Nile Basin Water Wars: The Never-Ending Struggle Between Egypt, Ethiopia And Sudan – Analysis Eurasia Review 16:31

Nile river, Egypt November 4, 2019 Geopolitical Monitor By Geopolitical Monitor By Emily Palios A Conflict through the Decades Known for being the longest river on the African continent, the Nile River has served as a key source of water for all the countries residing in its basin, with Egypt, Ethiopia, and Sudan representing the […]

Ethiopia, Egypt, Blue Nile and Russia

Expert Opinions Ethiopia, Egypt, Blue Nile and Russia 04.11.2019 Youssef Cherif © Reuters Egyptian officials expressed their disagreement with Ethiopia since it started building the Great Ethiopian Renaissance Dam on the Blue Nile. That frustration kept gaining in intensity and it has now reached the level of mutual military threats. So can external mediation stop […]

Ethiopia must show flexibility on Egypt’s Nile share – Gulf News 07:31

Cairo fears Grand Renaissance Dam will negatively impact its share of lifeblood — water Published:  November 04, 2019 14:03 Linda S. Heard, Special to Gulf News Ethiopia’s Grand Renaissance Dam Image Credit: Supplied Ethiopia’s Grand Renaissance Dam (GERD) has been a bone of contention between Cairo and Addis Ababa since 2011 when construction began without […]

Trump speaks with Egypt’s Sisi, backs talks on disputed Ethiopia dam – White House Reuters Africa 19:50

November 4, 2019 / 7:31 PM Trump speaks with Egypt’s Sisi, backs talks on disputed Ethiopia dam – White House FILE PHOTO: U.S. President Donald Trump greets Egypt’s President Abdel Fattah el-Sisi during a bilateral meeting on the sidelines of the annual United Nations General Assembly meeting in New York City, New York, U.S., September […]

ባላደራ ምክር ቤት አባላት ላይ ጥቃት ሊሰነዝሩ ከነበሩት መካከል የፖሊስ አባላት ይገኙበታል!!! (የባላደራው ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ስንታየሁ ቸኮል)

2019-11-03 ባላደራ ምክር ቤት አባላት ላይ ጥቃት ሊሰነዝሩ ከነበሩት መካከል የፖሊስ አባላት ይገኙበታል!!! የባላደራው ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ስንታየሁ  ቸኮል (ኢትዮ 360 – ጥቅምት 22/2012)የአዲስ አበባ ባላደራ ምክር ቤት ባልደራስ አባላት ላይ ጥቃት ሊሰነዝሩ ከነበሩት መካከል የፖሊስ አባላት እንደሚገኙበት የህዝብ ግንኙነት ሃላፊው አቶ ስንታየሁ ቸኮል ገለጸ። አቶ ስንታየሁ ቸኮል ከኢትዮ 360 ጋር ባደረገው ቆይታ እንዳለው […]

ለመላው ሕዝበ ክርስቲያን:- መንግሥት ራሱ ቤተክርስቲያንን እያፈረሰ ነውና ዝም አትበል!! (መምህር ታሪኩ አበራ)

2019-11-04 ለመላው ሕዝበ ክርስቲያን:-  መንግሥት ራሱ ቤተክርስቲያንን እያፈረሰ ነውና ዝም አትበል!! መምህር ታሪኩ አበራ **መንግሥት በአደባባይ እየሸነገላ በጎን  ግን ከአሸባሪዎች ጋር እየተባበረ የውንብድና ተግባር እየፈጸመ ነውና አጥብቀን እንቃወም!! ** **ቅዱስ ሲኖዶስና ጠቅላይ ቤተክህነት በአስቸኳይ የመንግሥትን የውንብድና ተግባር በጠንካራ አቋም በማውገዝ ተቃወሙ!! ** ———– አሸባሪው ጃዋር መሐመድ ያሰማራቸው ቄሮዎች አሁንም ቤተክርስቲያን ላይ ዘምተዋል ። ♦️አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ […]

“እኛ በህይወት ያለን ሁላችን “የፍትህ ያለህ” የማለት ሞራላዊ ግዴታ አለብን!!!” (ዶ/ር ኤርሴዶ ሌዲቦ)

2019-11-04 “እኛ በህይወት ያለን ሁላችን “የፍትህ ያለህ” የማለት ሞራላዊ ግዴታ አለብን!!!” ዶ/ር ኤርሴዶ ሌዲቦ ~~ የአብይ መንግስት ወገኑን በግፈኞች በተነጠቀው ህዝብ ለቀረበለት የፍትህ ጥያቄ መልሱ የሞቱትን ሰዎች ብሄር መቁጠር ሆኗል። እጅግ አሳፋሪ ነው። መልዕክቱ “እንኳን እናንተ 20 የሞተባችሁ፣ 8 የሞተባችሁ… ወዘተ ይቅርና 50 ሰው የሞተበት ኦሮሞም ምንም አላለም” እንደማለት ነው። ~~ ሲጀመር “ነፍጠኛና ዶርዜ” እየተባለ […]

እስክንድርንማ ተውት! (መስከረም አበራ)

2019-11-03 እስክንድርንማ ተውት! መስከረም አበራ * ተመስገን ደሳለኝ ያለውን እኔም እደግመዋለሁ። ይህ ሰው የዘመኔ አሉላ አባነጋ ነው። የእርሱ ትውልድ አንድ አካል በመሆኔም ኩራቴ ወደር የለውም። ፍትሕ ቀና እስክትል ሄደህ የሞት ነጋዴህን ማንቆለጳጰስ ትችላለህ ፤ አውጋሩን፣ አድባሩንና ዋርካውን ይህን ሰው እንድትነካ ግን የሰው ሳይሆን የተፈጥሮ ሕግም አይፈቅድልህም! — ሰሞኑን ከአንድ ወዳጄ ጋር በስልክ እናወራለን፡፡ እሱ በጠ/ሚ  […]

“ውሻ ነከሰኝ ተብሎ ጅብ ጋር አቤቱታ አይኬድም!!!” (ሀብታሙ አያሌው)

2019-11-04 “ውሻ ነከሰኝ ተብሎ ጅብ ጋር አቤቱታ አይኬድም!!!” ሀብታሙ አያሌው የፌደራል ዐቃቤ ህግ ኃለፊው የኦሮሞ ዴሞክራሲ ፓርቲ ከፍተኛ አመራር ብርሃኑ ፀጋዬ ሞቴን ባህርዳር ያድርገው የሰኔ 15 ግድያን በተመለከተ ሪፖርት ሳላቀርብ አልተኛም ይልሃል። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ 78 ሰው አርደው የበሉ (በላዔ ሰቦች)  እነማን እንደሆኑ እያወቀ፤ በአደባባይ ቪዲዮ እየቀረፁ ሲያርዱ፤ የእምነት ተቋማትን ሲያነዱ ተመልክቶ፤ በይፋ አማራ […]

ገለልተኛ አጣሪ ቡድን ሊሰየም ይገባል! (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-11-04 ገለልተኛ አጣሪ ቡድን ሊሰየም ይገባል! ያሬድ ሀይለማርያም በቡራዩ፣ በሲዳማ፣ በቅማንት፣ በጉሙዝ እና በቅርቡ ደግሞ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ከተሞች የተፈጸሙትን የመብት ጥሰቶች የሚያጣራ ገለልተኛ ቡድን ሊሰየም ይገባል። መንግስት እንዲህ ያሉ ችግሮችን አጣርቶ ትክክለኛ ሪፖርት ለማቅረብ አቅም ወይም ፍላጎቶ የሌለው መሆኑን በተደጋጋሚ በተከሰቱት ጥሰቶች አሳይቷል። ፖሊስ እና ዓቃቤ ሕግ ሥራቸውን በአግባቡ እየሰሩ አይደለም። በአዲስ መልክ እየተቋቋመ […]