የተከፋፈሉት የሁለት ኦነግ አንጃዎች መግለጫዎች

September 14, 2020 የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የአፍሪካ ኅብረት “በኢትዮጵያ ቀውሶች ውስጥ ጣልቃ እንዲገባ ጥሪ” አቀረበ። ግንባሩ ጥሪውን ያቀረበው በፌስቡክ ገጹ በአማርኛ፣ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዘኛ ባሰራጨው መግለጫ ነው። ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ መከፋፈል በገጠመው ፓርቲ ስም ዛሬ ሁለት የተለያዩ መግለጫዎች ወጥተዋል። በብሔራዊው የቴሌቭዥን ጣቢያ እና የገዢው ፓርቲ ንብረት በሆነው ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የፌስቡክ ገፆች ቀደም ብሎ […]
ኢኮኖሚ፡ ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የ200 ብር ኖት ይፋ አደረገች – ቢቢሲ / አማርኛ

14 መስከረም 2020, 10:47 EAT ኢትዮጵያ በገበያ ላይ ባሉት የወረቀት ገንዘቦቿ ላይ ለውጥ ስታደርግ፤ ለመጀመሪያ ጊዜ በወረቀት ገንዘቧ ውስጥ ባለ 200 ብር ኖቶችን መጠቀም ጀመረች። ይህ ይፋ የሆነው ዛሬ [ሰኞ መስከረም 04/2013] ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በትዊተር ገጻቸው በኩል ባስተላለፉት መልዕክትና የብር ኖቶቹ ምሰል ነው። በዚህም መሠረተው ከዛሬ ጀምሮ አገሪቱ የ10፣ 50 እና 100 ብር […]
3.7 ቢሊዮን ብር ወጪ የተደረገባቸው የብር ኖቶች ምን ይዘዋል? ቢቢሲ / አማርኛ

14 መስከረም 2020, 17:31 EAT የወረቀት የብር ኖቶች በኢትዮጵያ የግብይት ሥርዓት ውስጥ ጥቅም ላይ መዋል ከጀመሩ በኋላ አገሪቱ ለ7ኛ ጊዜ የብር ኖቶች ለውጥ ማድረጓን መስከረም 04/2013 ዓ.ም ይፋ ተደርጓል። በብዙዎች ዘንድ የባንክ ኖቶች ለውጥ ሊኖር ይችላል የሚለው ግምት መነገር ከጀመረ ጥቂት ዓመታት ተቆጥረዋል። አሁን ግን አዲሱ ዓመት በገባ በአራተኛው ቀን ምንም ነገር ሳይሰማ ይፋ የተደረገው […]
ሕክምና ካልሆነ በስተቀር የፖለቲካ ፈውስ የማይገኝለቱ ኦነጋውያንን ሰቅዞ የያዘው የጥላቻ ደዌ…!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

2020-09-14 ሕክምና ካልሆነ በስተቀር የፖለቲካ ፈውስ የማይገኝለቱ ኦነጋውያንን ሰቅዞ የያዘው የጥላቻ ደዌ…!!! አቻምየለህ ታምሩ ጃዋር መሐመድን በመተካት “አያቶላህ” ለመሆን ከሚኳትኑን ኦነጋውያን መካከል ቀዳሚ የሆነው አንዱ የኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፈጠረችው ሃይማኖታዊ የዘመን አቆጣጠር በመሆኑ “ሕዝቦች” ያላቸውን ኅብራዊነት የማያንጸባርቅ መሆኑን ነግሮናል።ተስፈኛው አያቶላህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ፈጠረችው ያለውን የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ኅብራዊነትን የማያንጸባርቅ አድርጎ ሊያንቋሽሸው […]
የዓለም ጤና ድርጅት በአንድ ቀን ከፍተኛውን የኮቪድ-19 ህሙማን መዘገበ

14 መስከረም 2020, 08:25 EAT የዓለም ጤና ድርጅት በአንድ ቀን ቫይረሱ የተገኘባው ሰዎች ከፍተኛውን ቁጥር መመዝገቡን ገለጸ። በ24 ሰዓት ውስጥ 307 ሺህ 930 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል። በአንድ ቀን 5 ሺህ 500 ሰዎች በቫይረሱ ሳቢያ የሞቱ ሲሆን፤ ይህም የሟቾችን ቁጥር 917 ሺህ 417 አድርሶታል። በበሽታው በተያዙ ሰዎች ቁጥር ሕንድ፣ አሜሪካ እና ብራዚል ቀዳሚ ናቸው። በመላው […]
ትግራይ፡ በክልላዊው ምርጫ ተቃዋሚዎች አንድ ወንበር ብቻ አገኙ

ባለፈው ሳምንት ትግራይ ክልል ከተካሄደው ምርጫ ተርፈው ከነበሩትና በተመጣጣኝ ውክልና እንደሚከፋፈሉ ከተገለፀው 38 የምክር ቤት መቀመጫዎች ህወሓት 37.35ቱን ማግኘቱ ተገለጸ። በዚህም መሰረት የክልሉ ምክር ቤት ካለው 190 መቀመጫዎች ውስጥ 189ኙን በማግኘት ከአንድ መቀመጫ በስተቀር ሁሉንም መውሰዱን ምርጫ ኮሚሽነሩ መምህር ኪዳነማርያም ለጋዜጠኞች ገልጸዋል። በምርጫው ከተሰጠው አጠቃላይ 10 ሚሊዮን 840 ሺህ 159 ድምጽም ህወሓት 10 ሚሊዮን 655 […]
Ethiopia: Road Traffic Accident Drops By 10%

12 September 2020 The Reporter (Addis Ababa) By Kaleyesus Bekele Following the nation-wide road safety awareness campaign launched by the Ministry of Transport (MoT) number of deaths caused by road accident in Ethiopia is reported to have dropped by 10.09 percent, although the overall problem is still at a crisis level, The Reporter learnt. In the […]
Politics of water: Difficult talks continue on Africa’s largest dam – France 24 07:56

Politics of water: Difficult talks continue on Africa’s largest dam Issued on: 14/09/2020 – 13:36 By: Stuart Norval As Africa’s largest hydroelectric dam nears completion, there are fears that Ethiopia will control too much of north-east Africa’s water. Around 90 percent of water flowing into the River Nile passes through Ethiopia and the dam raises fears about […]
Motown President Ethiopia Habtemariam Spearheads Launch of Motown Records U.K. (Video) – EURweb 19:10

Motown President Ethiopia Habtemariam Spearheads Launch of Motown Records U.K. (Video) Published on September 14, 2020 By EUR Publisher 01 Ethiopia Habtemariam *Motown Records is taking its talents to the U.K. with the launch of a new label spearheaded by label president Ethiopia Habtemariam and EMI Records’ recently-appointed president Rebecca Allen. Announced today (Sept. 14), Motown Records U.K. […]
Hate Speech on Facebook Is Pushing Ethiopia Dangerously Close to a Genocide – Vice (US) 13:57

Ethnic violence set off by the assassination of a popular singer has been supercharged by hate speech and incitements shared widely on the platform. DG by David Gilbert September 14, 2020, 1:54pm Throughout his life, Ethiopian singer Hachalu Hundessa sang about love, unity, and raising the marginalized voices of his Oromo ethnic group. He had […]
