ነገረ ብርሃኑ ጁላ … ?!? (አቻምየለህ ታምሩ)

25/09/2020 ነገረ ብርሃኑ ጁላ … ?!? አቻምየለህ ታምሩ ባለጊዜ ስለሆነ ብቻ በጋዜጠኞችና በሚተቹ ግለሰቦች ላይ እየዛተ ያዙል ልቀቁኝ በማለት  ሲደነፋ የሚውለው ብርሃኑ ጁላ ራሱን ወታደር ሆኖ ያገኘው ባጋጣሚ ነበር። ብርሃኑ ጁላ ራሱን ጦር ሜዳ ያገኘው ደርግ የገበሬ ልጆችን እያነቀ ወደ ጦር ግንባር ሲያግዝ አብሮ ተግዞ ነበር። ብሬም ወደ ጦር ግንባር የተሰማራው የደርግን ለብ ለብ ወታደራዊ  […]

መስቀል እንዳይከበር እየከለከለ “እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ” ይላል የዘመኑ መስቀል ቀባሪነት!!! (አባይ ነህ ካሴ)

25/09/2020 መስቀል እንዳይከበር እየከለከለ “እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ” ይላል የዘመኑ መስቀል ቀባሪነት!!! አባይ ነህ ካሴ መስቀልን ሥራ እንጅ ቃል አይገልጠውም። ኹለት ጌታ መኾን አይቻልም። መስቀል ተራኪ እና መስቀል ገፊ በአንድ ራስ ኹለት ምላስ። የመስቀል ቀባሪዎች መጀመሪያ የቀበሩት በሕሊናቸው ነው። ቀጥለው በተግባር። እነዚያ ቢያንስ ከቀበሩት ወዲያ አፋቸው ተለጉሟል። ዘመነኛው ቀባሪ ግን መስቀሉን እየሰበከ ይቀብራል። ከፊተኞቹ ስሕተት […]

የ ኦሮ ማራ ጥምረት ህብረት….ሞቱን ባያስቀርልን እንኳን ምን ያህል በግድያው አሰቃቂነት፣ ግፍነት፣ ወንጀልነት ላይ ተወያየ…?!? (መስከረም አበራ)

25/09/2020 የ ኦሮ ማራ ጥምረት ህብረት….ሞቱን ባያስቀርልን እንኳን ምን ያህል በግድያው አሰቃቂነት፣ ግፍነት፣ ወንጀልነት ላይ ተወያየ…?!?  መስከረም አበራ ማንኛውም ፖለቲካዊ ስምምነት፣ጥምረት ወዘተ  መመዘን ያለበት ባመጣው ውጤት ነው። የአማራ እና ኦሮሞ የፓርቲዎች፣ምሁራን ያደረጉት ውይይት ፣ኦሮማራ የተባለው ብዙ የተባለለት ነገር ምን አመጣ? ብሎ መጠየቅ ውጤት የሚሻ ሰው ጥያቄ ነው። በተለይ ነገሩ ከሚሊዮኖች በህይወት የመኖር መብት ጋር የሚያያዝ […]

The African Union Needs to Resolve Ethiopia’s Dam Dispute Foreign Policy11:35

U.S. diplomacy has failed. African diplomacy can’t afford to. By Ola Owojori September 24, 2020, 11:32 AM Egypt and Sudan have threatened to withdraw from negotiations over the filling and operation of the Grand Ethiopian Renaissance Dam on the Blue Nile, which flows into the Nile River. Thus, Ethiopia, Egypt, and Sudan all ultimately share […]

Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia (23 September 2020)

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, September 24, 2020/APO Group/ — DailyLaboratory test: 8,551Severe cases: 269New recovered: 262New deaths: 14New cases: 661 TotalLaboratory test: 1,226,297Active cases: 40,687Total recovered: 29,253Total deaths: 1,141Total cases: 71,083

አብርሀም ሊንከን እና ዶ/ር አብይ አህመድ (ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ)

24/09/2020 አብርሀም ሊንከን እና ዶ/ር አብይ አህመድ ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ አብርሀም ሊነከነ 16ኛው የአሜሪካ ፕረዛዳንት ሲሆን ሊንከን ፕረዛዳንት በነበረበት ጊዜ አሜሪካ በእርስ በርስ ጦርነት ላይ ነበረች፤ እንዲሁም ሀገሪቱ ከፍተኛ በሆነ በግብረ-ገብነት እና በፖለቲካ ቀውስ ትናጥ ነበር፡፡ በእንዲህ አይነት ቀውስ ውስጥ ሊንከን የአሜሪካን አንድነት በመጠበቅ፣ ተንሰራፍቶ የነበረውን የባሪያ ንግድን በማስቀረት፣ እና የሀገሪቱን ኢኮኖሚ በማነቃቃት የተሳካለት […]

እስክንድርን እስላም ጠል፣ ጃዋርን ጳጳስ ገዳይ አስገዳይ አድርገህ ዘብጥያ ታወርዳለህ.. .!!! (ዘመድኩን በቀለ)

24/09/2020 እስክንድርን እስላም ጠል፣ ጃዋርን ጳጳስ ገዳይ አስገዳይ አድርገህ ዘብጥያ ታወርዳለህ.. .!!! ዘመድኩን በቀለ *  ሽመልስን ጻድቅ አድርገህ በተላላኪዎችህ በኩል ካባ ታለብሳለህ፣ ታከለ ኡማን ወርቅ በወርቅ አድርገህ ስታበቃ  ፓርቲህ የመላእክት ስብስብ ስለመሆኑ….  ጆሮ ገብ በሆነ ዲስኩርና ተረት ተረትህን ልታደነዝዝ ማይክ ትጨብጣለህ ያኔ ተደጋፊ ተደማሪዎችህ ከየጎሬያቸው ብቅ ብቅ እያሉ ውዳሴ ያዘንቡልሀል ሺህ አመት ንገስ ይሉሀል… ••• […]

የኅልውና አደጋ የተጋረጠበትን የአማራን ጉዳይ ከኦነጋውያን ጋር በማቡካት በንጹሀን ደም መሸቀጥ ነው! (አቻምየለህ ታምሩ)

24/09/2020 የኅልውና አደጋ የተጋረጠበትን የአማራን ጉዳይ ከኦነጋውያን ጋር በማቡካት በንጹሀን ደም መሸቀጥ ነው!  አቻምየለህ ታምሩ አማራ ለተጋረጠበት የኅልውና አደጋ አለማቀፋዊ የእርቅና እውነት አፈላላጊ ኮሚሽን እንዲቋቋም በማድረግ እንጂ ከኦነጋውያን ጋር በማቡካት ዘላቂ መፍትሔ ማምጣት አይቻልም!   ፋሽስት ወያኔና ናዚ ኦነግ በአማራ ላይ የዘር ማጥፋትን በፕሮግራማቸው ላይ ጽፈው ፖለቲካቸው ያደረጉ፤ «ፖለቲካ ማለት አማራ መግደል ነው» እያሉ የነገዳቸውን አባላት […]