የቅዱስ ሲኖዶስ ጎርበጥባጣ ውሳኔዎች…!!! ( በመሪጌታ ጋዜጠኛ ብርሀኑ ተክለያሬድ )

10/11/2020 የቅዱስ ሲኖዶስ ጎርበጥባጣ ውሳኔዎች…!!! ( በመሪጌታ ጋዜጠኛ ብርሀኑ ተክለያሬድ ) በጥቅምቱ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባዔ የቤተክርስቲያኒቷ የበላይ አካል የሆነው ጉባዔ ታላላቅ ታሪካዊ ውሳኔዎችን ያሳልፋል ተብሎ የተጠበቀና ምናልባትም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሁሉም መስክ ለተከፈተባት ጥቃት መፍትሔ የምታስቀምጥበት፣በአባቶችና በምእመናን መካከል የተቆረጠው ድልድይ የሚጠገንበት ጉባዔ ይሆናል ተብሎም ተጠብቆ ነበር። ይህ ተስፋም ብዙ መነሻዎች ነበሩት። ወደኋላ;- በአመት […]

Ethiopia’s Tigray conflict rages, refugees flee to Sudan – Reuters 11:26

By Reuters Staff NAIROBI (Reuters) – Refugees fled to Sudan on Tuesday and the African Union appealed for a ceasefire in a north Ethiopian region where Prime Minister Abiy Ahmed is waging a military offensive against local leaders defiant of his authority. Members of the Amhara Special Force return to the Dansha Mechanized 5th division […]

የአማርኛ ቋንቋ እና አክራሪ ብሄርተኞች (ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ)

01/11/2020 Dr. Bekalu Atnafu የአማርኛ ቋንቋ እና አክራሪ ብሄርተኞች ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ ከ 1960 በፊት በነበረው እሳቤ የአገር ግንባታ ወይም ምስረታ ታሪክ  ከአንድ ቋንቋ ጋር የተሳሰረ  ስለነበር   አገርን ለመገንባት፣ መንግስታት የአንድ  ቋንቋ ፖሊሲ ይከተሉ ነበር፡፡ በርካታ ቋንቋዎች በሚነገሩበት ማህበረሰብ ውስጥ ከበርካታ ቋንቋዎች መካከል አንድ ቋንቋ ለመደበኛ ቋንቋነት(Official Language) የሚመረጥበት ዋናው ምክንያት የህዝቡን እና የአገርን […]

እዚያ ጋር ደግሞ ሌላ ትኩሳት !! (ዘመድኩን በቀለ)

09/11/2020 እዚያ ጋር ደግሞ ሌላ ትኩሳት  !!    ዘመድኩን በቀለ የማን ቤት ፈርሶ የማን ሊበጅያውሬ መፈንጫ ይሆናል እንጅ ግብጽና ሱዳን ሀላየብ እና ሻላጢን በሚባሉ የድንበር ግዛቶች አማካኝነት ሊጠዛጠዙ እንደሆነ ተሰማ።   ••• በሱዳንና ግብፅ መካከል የሚገኘው ሀላየብ-ሻላጢን ግዛት ሁለቱን አገራት ሲያወዛግብ የቆየ ነው። መሬቱ የሱዳን እንደነበር በርካቶች ይስማማሉ። ••• ነገር ግን ግብፅ በዲፕሎማሲ ውስብስብ መንገዷ የራሷ አድርጋ ቆይታለች። […]

“መዘግየቱ ወይስ መዋጋቱ?” ( ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ)

09/11/2020 “መዘግየቱ ወይስ መዋጋቱ?” ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ ትህነግ ከጦርነት በስተቀር ለመንግስት ምንም የሰላም መንገድ አልተወለትም፡፡ መንግስት መጠየቅ የሚገባው አሁን ወደ ጦርነት በመግባቱ ሳይሆን፣ እስከዛሬ በመዘግየቱ ነው፡፡ እነዚህ ማፍያዎች ከምስረታ ጀምሮ ከመግደል፣ ከመዝረፍና ከመዋጋት በስተቀር ታሪክ የላቸውም፡፡ የመንግስትነት ታሪካቸውም ቢሆን ከዚህ የራቀ አይደለም፡፡ በታሪካቸው አንድም በድርድር የፈቱት ችግር፣ ያሰፈኑት ሰላም የለም፡፡ አሰብን በድርድር ማስቀረት ሲቻል ለመደራደር […]

“መገንጠል በየትኛውም መንገድ መፍትሄ አይሆንም…!!! ” ( (አቶ ገብሩ አስራት፤)

09/11/2020  “መገንጠል በየትኛውም መንገድ መፍትሄ አይሆንም…!!! ”       አቶ ገብሩ አስራት እንደ ዜጋ ሁለት ነገሮች በእጅጉ ያሳስቡኛል፡፡ አንዱ ጦርነት ነው፡፡ ጦርነት ሀገርን ያጠፋል፤ ዜጎችን ይበላል፡፡ ዝም ብሎ ጨዋታ አይደለም፡፡ በየትም አቅጣጫ ጦርነት ጎጂ ነው፡፡   አሁን ላይ የምንሰማው “ግፋ በለው” መልካም አይደለም። በትግራይ አስተዳደርና በፌደራሉ መካከል ያለው ጦርነት በፍጹም የሚበረታታ አይደለም። አሁንም ማዕከላዊ መንግስቱ ጉዳዩን በጥበብ […]

“ሕወሓት ላይ የሚደረገው ጦርነት የወንድማማች ጦርነት ሳይሆን ፍትሐዊ የሆነ ጦርነት/Just War ነው!!!” (አቻምየለህ ታምሩ)

09/11/2020 “ሕወሓት ላይ የሚደረገው ጦርነት የወንድማማች ጦርነት ሳይሆን ፍትሐዊ የሆነ ጦርነት/Just War  ነው!!!” አቻምየለህ ታምሩ ሕወሓት የሚባለው ለወንጀል የተቋቋመ ድርጅት  የኢትዮጵያ ካንሰር ነው። ማንም ያድርገው ይህን የኢትዮጵያ ካንሰር ለማስወገድ የሚደረግ ጦርነት ቅዱስ ጦርነት ነው።  እኔ ሕወሓት የተባለውን የኢትዮጵያ ነቀርሳ ለማስወገድ የሚያደረገውን ተጋድሎ የወንድማማቾች ጦርነት አድርጌ የምወስድ ነሆለል አይደለሁም። ሕወሓት ኢትዮጵያዊ ስሜት ያለውን፤ በተለይም ደግሞ የአማራ […]

The TPLF’s War Against Ethiopia Part I The Choice of Tigryans: The TPLF or Ethiopia [By Gemechu Aba Biya]

06/11/2020 The TPLF’s War Against Ethiopia  Part I  The Choice of Tigryans: The TPLF or Ethiopia  By Gemechu Aba Biya “Let it be known the war will not be fought in Tigrai. It will be fought everywhere”. Aigaforum, Nov1, 2020. “If Eritrea intervenes, other countries will invade Ethiopia, and Ethiopia will become another Libya, Syria, or […]

የሃገር ሽማግሌዎች የሕወኃት ቡድን ከጅምሩ ልዩነቶች በሰላም እንዲፈቱ ምንም አይነት ፍላጎት አልነበረውም

Nov 9, 2020 864 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሃገር ሽማግሌዎች በሕወኃት ውስጥ ያለው ቡድን ልዩነቶች በውይይትና በሰላም እንዲፈቱ ፍላጎት አልነበረውም አሉ፡፡ የሃገር ሽማግሌዎቹ ባለፈው ዓመት ሰኔ ወር ወደ ትግራይ ለሽምግልና ተጉዘው የነበሩ መሆናቸው ይታወሳል፡፡ በሱማሌ ክልል የጎሳ መሪ የሆኑት ጋራድ ኩልሚዬ ሕወኃት ኢትዮጵያን በመራበት ዘመን ሁሉ ሕገ መንግስቱን አክብሮ አያውቅም ነው ያሉት። እርሳቸው […]

በሀገር መከላከያ ላይ የተቃጣው ጥቃት በየትኛውም መለኪያ ተቀባይነት የሌለውና የሀገር ክህደት ነው – የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች

On Nov 9, 2020 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀገር መከላከያ ላይ የተቃጣው ጥቃት በየትኛውም መለኪያ ተቀባይነት የሌለውና የሀገር ክህደት መሆኑን የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ገለፁ።   ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖርት ጋር ቆይታ ያደረጉት የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች እንዳሉት ÷ ይህ ጥቃት ሳይሆን ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ይቅርና ለየትኛውም የሀገራችን ዜጋ የማይገባ፣ በየትኛዉም መመዘኛና መለኪያ ይቅር የማይባል እና […]