መንግሥት የሰዎችን በሕይወት የመኖር፣ የአካል ደህነነትና ነጻነት የመጠበቅ እና ከቦታ ቦታ የመንቀሳቀስ መብት ይጠብቅ! – ኢሰመጉ

መስከረም 18 ቀን 2013 ዓ.ም መንግሥት በቤንሻንጉል ክልል የሰዎችን በሕይወት የመኖርና የአካል ደህንነት መብት ይጠብቅ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 14 ማንኛውም ሰው ሰብዓዊ በመሆኑ የማይደፈርና የማይገሰስ በሕይወት የመኖር፣ የአካል ደህንነትና ነጻነት መብት እንዳለው በግልጽ ይደግጋል፡፡ – ይሁንና፤ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት፣ መተከል ዞን፣ ጉባ፣ ዲባጢ፣ ቡለን እና ወንበራ ወረዳዎች ውስጥ ከባለፈው ጳጉሜ ወር ጀምሮ ማንነቸታው […]
Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia (27 September 2020)

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, September 28, 2020 DailyLaboratory test: 6,631Severe cases: 249New recovered: 334New deaths: 5New cases: 632 TotalLaboratory test: 1,256,182Active cases: 41,797Total recovered: 30,363Total deaths: 1,170Total cases: 73,332
Ethiopian Democracy Veers Off Track: What’s at Stake – Just Security 10:08

by Seenaa Jimjimo September 28, 2020 Hacaaluu Hundessa’s only weapon was his music. His sentence for singing was death. One of Ethiopia’s most popular musicians, Hacaaluu sang of the plight of the Oromo — Ethiopia’s largest but historically repressed ethnic community. His June murder sparked protests around the country and, tragically, confirmed the very repression […]
“በኢትዮጵያ ውስጥ በእስላምና በክርስቲያን መካከል ልዩነት አለ የሚል ቢኖር እሱ የኢትዮጵያ ጠላት ነው!!!” ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ

28/09/2020 “በኢትዮጵያ ውስጥ በእስላምና በክርስቲያን መካከል ልዩነት አለ የሚል ቢኖር እሱ የኢትዮጵያ ጠላት ነው!!! “ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ አቻምየለህ ታምሩ ኦነጋውያኑ እነ አሕመዲን ጀበል፣ ለማሰብ ፈቃደኛ ያልሆነው ትውልድና ባገሩ ላይ ያሳመጹት ተከታያቸው እውነት ቢሆንም እንኳን “ሊሆን አይገባውም” ብለው አቋም ቢይዙበትም፤ ፋሽስት ወያኔና ናዚ ኦነግ ፋሽስት ጣሊያን ጀምሮ የተወውን ኢትዮጵያውያንን በሃይማኖትና በነገድ ለያይቶ የማባላት ፕሮጀክት በመንግሥትነት ተሰይመው […]
ኢትዮጵያ ከኖርዌይ ትበልጥብናለች (ዶ/ ር አርቪድ ሆጋንቪክ – LTV)
28/09/2020
አገሬን ፋና ላምሮት ላይ አየኋት ፤ ፈራኋትም…!!! (በድሉ ዋቅጅራ)

28/09/2020 አገሬን ፋና ላምሮት ላይ አየኋት ፤ ፈራኋትም…!!! (በድሉ ዋቅጅራ) . . ለወትሮው ሪሞት ጥሎኝ ካልሆነ የፋና ላምሮትን የድምጻውያን ውድድር አልከታተል፡፡ ትላንት መጨረሻውን አየሁት፡፡ ውጤቱ ከታወቀ ጀምሮ የተወዳዳሪዎቹ አካባቢ ሰዎች በተለመደው መንገድ ጎጥ ለይተው በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ውጊያ ገጥመዋል፡፡ አንዳንዶቹም ለሰፈራቸው ተወዳዳሪዎች የሽልማቱን ያህል ገንዘብ አዋጥተን እንሰጣለን እያሉ ነው፡፡ ይህ አይደንቅም፣ ቅኝታችን ሁሉ የጎጥ ነው፡፡ […]
ቤተ መንግሥትና ቤተ ክህነት በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ፡- እየተፋቀሩም፣ እየተናቆሩም! (እውነት ሚድያ አገልግሎት)

28/09/2020 ቤተ መንግሥትና ቤተ ክህነት በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ፡- እየተፋቀሩም፣ እየተናቆሩም!እውነት ሚድያ አገልግሎት ‹‹መንግሥትና ሃይማኖት የተለያዩ ናቸው›› የሚለው መርህ ተግባራዊ አፈጻጸሙ አጠያያቂ ነው፤ ሁለቱም በተመሳሳይ ሕዝብ ላይ ስለሚያተኩሩ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ‹‹መነካካታቸው›› አይቀሬ ነውና፡፡ የኦርቶዶክስን ‹‹ብሔራዊ ሃይማኖት›› ሆኖ መቆየት እንደ ታሪካዊ ስህተት፣ የድህነታችን መንሥኤ እና ኋላቀርነት የሚያዩ ሰዎች አሉ፤ ዛሬም ድረስ ብሔራዊ ሃይማኖት ኖሮአቸው በምጣኔም፣ በሥልጣኔም […]
እየደረሰ ላለው ጫና እና መግፋት የኦርቶዶክሳውያን አፀፋ ፖለቲካዊ መሆን አለበት…!!! (የፍልስፍና መምህርና ጸሀፊ ብሩህ አለምነህ )

28/09/2020 እየደረሰ ላለው ጫና እና መግፋት የኦርቶዶክሳውያን አፀፋ ፖለቲካዊ መሆን አለበት…!!! የመቀሌ ዩንቨርስቲ የፍልስፍና መምህርና ጸሀፊ ብሩህ አለምነህ እኔ በግል አቋሜ ኢአማኒ ብሆንም ለኦርቶዶክስ ቤ/ክ ሃይማኖታዊ በዓላቷና ቅርሶቿ ግን ቀናኢ ነኝ። የፖለቲካ ለውጡን ተከትሎ በኦርቶዶክስ ቤ/ክ ላይ እየደረሰ ያለው መከራና ዓይን ያወጣ አድልኦ በጣም እያንገበገበኝ ነው። ልክ አምና በ2012 እንዳደረጉት ዘንድሮም የኦርቶዶክስ ቤ/ክ የአደባባይ በዓላት ላይ […]
ጌታ ሆይ ተሎ ፍረድ!! (ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ)

27/09/2020 ጌታ ሆይ ተሎ ፍረድ!! ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ ‘’የወንድምህ የደሙ ድምፅ ከምድር ወደ እኔ ይጮሀል፤ አሁንም የወንድምህን ደም ከእጅህ ለመቀበል አፍዋን በከፈተች በምድር ላይ አንተ የተረገምህ ነህ’’ (ዘፍጥረት 4፣10-11) ጥቅምት 12 ቀን 2012ዓ.ም. አቶ ጃዋር መሀመድ በፀጥታ ሀይሎች ተከብብሁ በሚል ስበብ በተፈጠረ ሁከት መንግስት ባመነው ቁጥር እንኳን ከ86 በላይ ሰዎች እንደሞቱ እና ከስምንት ወራት […]
ከኃላፊነት በማንሳት ሌላ የስልጣን ሽግሽግ ውስጥ መክተት ሳይሆን በሕግ ፊት አቅርቦ መቅጣት ለሌላው መማሪያ ነው። …. ለአከባቢው ሰላምና ለዜጎች ደሕንነትም ፖለቲካዊ መፍትሔና ውሳኔ ግድ ይላል።

በመተከል ዞን በተከሰተው የፀጥታ ችግር ውስጥ እጃቸው ያለባቸውና በቸልተኝነት ኃላፊነት በአግባቡ ባልተወጡ ከክልል እስከ ወረዳ ያሉ አመራሮች ህጋዊና ፖለቲካዊ እርምጃ ተወስዶባቸዋል። የሚሉ ዘገባዎች ከመንግስት የመገናኛ ብዙሃን እየሰማን ነው። እነዚህ እርምጃ የተወሰደባቸው በተለይ የስልጣን ሽግሽግ ተደርጎላቸው በመንግስት ወንበር ላይ እንዲቀመጡ የተደረጉት ባለስልጣናት በቤንሻንጉል ለተከሰተው የጸጥታ ችግር መግደልና ማፈናቀል ሚና ሲጫወቱ የነበሩ መሆኑን ካሁን ቀደም ሰምተናል። ባለስልጣናቱ […]
