የዚያን ዘመን ሽኩቻ ለዚህኛው ዘመን የጎጥ ፖለቲከኞች ጥፋት ማቻቻያ ማድረግ በህሊና መሸቀጥ ነው!!! (ሳምሶም ዮሴፍ)

2019-11-09 የዚያን ዘመን ሽኩቻ ለዚህኛው ዘመን የጎጥ ፖለቲከኞች ጥፋት ማቻቻያ ማድረግ በህሊና መሸቀጥ ነው!!! ሳምሶም ዮሴፍ እንደኮራ ሄደ እንደተጀነነጠጅ ጠጣ ቢሉት ውሀ እየለመነየጎንደር ባላባት ሊጋባ በየነ! —- አንድ የዶ/ር አብይ አክራሪ ደጋፊ የሆኑ ምሁር በየትኛው መድረክ ላይ እንደሆነ ባላውቅም ስለሰሞንኛው የሀገራችን ሁኔታ አስመልክቶ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ምክር አስተላልፈው በዚህ መከረኛ ዩቲዩብ ተመለከትኩ(አዳመጥኩ) ምክሩም ሆነ ሀሳቡ ጥሩ […]

ኢትዮጵያዊው ሳይንቲስት!!! (ግዮን መጽሄት)

2019-11-09 ኢትዮጵያዊው ሳይንቲስት!!! ግዮን መጽሄት* የአሜሪካን ፕሬዝዳንት ደሞዝ የሚያስከነዳው ብቸኛው ከፍተኛ ተከፋይ የህክምና ተመራማሪ   ዶ/ር ኤሌክትሮ ክበበው ….. በዓለም አቀፍ ደረጃ ካንሠርን በተመለከተ በሚካሄዱ ምርምሮች ላይ ከተሰማሩ እውቅ ተመራማሪዎች መሐል አንዱ ትውልደ ኢትዮጵያዊው ዶክተር ኤሌክትሮ ክበበው ይባላል፡፡ •~• ከወር በፊት ከዓለማችን እውቅ ዩኒቨርሲቲዎችና የምርምር ማዕከላት በአንዱ ስታንፎርድ ዩኒቨርሲቲ በአጠቃላይ የቀዶ ሕክምና የትምህርት ክፍል ዋና ኃላፊ […]

ዝም አንልም! ዝምታ ምርጫችንም አይደለም!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

019-11-10 ዝም አንልም! ዝምታ ምርጫችንም አይደለም!!! ያሬድ ሀይለማርያም በማህበረሰባችን ውስጥ ዝምታ ትልቅ ስፍራ አለው። ‘ዝምታ ወርቅ ነው’ ብሎም ያስባል። የኢትዮጵያ ሕዝብ በዝምታ ይደግፋል፣ በዝምታ ይቃወማል፣ በዝምታ የጠላውን ገለል ያደርጋል፣ በዝምታ ያልወደደውን ያበራያል፣ በዝምታ ፍርሃቱን ይገልጻል፣ በዝምታ ያባልጋል፣ በዝምታ ያጀግናል፣ በዝምታ ያሞስናል፣ በዝምታ አገር ያዘርፋል፣ በዝምታ ሌቦችን ይቀጣል፣ በዝምታ ግፍን ያጸናል፣ በዝምታ ግፏንን ያጽናናል፣ በዝምታ ግፈኞችን […]

በአዲስ አበባ ባንዲራ ይዞ መታየት ለፖሊስ ዱላና እስር እየዳረገ ነው!!! (የአሃዱ ሬዲዮ ጋዜጠኛ ትእግስት ታንቱ)

2019-11-10 በአዲስ አበባ ባንዲራ ይዞ መታየት ለፖሊስ ዱላና እስር እየዳረገ ነው!!! የአሃዱ ሬዲዮ ጋዜጠኛ ትእግስት ታንቱ ” ባልደራስ ነው የላከሽ! ”  መርማሪ ፖሊስ       ጥዋት 3:00 ገደማ ቢሮ ልገባ ታክሲ ይዤ ፒያሳ ደረስኩ ኦይል ሊቢያ አካባቢ ግርግር ተፈጥሮ ብዙ ሰዎች ተሰብስበዋል ። እኔም ሰዎች ወደ ተሰበስቡበት ተጠጋው ከዚያ ማህል ላይ አንድ ወጣት እድሜው […]

«ወሬ ሲነግሩህ ሀሳብ ጨምርበት!!!” (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-11-10 «ወሬ ሲነግሩህ ሀሳብ ጨምርበት!!!” አቻምየለህ ታምሩ አንድ የቴሌቭዥን ጣቢያ «የጋራ ታሪክ አለን ወይስ የለንም» በሚል ርዕስ  ከሰሞኑ «ፖለቲከኞቻችን»  ያከራከረበትን አንድ  ፕሮግራም እየተከታተልሁ ነበር። የጋራ ታሪክ አለን የሚል አንጓ ይዞ የሚከራከረው ፖለቲከኛ  ጭብጡን ለማስረዳት ኦሮሞ በኢትዮጵያ ታሪክና  ስነ ጥበብ ጭምር አስተዋጽዖ  ያለውን አስተዋጽዖ በመጥቀስ በምሳሌነት  የኢትዮጵያ ዘፋኞችን ንጉሥ የሆነው  ጥላሁን ገሠሠ ኦሮሞ በመሆኑ ታሪክ የሆነው […]

ኦዴፓ፤ ህውሃት የሄደበትን ቁልቁለት ባይጀምረው መልካም ነው! (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-11-09 ኦዴፓ፤ ህውሃት የሄደበትን ቁልቁለት ባይጀምረው መልካም ነው! ያሬድ ሀይለማርያም በኦዴፓ የሚመራው የለውጥ ኃይል ህውሃት ያሰመረለትን የቁልቁለት መንገድ መመለሻው እሩቅ ስለሆነ ባይጀምረው መልካም ነው። ህውሃት ያሽመደመዳት ኢትዮጵያ ሌላ አሽመድማጅ ወይም አፋኝ ወይም የመድሎ ሥርዓት የምትሸከምበት ጫንቃ የላትም። በተወሰነ ደረጃ በተግባር፤ በብዛት ደግሞ በንግግር የታጀበው የዶ/ር አብይ ኢትዮጵያን የመታደግ ህልም እና ምኞት በድርጅታዊ ቅዠት እና በፓርቲዎች […]

US mediation raises Egypt’s hopes of deal over Ethiopia’s Grand Renaissance dam – The National 07:36

Hamza Hendawi Nov 10, 2019 November 10, 2019 Mutual ally and World Bank to be involved in talks on reducing the downstream impact of hydroelectric project being built on the Blue Nile Egypt is brimming with hope that its long-running dispute with Ethiopia over how to share the Nile’s waters will be satisfactorily resolved, thanks […]

Africa in the news: U.S. – Africa updates, South Sudan unity government, and Mauritius elections – Brookings Institution 08:45

Africa in focus Africa in the news: U.S. – Africa updates, South Sudan unity government, and Mauritius elections Dhruv Gandhi Saturday, November 9, 2019 Africa in focus. U.S. hosts GERD dam talks and U.S. – Cameroon relations. On Wednesday November 6, U.S. Treasury Secretary Steve Mnuchin hosted foreign ministers from Ethiopia, Egypt, and Sudan to […]