስት ማርያም አብያተ ክርስቲያናት ዛሬ ተቃጥለዋል፡፡ በምሥራቅ ሐረርጌ ዛሬ ኅዳር ፫ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. እየኾነ ያለው አስከፊ ነው፡፡ ፩. በጋራ ሙለታ የገልዲድ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ተቃጥሏል፡፡ ፪. በጋራ ሙለታ የዋቅጅራ መድሃኔዓለም […]
ከህወሓት በስተቀር ሶስቱም ድርጅቶች የውህደት ሰነዱን አፅድቀውታል – በኢህአዴግ ጽ/ቤት የፓርቲዎችና የሲቪክ ጉዳዮች ኃላፊ
November 14, 2019 ‹ከህወሓት በስተቀር ሶስቱም ድርጅቶች የውህደት ሰነዱን አፅድቀውታል››- አቶ ፍቃዱ ተሰማ በኢህአዴግ ጽህፈት ቤት የፓርቲዎችና የሲቪክ ጉዳዮች ኃላፊ የኢህአዴግን የውህደት ጉዞ እውን ለማድረግ የተከናወነው የጥናት ሰነድ ወደተግባር እንዲገባ ከህወሓት በስተቀር ሶስቱም የኢህአዴግ ድርጅቶች በየማዕከላዊ ኮሚቴዎቻቸው ማጽደቃቸው ተገለጸ፡፡ አጋር ድርጅቶችም የውህ ደቱን ጠቀሜታ በመገንዘብ ተግባራዊ እንዲሆን መወሰናቸው ተጠቁሟል፡፡ የኢህአዴግ ጽህፈት ቤት የፖለቲካ ፓርቲዎችና ሲቪክ […]
ሀገር ይፈርሳል ማለት ውሸት ነው – ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር እንድሪስ
November 14, 2019 ሀገር ይፈርሳል ማለት ውሸት ነው – ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር እንድሪስ
Are Ethiopians Losing Faith in Abiy Just Weeks After His Nobel Peace Prize? World Politics Review 15:33

Are Ethiopians Losing Faith in Abiy Just Weeks After His Nobel Peace Prize? Supporters of opposition leader Jawar Mohammed at a rally in Addis Ababa, Ethiopia, Oct. 24, 2019 (AP photo by Mulugeta Ayene). The Editors Wednesday, Nov. 13, 2019 Scores of people died in Ethiopia in late October after anti-government demonstrations descended into communal […]
Scientists Find a Spot Where No Life Can Survive. That’s Bad News for Alien Hunters. Live Science 07:45

By Yasemin Saplakoglu – Staff Writer Planet Earth The Dallol hydrothermal pools are harsh environments. (Image: © Shutterstock) Unearthly greens and yellows color the scorching-hot landscape surrounding the Dallol volcano in northern Ethiopia. This alien-like world is filled with hydrothermal pools that are some of the most extreme environments on the planet — and some […]
ከዲሞክራሲ በፊት ፍትህ እንፈልጋለን! ዲ/ን ዳንኤል ክብረት
Wednesday, November 13, 2019 Source: https://www.gudayachn.com/2019/11/blog-post_13.html ጉዳያችን GUDAYACHN
በምስራቅ ሐረርጌ አብያተ ክርስትያናትና የምእመናን ቤቶች በጽንፈኞች ተቃጠሉ ተዘረፉ ሲል የቤተክርስቲያኗ ቴሌቭዥን ገለጸ
November 13, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/169490https://mereja.com/amharic/v2/wp-content/uploads/2019/11/orthodox-breaking.mp4 $bp(“Brid_169490_1”, {“id”:”12272″, “video”: {src: “https://mereja.com/amharic/v2/wp-content/uploads/2019/11/orthodox-breaking.mp4”, name: “በምስራቅ ሐረርጌ አብያተ ክርስትያናትና የምእመናን ቤቶች በጽንፈኞች ተቃጠሉ ተዘረፉ ሲል የቤተክርስቲያኗ ቴሌቭዥን ገለጸ”, image:”https://mereja.com/amharic/v2/wp-content/uploads/2019/11/orthodox.jpg”}, “width”:”550″,”height”:”309″});

2019-11-13 ብሶት የወለደው ኢ ህ አ ዴ ግ ምቾት በወለደው እርጅና ውስጥ ! አሌክስ አብርሃም አዎ ኢህአዴግ አርጅቷል !! ያ ተራሮችን የሚያንቀጠቅጥ ትውልድ አርጅቷል ! እነዛ የህዝብን ብሶት አርቀን እናያለን የሚሉ አይኖች በእርጅና ምክንያት እግራቸው ስር የቆመ እንቅፋት መመልከት ተስኗቸዋል ! በሽ ምርኩዝ ተደግፎ በሽ መቀነት የደከመ ወገቡን አስሮ የሚውተረተረው ኢህ አ ዴግ በየመንገዱ በሚገጥሙት […]