Ethiopia on a knife edge how you can pray for peace – Latest 08:15

20 November 2020 Political tensions continue to escalate in Ethiopia, especially in the northern region of Tigray. There are reports of violence, including missile attacks. The UN says thousands of people have fled into neighbouring Sudan as the crisis worsens. Tearfund’s Emily Elliot talked to Ephraim Tsegay, Tearfund’s Country Director for Ethiopia, about the crisis: […]

FAST THINKING: Get up to speed on the crisis in Ethiopia – Atlantic Council 07:14

Fri, Nov 20, 2020 Fast Thinking by Atlantic Council An Ethiopian woman who fled war in Tigray region carries a jerrycan of water as she walks at the Umrakoba camp on the Sudan-Ethiopia border in Al-Qadarif state, Sudan November 19, 2020. REUTERS/Mohamed Nureldin Abdallah Get up to speed A fast-developing crisis in Ethiopia has the […]

ሰላም የራቀሽ አገሬ…!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

20/11/2020 “ግፍ የሚበረታው ተሸካሚውን ሲያገኝ ነው” ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም አዎ እወነትዎን ነው ግፍን የመላመድ ብቻ ሳይሆን የማጽናትም አቅም አለን። አዎ አልታደልንም፤ ውብና ድንቅ አገር ሰጥቶ ጸባይ ነሳን፤ ዛሬም በኢትዮጵያ ሰማይ ላይ ሮኬትና መድፍ ያጓራል፤ ዛሬም በኢትዮጵያ ምድር ታንክና መትረየስ ያፏጫሉ፤ ዛሬም የኢትዬጵያ መሬት በልጆቿ ደም እርሷል፤ ዛሬም ጫፍናጫፍ ቆመን በትቢትና በይዋጣልን እብሪት ‘ገዳይ ደግሞ’ እያን  […]

አሻድሌና ማዕከላዊው መንግስት በጋራ የሚያ ፈሱት የአማራ/አገው ደም ማብቂያው መች ይሆን?!? (መስከረም አበራ)

20/11/2020 አሻድሌና ማዕከላዊው መንግስት በጋራ የሚያ ፈሱት የአማራ/አገው  ደም ማብቂያው መች ይሆን?!? መስከረም አበራ ከትናንት ወዲያ አመሻሽ ላይ ጋዜጠኛ ተስፋዬ ወ/ስላሴ “ቢሰቀጥጥም እውነት ነውና እይው” ብሎ በቤኒሻንጉል መፈጠርን የሚያስጠላ ስራ የተሰራበትን ፎቶዎች ላከልኝ። ፎቶው ሃገር ሰላም ብለው በመኪና በሚጓጓዙ ሰላማዊ ሰዎች ላይ የተደረገ ለወሬ በማይመች ሁኔታ ክቡር የሰውልጅ ገላቸውን በስለት መቆራረጥ፣ደማቸውን እንደ ጎርፍ የማፍሰስ አረመኔያዊነት ነው።በበኩሌ […]

ጦሩ ያለው አፍንጫቸው ሥር ሮኬታቸውን የሚያስወነጭፉት ወደ ሕዝብ መንደር…!!! (አባይ ነህ ካሴ)

20/11/2020 ጦሩ ያለው አፍንጫቸው ሥር ሮኬታቸውን የሚያስወነጭፉት ወደ ሕዝብ መንደር…!!! አባይ ነህ ካሴ ባሕር ዳር ከተማ ምሽቱን አሁንም ኹለተኛ ዙር የሮኬት ጥቃት ተሠንዝሮባታል፡፡   የሮኬት ጥቃት በተደጋጋሚ ወደ ሕዝብ ማስወንጨፍ ፀረ ሕዝብነትን ከሚያጋልጥ በቀር ሌላ ትርጉም አይሰጥም፡፡ ጦርነት ሕግ የለውም የሚባል አመለካከት እንዳለ ሁሉ ጦርነት ሕግ አለውም ይባላል፡፡ ኹለተኛው ስላመዘነ በዓለም አቀፍ ደረጃ የጦር ወንጀለኞች የተባሉ […]

“ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ እንደ ቆፍጣናው መንግሥቱ በጦር ሜዳ ተገኙ” -ፋታ ሚዲያ (ታጠቅ መ ዙርጋ)

20/11/2020 “ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ እንደ ቆፍጣናው መንግሥቱ በጦር ሜዳ ተገኙ” -ፋታ ሚዲያ ታጠቅ  መ  ዙርጋ ለመግለጽ የሚመጥን ቃላት ያጣንለት  የባዕድ ቅጥረኛ ወያኔዎች  በአገረ መከላኬያ ሃይል አባላት ላይ የፈጸሙትን አስከፊ ግፍ ተከትሎ፤ በሰፊው የኢትዮጵያ ሕዝብና በቅጥረኛ አክራሪ ተጋሮች  መካከል በመደረግ ላይ ያለው  ጦርነት ከተጀመረ ሁለት ሳምንት ሊያስቆጥር ነው  ።  ለአድባባይ ሳይገለጽና ሳይጠበቅ  የጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ […]

Replacing a “TPLF Junta” operative by an “OLF Shene” operative to head AU Security (Achamyelh Tameru)

16/11/2020 Replacing  a “TPLF Junta” operative by an “OLF Shene” operative to head AU Security  Achamyelh Tameru Abiy Ahmed accuses the “TPLF junta” & “OLF Shene” for the in tandem attacking of  the troops of the Northern Command of the Ethiopian National Defense Force. Because of this, he persuaded AU to sack its security head, […]

Some Misperceptions about the TPLF’s War on Ethiopia (By Worku Aberra (Professor))

14/11/2020 Some Misperceptions about the TPLF’s War on Ethiopia  By Worku Aberra – Professor There is mounting pressure on the Ethiopian government from many corners to stop its armed conflict with the TPLF. The AU, EU, IGAD, the UN, Western governments, the Vatican, and others are calling for an immediate ceasefire and a negotiated settlement of the […]

What the African Arguments article on the current crisis in Ethiopia misses. (Z.Tesfaye)

14/11/2020 What the African Arguments article on the current crisis in Ethiopia misses. Z.Tesfaye Today, November 13, 2020 africanarguments.org published an article by Nick Westcott of whom it is said, he has an over 40 years experience in Africa as a diplomat and academic of the region. I am in agreement with Mr. Westcott that […]

Will Ethiopia’s Tigray conflict spillover into Eritrea, Egypt and Sudan? The Africa Report 05:26

By Loza SeleshieFriday, 20 November 2020 11:23 The Ethiopian conflict in its Tigray region continues to intensify with Tigrayans fleeing into bordering Eritrea and Sudan. But as the fighting gathers more steam, will repercussions be felt among its regional neighbours? While Prime Minister Abiy Ahmed’s administration has strengthened its ties with Eritrea following the 2018 […]