ዐብይና ዳኛቸው (መስፍን አረጋ)
2019-11-07 ዐብይና ዳኛቸው መስፍን አረጋ ዲባቶ (ዶክተር) ዳኛቸው አሰፋ ‹‹ኒኮሎ ማኪያቬሊ፣ ሊጋባ በየነና ዐብይ አህመድ›› በሚል ርዕስ በቅርቡ ባደረገው ንግግር ለዐብይ አህመድ ማኪያቬላው ምክር ለግሶታል፡፡ የምክሩ ዋና ይዘት ደግሞ ዐብይ አህመድ የኦሮሞ ሕዝብ ሰጥ ለጥ ብሎ እንዲገዛለት ከፈለገ፣ ስልጣን ላይ ያወጣሁህ እኔን ስለሆንኩ፣ ከፈለኩ በፈለኩ ጊዜ አወርድሃለሁ እያለ የሚታበይበትን ትዕቢተኛውን ጃዋር ሙሐመድን የፊጥኝ አስሮ፣ ባባገዳወች […]
ሦስቱ ሃገራት በዋሽንግተን ምን ተስማሙ? – ቢቢሲ/አማርኛ

የታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታንና የውሃ አሞላል ሂደትን በተመለከተ ለዓመታት ሲካሄድ የነበረው የሦስትዮሽ ውይይቶች ውጤት አልባ መሆኑ ሲነገር ቆይቷል። በዚህም ከግደቡ ጋር በተያያዘ በኢትዮጵያና በግብጽ መካከል ያለው አለመጋባባት እየጎላ መጥቷል። ትናንት የኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ የውጪ ጉዳይ ሚንስትሮች የልዑክ ቡድናቸውን ይዘው አሜሪካ ከደረሱ በኋላ በጠረቤዛ ዙሪያ ውይይት አድርገው የጋራ መግለጫ አውጥተዋል። የጋራ መግለጫው ምን ይላል? […]
Girl in Return: An Adopted Teenager’s Journey back to Ethiopia – Al Jazeera
Years after being adopted from Ethiopia to Denmark, a teenager reclaims her identity and fights the adoption system. 06 Nov 2019 12:24 GMT Editor’s note: This film will be removed on December 4, 2019. “The more time goes by, the more I realise what I’m losing. Or have lost … We’ve lost a lot of […]
Egypt, Ethiopia, Sudan to try to resolve dam dispute by Jan. 15 -Treasury – Reuters
David Lawder WASHINGTON (Reuters) – The foreign ministers of Egypt, Ethiopia and Sudan agreed on Wednesday to work toward resolving their dispute over the filling and operation of a massive dam project in Ethiopia by Jan. 15, 2020, the U.S. Treasury said. FILE PHOTO: Secretary of the Treasury Steven Mnuchin answers questions from the press […]
Factbox: Key facts about Ethiopia’s giant Nile dam- Reuters
(Reuters) – Ethiopia is building a giant dam on the Blue Nile, close to its border with Sudan. FILE PHOTO: Ethiopia’s Grand Renaissance Dam is seen as it undergoes construction work on the river Nile in Guba Woreda, Benishangul Gumuz Region, Ethiopia September 26, 2019. REUTERS/Tiksa Negeri/File Photo Ethiopia says the hydropower project is crucial […]
Ethiopia’s Abiy Ahmed is facing the greatest test of his leadership – The National 10:21
November 7, 2019 Ethnic and religious tensions that have spilled into violence and the deaths of dozens of protesters have their roots in the 1990s constitution Last month Jawar Mohammed, a prominent African activist and media mogul, accused his country’s prime minister of trying to have him assassinated and criticised the rising “authoritarianism” of the […]
ጥቃትን እንደ ግጭት ማቅረብ የግፉአንን ጩኸት መቀማት ነው – ያሬድ ሃይለማሪያም

November 6, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/98288 ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ከተሞች የተከሰተውን ጥቃት መነሻ በማድረግ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ከርመው የሰጡትን መግለጫ እና በ OMN ቴሌቪዥን በተከታታይ እየተሰራጩ ያሉትን ነገሮች የተበዳይን ጩኸት መንጠቅ፣ የድርጊቱን ትርክት ማንሻፈፍ እና ከወዲሁ ፍትሕን የማዳፈን እንቅስቃሴ ስለሆነ ይህን ጉዳይ በዝምታ ማለፍ አይገባም። በሕግ አምላክ ማለት ይገባል። + ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሰጡት መግለጫ ላይ […]
ጋዝ ጋዝ አለኝ! ( አገር ሆይ!) ደረጄ ደስታ

2019-11-06 ጋዝ ጋዝ አለኝ! ( አገር ሆይ!) ደረጄ ደስታ ….እንደ እድር እቃ ማንም ለሰልፍም ሆነ ለአጀብና ነውጥ እንዳሻው እሚጠራው ሥራ ባይኖረው አይደል? ይበላ ይሠራ ያጣ ደግሞ ቢገድል ቢሞት ምን ይጨንቀዋል? ደግሞ የማንነት ጥያቄ!!! ማንነቱ ድህነቱ የሆነ ደሀ ቀድሞስ ቢሆን ምንስ ነህ ቢሉት ባይሉት ምን ይረባዋል?? —- የዚህ ሁሉ ነገር ምክንያቱ አንድም ሥራ አጥነቱ፣ በዚያ ላይ […]
ጃዋር መሐመድን ለፍርድ የሚያበቁት 11 ወንጀሎች (ግራ ወርቅ ዝናቡ)

2019-11-06 ጃዋር መሐመድን ለፍርድ የሚያበቁት 11 ወንጀሎች ግራ ወርቅ ዝናቡ –ዮቶር ሚዲያ የኦሮሞው አክቲቪስትና የኦኤምኤን ቴሌቪዥን ጣቢያ ስራ አስኪያጅ አቶ ጃዋር መሐምድ በኢትዮጵያ ፖሊስ እየተጠበቀ፣ ህዝብ በሚከፍለው ግብር እየተዝናና ከአረብ ሀገሮች እርዳታ እየተቀበለ ኢትዮጵያን ለማፈራረስና እስላማዊ መንግስት ለመመስረት የማይፈነቅለው ድንጋይ፣ የማይሰራው ወንጀል የለም፡፡ ሀገራችን ኢትዮጵያ በመለያየትና ጥላቻ አጀንዳ ላይ እንድትጠመድ ሰፊ ስራ ሰርቷል፣ ከፍተኛ የሆነ […]
የአህያ ሥጋ አልጋ ላይ ሲሉት ዐመድ ላይ (ግርማ በላይ)

2019-11-06 የአህያ ሥጋ አልጋ ላይ ሲሉት ዐመድ ላይ ግርማ በላይ ስሜትን በአጭሩ ለመግለጽ ሥነ ቃሎች ግሩም አቋራጭ ናቸው፡፡ የተሻለ አማራጭ ቀርቦላቸው መናኛውንና አሰዳቢውን ለሚመርጡ ሰዎች ከሚሰነዘሩ ወርቃማ አባባሎች አንዱ “የአህያ ሥጋ አልጋ ላይ ሲሉት አፈር/ዐመድ ላይ ይላል” የሚለው ነው፡፡ አህያ ከተነሳች አይቀር “ለአህያ ማር አይጥማትም” የሚለውም ለተነሣሁበት የሃሳብ ዐውድ ይስማማል፡፡ እዚህ ላይ ብሂሎች የሚጠቀሱበት ግለሰብና […]