አዳነች-አስናቀች! (ፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም)

2020-09-05 አዳነች-አስናቀች! ፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም አዲስዋ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች የእውነትን በር ከፈተች! ቃል በተግባር ከተደገፈ ወይዘሮ አዳነች ጠቅላይ ሚኒስትሩንም፣ አገሪቱንም፣ ብልጽግናንም አድናለች፤ አዳነች ለወላጆቿ ምስጋና ይድረሳቸውና!  ይህ እውነት ሆኖ ከያዘ ስም ወደተግባር ይመራል የሚባለውም እውነት ይሆናል፤ በከፈትሽው መንገድ ምሪበት! ተባረኪ! የሚመርር ቢሆንም እውነትን መቀበልና ስሕተትንም ሆነ ጥፋትን ከመሸፋፈንና ከማድበስበስ ይልቅ ፊት-ለፊት መጋፈጡ ወንድነት ነው፤ […]

አቶ ልደቱ አያሌው ለውጡን የሚተችና ህገ መንግሥቱን ለመናድ ዝግጅት የሚሉ አዳዲስ ውንጀላዎች ቀርበውባቸዋል

September 4, 2020  BBC Amharic : የሙዚቀኛ ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎ በቢሾፍቱ ከተማ የተፈጠረውን ሁከት በማነሳሳት፣ መምራትና በገንዘብ መደገፍ ተጠርጥረው በእስር ላይ የሚገኙት አቶ ልደቱ አያሌው “ህገ መንግሥታዊ ስርአቱን በኃይል ለመናድ” ሞክረዋል በሚል አዲስ ውንጀላ እንደቀረባባቸው ጠበቃቸው አቶ አብዱልጀባር ሁሴን ገመዳ ለቢቢሲ ተናግረዋል። የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) የብሔራዊ ምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ልደቱ አያሌው የዋስትና […]

የፌደራል መንግስቱ መንግስትነቱ የሚረጋገጠው ነገ ነው! – (ጌታቸው ሽፈራው)

September 4, 2020  የፌደራል መንግስቱ መንግስትነቱ የሚረጋገጠው ነገ ነው! – (ጌታቸው ሽፈራው) 1) የፌደራል መንግስቱ ሕጎቹን የማስከበር ግዴታ አለበት። ይሁንና ትህነግ የፌደሬሽን ምክር ቤትን ውሳኔ ጥሶ ምርጫ አደርጋለሁ እያለ ነው። ትህነግ አደርገዋለሁ የሚለው ምርጫ ሕግን በመጣስ ብቻ አይደለም። በየቀኑ በፌደራል መንግስቱ ላይ እየዛተ እንደመንግስት እንደማይቆጠር ለማሳየት እየጣረ ነው። ይህ ደግሞ በቀጣይ ሌሎች ክልሎች ከፌደራል መንግስቱ እንዲያፈነግጡ ምሳሌ […]

Ethiopia’s Tigray region to holds poll, defying federal government – Reuters 03:19

Reuters , Friday 4 Sep 2020 By Giulia Paravicini File Photo: Ethiopia Prime Minister Abiy Ahmed. REUTERS ADDIS ABABA (Rueters) – Ethiopia’s northern Tigray region will head to the polls on Wednesday in defiance of the federal government, the latest challenge to Prime Minister Abiy Ahmed from a slew of regional leaders flexing their muscles […]

Somalia Remains Epicentre Of Global Geopolitical And Geo-Economic Competition – Interview Eurasia Review 20:05

Saturday, September 5, 2020 Eminent political analyst, writer and former Special Envoy Abukar Arman. Source: Middle East Monitor, May 30, 2015 Somalia Remains Epicentre Of Global Geopolitical And Geo-Economic Competition – Interview September 5, 2020 By Kester Kenn Klomegah and IDN Though Somalia is coveted for its strategic location and huge marine resources, it remains […]

Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia (4th September 2020)

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, September 4, 2020/APO Group/ — DailyLaboratory test: 23,712Severe cases: 315New recovered: 329New deaths: 24New cases: 1303 TotalLaboratory test: 994,303Active cases: 35,022Total recovered: 20,612Total deaths: 880Total cases: 56,516

Ethiopia ranks fourth in Africa with most Covid-19 infections – Prensa Latina 11:12

Addis Ababa, Sep 4 (Prensa Latina) Ethiopia woke up on Friday among four nations worst hit in Africa by Covid-19, although less than 1,000 cases were reported in the last 24 hours, which had not occurred since August 16.From mid-March to date, Ethiopia has reported 55,213 cases, a figure surpassed in the region exclusively by […]