የቱርክ ፍላጎት በኢትዮጵያ የማይናጋ ሰላም፣ ዘላቂ ልማት እና ያልተሸራረፈ የግዛት ሉዓላዊነት እንዲኖር ነው-ያፕራክ አልፕ

November 25, 2020 Nov 25, 2020447 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ የኢትዮጵያን ሰላም፣ ልማት እና ሉዓላዊነት እንደምትሻ በኢትዮጵያ የቱርክ አምባሳደር እና በአፍሪካ ሕብረት የቱርክ ቋሚ ልዑክ ያፕራክ አልፕ ገለፁ፡፡ በአምባሳደሯ የተመራው ልዑካን ቡድን፤ በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ጋር በሁለቱ ሀገራት የወዳጅነት […]

ቢቢሲ እንግሊዝኛ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ ያላሉትን ለጥፎ የኢትዮጵያ የመረጃ ማጣርያ ያዘው Ethiopian Gov’t Fact-Checker Accuses BBC of Disinformation for Misquoting Prime Minister

Wednesday, November 25, 2020 Please find the English version under the Amharic.ቢቢሲ እንግሊዝኛ  ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ ያላሉትን ለጥፎ የኢትዮጵያ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ማጣርያ ያዘው።ቢቢሲ ከየት እንዳመጣው ባልታወቀ ፅሁፍ ላይ በገፁ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ ”የፈለገው ይሙት” አሉ የሚለውን የውሸት ዜና ጨምሮ በገፁ ላይ ለጥፎ የነበረ ሲሆን የኢትዮጵያ መንግስት መረጃ ማጣርያ ከደረሰበት እና ውሸቱን ካጋለጠ […]

Senior diplomat, African Union Commissioner discuss situation in Ethiopia – TASS 13:39

25 Nov, 13:32 The situation in northern Ethiopia escalated on November 3, when militants of the Tigray People’s Liberation Front attacked the Northern Command’s facilities, killing several servicemen and destroying some military equipment MOSCOW, November 25. /TASS/. Russian Special Presidential Envoy for the Middle East and Africa, Deputy Foreign Minister Mikhail Bogdanov and African Union […]

Foreign Secretary statement following a meeting with the Ethiopian Deputy Prime Minister GOV.UK (Press Release)13:42

Following a discussion about the conflict in Ethiopia with the Ethiopian Deputy Prime Minister, Foreign Secretary Dominic Raab has made the below statement. Published 25 November 2020 From: Foreign, Commonwealth & Development Office and The Rt Hon Dominic Raab MP Foreign Secretary Dominic Raab said: I met today with the Ethiopian Deputy Prime Minister Demeke […]

በአማራው ላይ የተካሄደው የማይካድራው ጭፍጨፋ ሰፊ የሚዲያ ሽፋን ለምን አገኘ ? (ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ)

25/11/2020 በአማራው ላይ  የተካሄደው የማይካድራው ጭፍጨፋ ሰፊ የሚዲያ ሽፋን ለምን አገኘ ? ዶ/ር በቃሉ  አጥናፉ  ታዬ በአማራው ላይ  የተካሄደው የማይካድራው ጭፍጨፋ ሰፊ ትኩረት አግኝቷል፤ ማግኘቱም ተገቢ ነው፡፡ እንኳንስ ከስድስት መቶ በላይ የሆኑ ዜጎች ያለቁበት ጭፍጨፋ ይቅርና የአንድም ሰው ህይወት በግፍ ሲገደል እንዲሁ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል፡፡ እንዲህ አይነት ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት በሰው ልጅ ላይ ሲፈፀም ማውገዝ ተገቢ […]

Ethiopian Gov’t Fact-Checker Accuses BBC of Disinformation for Misquoting Prime Minister

© REUTERS / TIKSA NEGERI 15:48 GMT 25.11.2020 An armed conflict between Ethiopia’s government and the Tigray People’s Liberation Front (TPLF) started earlier in November after the government accused Tigray forces of conducting an attack on a military base in the region. MOSCOW, (Sputnik) – The Ethiopia State of Emergency fact-checker on Wednesday accused BBC’s […]

ተዛዝበናል ይህም ቀን ያልፋል!!! (ብርሃኑ ተክለያሬድ)

25/11/2020 ተዛዝበናል ይህም ቀን ያልፋል!!! ብርሃኑ ተክለያሬድ መንግስት ሲፈቅድልህ ፊትን እያጨፈገጉ አልያም ፈገግ እያሉ አደባባይ መውጣት ስሙ “አድርባይነት” እንጂ “ሰብዓዊነት” አይደለም። አርቲስትነቱ ቲያትር ቤት አልያም ክሊፕ ላይ እንጂ በህዝብ ላይና በሀገር ላይ ሲሆን ያስተዛዝባል። ተዛዝበናል!!! እናንተኮ አማሮች/ኦርቶዶክሳውያን ምንም በማያውቁት ቤታቸው ቤንዚን እየተርከፈከፈበት ሲነድ ሚሊየነሮች የነበሩ እስካሁን ለማኝ ሆነው ሲቀሩ ሌላውን ረስታችሁ የሃጫሉ ሀዘን ላይ ደረት […]

Ethiopia sent home soldiers of Tigrayan ethnicity from UNMISS – Radio Tamazuj 09:43

JUBA – 25 Nov 2020 Ethiopian refugees fleeing from the ongoing fighting in Tigray region, queue for water, at the Fashaga camp, on the Sudan-Ethiopia border, in Kassala state, Sudan November 24, 2020. [Photo: REUTERS/Mohamed Nureldin Abdallah] Ethiopia has sent home three soldiers of Tigrayan ethnicity from the U.N. peacekeeping force in South Sudan, a […]

ጠቅላዩን ምን ነካቸው? ሁለት የተጋጩ ጥሪዎች ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ…?!? (ያሬድ ሀይለማርያም

25/11/2020 ጠቅላዩን ምን ነካቸው? ሁለት የተጋጩ ጥሪዎች ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ…?!? ያሬድ ሀይለማርያም ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ትንሽ ግራ መጋባት ወይም የተሳሳተ የህግ ምክር ሳይቀርብላቸው አልቀረም። ከዚህ በታች በተያያዙት እና በተከታታይ ቀናት በወጡት ሁለት ደብዳቤዎች እጅግ የሚቃረኑ ሃሳቦችን አንጸባርቀዋል። በማይካድራ የተፈጸመውን ሰቆቃ በተመለከተ ጉዳዩ  crimes against humanity ስለሆነ የአለም አቀፉ ማህበረሰብ ጣልቃ ገብቶ ድርጊቱን እንዲያወግዝ እና አጥፊዎቹን […]

Ethiopia – Tigray: Government deadline to surrender looms – The Africa Report 08:23

By Morris KirugaPosted on Wednesday, 25 November 2020 14:16 The deadline to surrender before Ethiopia bombards the northern city of Mekelle from the air is just hours away. Failing a surrender, the Ethiopian military says it will bombard the regional capital, a city with a population of half a million people. Prime Minister Abiy Ahmed […]