Shaping Amhara nationalism for a better Ethiopia – Ethiopia Insight 03:25

September 1, 2020 By Zola Moges As Amhara nationalism emerges, it should not adopt the same divisive tactics as Ethiopia’s other competing ethno-nationalisms.In Ethiopia’s ever-changing political landscape, one recent phenomenon has been the emergence of Amhara nationalism. Compared to other substate nationalisms, namely, Oromo, Tigrayan, Somali and Sidama, it’s a latecomer. This was not because […]
“ህወሓት ኢትዮጵያዊ ያልሆነ፤ ኢትዮጵያን ለማፍረስ የቆመ እጅግ መሰሪ የፖለቲካ ኃይል ነው” – አቶ አገዘው ህዳሩ፣የራያ ራዩማ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር፤

By ዘ-ሐበሻ September 1, 2020 አዲስ አበባ:- ህወሓት እጅግ መሰሪ የሆነና ኢትዮጵያዊ ያልሆነ፤ ኢትዮጵያን ለማፍረስ የቆመ የፖለቲካ ኃይል መሆኑን የራያ ራዩማ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ አገዘው ህዳሩ አስታወቁ። በወንጀል ሊጠየቅ፤ ከፖለቲካ ፓርቲነት ሊሰረዝ፤ በአሸባሪነት ሊፈረጅ እንደሚገባም አሳሰቡ፡አቶ አገዘው ህዳሩ በተለይ ከአዲስ ዘመን ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ባደረጉት ቃለ ምልልስ እንዳመለከቱት፣ ህወሓትን እየዘወሩ ያሉ ሐይሎች ከአስተሳሰባቸው […]
ከምክክር ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ፓርቲ በአዲስ አበባ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ

By ዘ-ሐበሻ September 1, 2020 በኢትዮጵያና ኢትጵያዊነት ላይ ምክክር ፓርቲ ለድርድር የማይቀርብ እንደመሆኑ መጠን በተመሳሳይ አዲስ አበባ ከዜጎቿም አልፎ የአለም ሕዝብን የሚወክላቸው ኢምባሲዎች የሚገኙባት ከተማ እና የአፍሪካ ሕብረት መዲና እንደመሆንዋ መጠን የሁሉንም ትኩረት የምትስብ ከተማ ነች፡፡ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የተወለዱ እና ከመላው ኢትዮጵያ የተሰባሰቡባት ዜጎች የሚኖሩባት ከተማ መሆኗ እየታወቀ ገዢው ፓርቲ አሁን አሁን ይህን […]
የመምህርት መስከረም አበራና የወይዘሮ አዳነች አቤቤ ፍጥጫ

August 31, 2020 Meskerem Aberra challenges Mayor Adanech’s plan
ኦ ምኒልክ….!!! (ጴጥሮስ አሸናፊ)

2020-09-01 ኦ ምኒልክ….!!! ጴጥሮስ አሸናፊ ይህ ጋዜጣ በ20ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያዎች ከ1906 ጀምሮ በብራዚል በአፍሮ ብራዚላውያን ይታተም የነበረ ነው። O Menelik የጋዜጣው ስም ሲሆን ዐላማው የነጭ የበላይነትን በጽሑፉ መዋጋት ነበር። ጋዜጣው ስሙን የወሰደው ከታላቁ የጥቁር ንጉሥ ዳግማዊ አጤ ምንሊክ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ነበር። አጤው የነጻነት ጮራ ስለነበሩ የዐለም ሕዝብ እንደ ተዐምር ነበር የሚመለከታቸው። በአሜሪካን ሐገር […]
ኢዴፓ መንግስትን ለመክሰስ መዘጋጀቱን የፓርቲው ፕሬዝዳንት ገለጹ

August 31, 2020 – Konjit Sitotaw ኢዴፓ መንግስትን ለመክሰስ መዘጋጀቱን የፓርቲው ፕሬዝዳንት ገለጹ – በአቶ ልደቱ አያሌው ላይ ፖሊስ ሲያካሂድ የቆየውን ምርመራ ማጠናቀቁን ዛሬ ለቢሾፍቱ ከተማ ፍርድ ቤት ገልፆ አቃቤ ህግ ክስ እስኪመሰርት ድረስ 14 ቀን ተጨማሪ ጊዜ ይሰጠኝ የሚል ጥያቄ ቢያቀርብም ፍርድ ቤቱ ጥያቄውን አልተቀበለም፡፡ – ይህን በተመለከተ ያነጋገርናቸው የኢዴፓ ፕሬዝዳንት አቶ አዳነ ታደሰ […]
የኢዜማ ጥናት. . . አህያውን ፈርቶ ዳውላውን…!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

2020-09-01 የኢዜማ ጥናት. . . አህያውን ፈርቶ ዳውላውን…!!! አቻምየለህ ታምሩ * … እንዲህ አይነቱን ድፍረት ማጣት ነበር በዓሉ ግርማ “ድፍረት ከሌላት ብዕር ባዶ ወረቀት ብዙ ይናገራል” ሲል የተቸው…! ኢዜማ በአምስት ክፍለ ከተሞች የሚገኙ የተወስኑ ቦታዎች ላይ ብቻ ባካሄደው ጥናት ያገኘውን ውጤት ባሰራጭው ሪፖርት 213,900 ካሬ ሜትር ቦታ የመሬት ወረራና ከ95, 000 በላይ የኮንደምኒየም ቤቶች ለተረኞች መታደላቸውን […]
ኢትዮጵያ፡ አምባሳደር ፍፁም አሜሪካ እንዳይሰጥ ያገደችው ገንዘብ ‘ጊዜያዊ’ ነው አሉ

በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር የሆኑት ፍጹም አረጋ አሜሪካ ቀደም ሲል ለኢትዮጵያ ልትሰጥ አቅዳው የነበረው ገንዘብ ድጋፍ እንዳይሰጥ የተደረገው “በጊዜያዊነት” ነው ሲሉ ገለጹ። አምባሳደሩ በማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻቸው ላይ እንዳሰፈሩት የገንዘብ ድጋፉ የተያዘው ለአጭር ጊዜ መሆኑን ከሚመለከታቸው የአሜሪካ መንግሥት ኃላፊዎች እንደተረዱ ጠቅሰዋል። አምባሳደር ፍጹም አሜሪካ ለኢትዮጵያ የመደበችው 130 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር እንዳይሰጥ መወሰኗ ከተሰማ በኋላ ስለጉዳዩ ማብራሪያ እንዲሰጣቸው […]
