አዎ የወንድማማቾች ጦርነት ነው…!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

06/11/2020 አዎ የወንድማማቾች ጦርነት ነው…!!! ያሬድ ሀይለማርያም ታዬ ደንደአ ከመሳሳት አልፈህ አብረን ገደል እንግባ ማለትህ ቢገርመኝ ነው ይህንን ማስታወሻ ልጽፍልህ የተነሳሁት። ትላንት በማህበራው ድህረ ገጽ ካስተላለፍካቸው መልክቶችህ በአንዱ “ባንዳ ወንድም የለውም … የወንድማማቾች ጦርነት አትበሉ” የሚል ምክር የመሰለለ የሹም ትዕዛዝ አይነት መልዕክት አስተላልፈህ ባይ ገረምከኝ። ነገሩን በግርምት ብቻ ላልፈው ሞክሬ ነበር። እየቆየ ግን የአስተሳስ ግድፈትህ […]

ብልፅግና ወንጌል…!!! – ክፍል ሁለት ((ዘማሪ ደረጀ ከበደ (ዶ/ር))

06/11/2020 ብልፅግና ወንጌል…!!! – ክፍል ሁለት ዘማሪ ደረጀ ከበደ (ዶ/ርየምእራቡ አለምና የአፍሪካ የብልፅግና ወንጌል ጠንሳሾችና ተጠቃሚዎች የወንጌል ሸቃጮች ብልፅግና ወንጌል የምእራቡ አለም በተለይም የአሜሪካው ካፒታሊዝም ውጤት ነው። በቱሌን ዩኒቨርሲቲ የሶሺዮሎስት ፕሮፊርሰር የሆነው ሻይን ሊ (Shayne Lee) ሲናገር ሃይማኖትን ከካፒታሊዝም፣ ግለኝነትን ከምድራዊ ንብረት ጋር ማዋሃድ በአሜሪካ የተጠነሰሰ አሰራር ነው ይላል። ችግሩ ይህ የአሜሪካ ውላጅ ሴጣናዊ ትምህርት እዛው […]

79 ብሔረሰብ ተረሳ ማለት ነው! መልዕክቱ ለማን እንደሆነ ግልፅ ነው…!!! (ታዬ ቦጋለ)

06/11/2020 79 ብሔረሰብ ተረሳ ማለት ነው! መልዕክቱ ለማን እንደሆነ ግልፅ ነው…!!! ታዬ ቦጋለ  እኛ ግን፦ 1. ኢሬቻ ላይ የፈጃችሁንን አንረሳውም! 2. አርቲስት ኤቢሳ አዱኛን ከነህይወቱ በአሰቃቂ ሁኔታ ከመኪና ኋላ ጎትታችሁ መግደላችሁን አንረሳውም! 3. የደምቢ ዶሎዋን እናት ልጇ አስከሬን ላይ ማስቀመጣችሁን አንዘነጋውም! 4. ነቀምት የፈሰሰውን ደም አንዘነጋውም! 5. የአምቦን የ27 ዓመት የብቀላ ብትር እናስታውሰዋለን! 6. አዶላ […]

የጀመርኩትን ስራ ማጠናቀቅ እፈልጋለሁ፤ ሆኖም በግልጽ ጥሪ አልተደረገልኝም!!! (ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ)

06/11/2020 የጀመርኩትን ስራ ማጠናቀቅ እፈልጋለሁ፤ ሆኖም በግልጽ  ጥሪ አልተደረገልኝም!!! ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ “የሰሜን ዕዝ ምክትል አዛዥ ነበርኩ!  ይሄ ዕዝ የኢትዮጵያ ልጆች ስብስብ ነው! ሆኖም ህውሃት መሳሪያ ለመንጠቅ ሲል ጨፈጨፋቸው“  – የአማራ ክልል ልዩ ሃይል ጥሩ መሪ ይፈልጋል። በተደራጀ መንገድ የህውሃት ቅስም መሰበር አለበት። ይሄ ካልሆነ ሀገራችን ሰላም አታገኝም። የሰሜን ዕዝ ምክትል አዛዥ ነበርኩ። ይሄ […]

Ethiopia: ‘Halt the violence’, resolve grievances peacefully – UN rights chief United Nations (Press Release) 16:51

Ethiopia: ‘Halt the violence’, resolve grievances peacefully – UN rights chief WFP/Michael Tewelde Children in Ethiopia’s Oromia Region, where alarming violence has erupted.     6 November 2020 Peace and Security The UN human rights chief called on Friday for the de-escalation of violence and military clashes across parts of Ethiopia, urging all those involved to “engage […]

Breaking: ONLF vice chairman and veteran member Hassan Moalim resigns – Addis Standard 10:29

addisstandard /  November 6, 2020 /  3.1k BY BILEH JELAN @BILEJELAN Addis Abeba, November 06/2020 – Hassan Moalim, vice chairman of the Ogaden National Liberation Front (ONLF), and the party’s Addis Abeba office bureau head, has resigned from the his position and party membership, he told Addis Standard. A member of ONLF’s central committee who has served the party since 1991, Hassen […]

Why Did Ethiopia’s Leader Launch a War on the Tigray Region? – The New York Times 18:20

What led the prime minister, Abiy Ahmed, to initiate a military campaign against the powerful Tigray region of Ethiopia, and what are the likely consequences for the country and the Horn of Africa? By Abdi Latif Dahir Nov. 5, 2020 06:43 p.m. ET Ethiopia edged to the brink of civil war this week after Abiy […]

Ethiopia at ‘War’ With Tigray Ruling Party: Military – The Defense Post 12:56

A member of Tigray police is pictured at a checkpoint in the outskirts of Mekele, Ethiopia. Photo: AFP Ethiopia at ‘War’ With Tigray Ruling Party: Military Staff Writer with AFP November 5, 2020 Ethiopia’s military said Thursday it was at “war” with the ruling party of the country’s northern Tigray region, as fighting continued for […]

Ethiopia’s conflict continues as PM Abiy promises further operations – Al Jazeera 11:06

Authorities in Tigray say jets bombed locations around capital after country’s deputy army chief said Ethiopia ‘entered into unexpected war’. Tigray region alleges bombings in Ethiopia’s ‘unexpected war’ | Ethiopia | Al Jazeera Tensions with the TPLF have been escalating since September, when Tigray held regional elections in defiance of the federal government [File: Eduardo […]