“ከዚህ በፊት የኢትዮጵያ እስር ቤቶች ይታወቁ የነበረው በአካል ላይ ጥቃት በማድረስ፣ አሰቃቂ የማሰቃየት ተግባር በመፈጸም ጭምር ነበረ” – ዶክተር ዳንኤል በቀለ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽነር

November 3, 2019 • ኢትዮጵያ ውስጥ ከአንድ ዓመት በፊት አዲስ የፖለቲከ ምዕራፍ ተከፍቷል። የተፈጠረውን መልካም ዕድል በመጠቀም በአገር ውስጥ የዴሞክራሲ ተቋማትን በአዲስ መልክ ለማደራጀትና ለማጠናከር ለሚደረገው ስራ የበኩሌን አስተዋጽኦ ለማበርከት የቀረበልኝን ጥሪ በበጎ መልክ ለመቀበል ወስኛለሁ። • አሁን የደረስንበት ምዕራፍ በብዙ ትግል የተገኘ ነው። ብዙ ሰዎች ህይወታቸውን፣ ደህንነታቸውን፣ አካላቸውን፣ ንብረታቸውን ያጡበት ሂደት ነው። • በመሆኑም […]
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሰጡት መግለጫ

On Nov 3, 2019 Source: https://fanabc.com
የሬሳ ዘር መቁጠሩ ሲገርመኝ የሟች ዘር የቁጥር ድልድሉ ይብስ ያስተዛዝባል – መስከረም አበራ

November 3, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/98204 በአሁኑ ወቅት በሃገራችን የሚከሰቱ ፖለቲካዊ ክስተቶች በሊቃውንት ቀርቶ በእኔ ቢጤው ተራ ሰው ውስን ግንዛቤ እንኳን ብዙ ትርጉም የሚወጣላቸው፣በርካታ ሰበዝ የሚመዘዝባቸው፣ሰፋ ያለ ትንታኔ የሚሰጥባቸው ናቸው፡፡ ሆኖም የተረዳሁትን ሁሉ ለመፃፍ አልፈልግም፡፡ ምክንያቱም አንዳድ እውነቶች የሚነገሩበት ጊዜ አለ፤ እውነት ከሚነገር ይልቅ ባይነገር በጎ የሚሆንበት አንዳንድ የጭንቅ ወቅት አለ፡፡ ዛሬ ሃገሬ የምትገኝበት የጭንቅ ወቅት […]
በኦሮሞ ክልል ሙስሊም ቄሮዎች የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ እንዲፈፅሙ ድጋፍ እና ጥበቃ የሚያደርጉላቸው ሙስሊም አስተዳዳሪዎች ናቸው
November 3, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/98202 ኦሮሞ ክልል የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ እየተፈፀመባቸው ያሉ ቦታዎች ክርስትያኖች በቁጥር ይበዛሉ: የሚተዳደሩት ግን በሙስሊሞች ነው:: ይህ መሆኑ የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋው እንዲፈፀም:መከላከል እንዳይኖር እና የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋው ከተፈፀመ በሁዋላም ከአጥፊዎቹ ይልቅ ከጭፍጨፋው የተረፉት ላይ እርምጃ እንዲወሰድ ምክንያት ሆኗል:: በኦሮሞ ክልል ሙስሊም ቄሮዎች የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ እንዲፈፅሙ ድጋፍ እና ጥበቃ የሚያደርጉላቸው ሙስሊም […]
NGWIRI: Lasting peace in Horn depends on solution to Nile conundrum -Daily Nation 19:31 Fri, 01 Nov

Saturday November 2 2019 This picture taken on October 23, 2019 from the Cairo Tower in the centre of the Egyptian capital shows a view of the Nile river flowing through the city between the central downtown (background) and Zamalek districts (foreground). PHOTO | MOHAMED EL-SHAHED | AFP In Summary River Nile traverses 10 African […]
Gebrselassie blames Facebook for Ethiopia violence – BBC 13:50

Ethiopian running legend Haile Gebrselassie has told the BBC that fake news shared on Facebook was behind violence in which 78 people died. Trouble was sparked when an influential activist from the Oromo ethnic group, Jawar Mohammed said the authorities were endangering his life by removing his bodyguards. The violence had ethnic and religious elements, […]
የሞት ሽረት ማኒፌስቶ (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

2019-11-02 የሞት ሽረት ማኒፌስቶ ዶ/ር ዘላለም እሸቴ ተፃፈ በእምዬ ኢትዮጵያ ስም። አስተዋይ ያስተውል። ያልሰራናትን ኢትዮጵያ ስንናፍቅ ጉድ ሆነናል። የራሳችንን ድርሻ መወጣታችንን ከማየት እንጀምር። ብዙሃን ዝምተኛው ኢትዮጵያዊ (silent majority) ፖለቲካው ቆሻሻ ሆኖበት ቁጭ ብሎ፥ ጥቂት በፖለቲካው ያረጁና ያፈጁ ፖለቲከኞች ራሳቸውን ሰውተው፥ አቡክተውና ጋግረው የሚያመጡልንን ኢትዮጵያ 50 ዓመታት ሙሉ ስናይ ኖረናል። ሁላችንም ያገራችን ነገር እየከነከነን ባገኘነው አጋጣሚ […]
“የሰው ልጅ ታሪክ የጀመረው ከምንሊክ ነው ” የሚለው የጥላቻ ትርክት የወጣቱን አስተሳሰብ በክሎታል!!! (ያሬድ ጥበቡ)

2019-11-02 “የሰው ልጅ ታሪክ የጀመረው ከምንሊክ ነው ” የሚለው የጥላቻ ትርክት የወጣቱን አስተሳሰብ በክሎታል!!! ያሬድ ጥበቡ * ኦሮሞ በታሪኩ ገፈት ቀማሽ ብቻ ሳይሆን፣ ግፍ ፈፃሚ የነበረ መሆኑንም ወጣቱ ካልተረዳና ከባሌ ቀበሌዎች ተነስቶ ወደ ሰሜን ምስራቅና ምእራብ ኢትዮጵያ ሲስፋፋ ሌሎችን እያጠፋና ከ20 በላይ ብሄረሰቦችን ውጦና ሰልቅጦ ማንነታቸውን አክስሞና ኦሮሞ አድርጎ መቀሌ ድረስ መስፋፋቱን የኦሮሞ ወጣት ካልተማረና ስለራሱ […]
Inadvertently, the Intellectual Prostitutes Are Promoting Amara Genocides!

November 2, 2019 By Belayneh Abate Like many other countries, Ethiopia has been inundated with intellectual prostitutes for the last half a century. These intellectual prostitutes are promoting the leaders of the Ethiopian Peoples Democratic Front (EPRDF) even at this juncture, when the ongoing ethnic cleansing of Amara is escalated to genocide throughout the country. […]
በሽብር ጠርጥሮ በመታወቂያ ዋስ መልቀቅና የፍትህ ሥርዓቱ ማሻሻያ

2 ኖቬምበር 2019 በለውጡ ዋዜማ ስለ አፋኝነቱ ብዙ ብዙ የተባለለት የፀረ ሽብር አዋጁን በሚመለከት “…አሸባሪው መንግሥት ነው” የሚለው የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ የፓርላማ ንግግር ለብዙዎች አይረሴ ነው። የፀረ ሽብር አዋጁ መንግሥታቸው ትኩረት ሰጥቶ ከሚያሻሽላቸው ህጎች ቀዳሚው እንደሚሆን በተናገሩት መሰረት ህጉን የማሻሻል ሥራው ተጠናቆ ረቂቁ ለመፅደቅ የፓርላማ ተራ እየጠበቀ ይገኛል። በዚህ መሃል ይህ ህግ ተጠቅሶ ሰዎች […]