የሕዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት በይፋ እንዳልተጀመረ ተገለፀ – ቢቢሲ/አማርኛ

15 ሀምሌ 2020, 16:21 EATተሻሽሏል የታላቁ ሕዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ምዕራፍ ውሃ ሙሌት መጀመሩን የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ማስታወቁን የአገር ውስጥ ሚዲያዎች የዘገቡ ቢሆንም በይፋ አለመጀመሩን ሚኒስትሩ ለቢቢሲ ተናግረዋል። ሚኒስትሩን ዶ/ር ስለሺ በቀለን ዋቢ አድርገው የአገር ውስጥ ሚዲያዎች እንደዘገቡት የውሃ ሙሌቱ የግድቡን ተፈጥሯዊ የግንባታ ሂደት በጠበቀ መልኩ እየተከናወነ እንደሆነ ገልጸዋል። ከሰሞኑ በሕዳሴው ግድብ አካባቢ የተገኙት የሳተላይት […]

ጥላቻና ዘረኝነት አእምሮዋዊ እክል (ሲንድሮም) የኦሮሞ ፖለቲካ የ50 ዓመት ሴራ ውጤት – ሰርፀ ደስታ

July 15, 2020 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/107999 ይሄ ጽሁፍ ረዘም ያለ ቢሆንም ብዙ ጉዳዮችን ያሳስባልና በትግስት ያንብቡት የኦሮሞ የጥላቻና ዘረኝነት ፖለቲካ የአእምሮ መታወክ (ሲንድሮም) በትውልድ ላይ እያስከተለ እንደሆነ ከወዲሁ እንዲታሰብበት አስጠነቅቃለሁ፡፡ ዛሬ ብዙ ኦሮሞ በተለይ ወጣትና የተማረው በሚከተሉት ከኢትዮጵያዊነት ጋር የተገናኙ ነገሮች ታሟል፡፡ ኢትዮጵያ ራሷን የመጥላት በሽታ፡- ውጤት፡- ከዳውን ዳውን ኢትዮጵያ እስከ ውጭ ኃይ የጥፋት መልዕክተኛ መሆን […]

Ethiopia travel advice GOV.UK (Press Release) 10:16

Foreign travel advice Ethiopia The Foreign & Commonwealth Office currently advises British nationals against all but essential international travel. Travel to some countries and territories is currently exempted. This advice is being kept under constant review. Travel disruption is still possible and national control measures may be brought in with little notice, so check our […]

Africa: Sudan Hands Over Its Final Report On the Renaissance Dam to AU

14 July 2020 Sudan News Agency (Khartoum) Khartoum — Sudan sent, Tuesday, its final report on the AU- Renaissance Dam Negotiations between Sudan, Egypt and Ethiopian to the African Union. The final report includes Sudan’s assessment to the round of negotiations which started in July.3 and ended in July.13 and the limited progress in the […]

The GERD: An uphill battle – Al-Ahram Weekly 02:34

Negotiations over the Grand Ethiopian Renaissance Dam move from impasse to impasse Dina Ezzat , Wednesday 15 Jul 2020 A handout satellite image shows a view of the Grand Ethiopian Renaissance Dam (photo: Reuters) Satellite images show Ethiopia dam reservoir swelling Egypt’s FM says concluding GERD talks without agreement is ‘regrettable’ Addis Ababa hasn’t started […]

How to make Lapsset pay for itself – The Standard 01:53

How Lapsset projects can repay loans By Mbatau wa Ngai | July 15th 2020 at 08:43:57 GMT +0300 President Uhuru Kenyatta’s declaration last week that “no new project should be launched without his express authority” comes at a time the country’s debt service obligations are rated the second-highest in Africa, after Ethiopia. The expectation is […]

የኅዳሴ ድርድር ተቋረጠ

Source: https://amharic.voanews.com/a/gerd-negotiations-7-14-2020/5502795.htmlhttps://gdb.voanews.com/6C004CF9-6FDE-4E51-B5D5-109DF14F608F_cx0_cy2_cw0_w800_h450.jpg ሐምሌ 14, 2020 መለስካቸው አምሃ አዲስ አበባ — በአፍሪካ ኅብረት አመቻችነትና ታዛቢነት ላለፉት አሥራ አንድ ቀናት ሲካሄድ የቆየው የታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ድርድር ዛሬ ያለስምምነት ተቋርጧል። ሲነጋገሩ የቆዩት የኢትዮጵያ፣ የሱዳንና የግብፅ ተደራዳሪዎች በደረሱባቸው ነጥቦች ላይ ለየመሪዎቻቸውና ለአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማብራሪያ እንደሚሰጡ ተገልጿል። በድርድሮቹ ወቅት በቴክኒካል ጉዳዮች ዙሪያ በወገኖቹ መካከል መቀራረብ ላይ ተደርሷል ሲሉ […]