Is Ethiopia the Next Yugoslavia? – Foreign Policy 05:02

A country that once seemed to hold great promise for peaceful democratization has descended into conflict. Here’s what could happen next. By Foreign Policy Editor,Solomon Negash In December 2019, Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed was in Oslo receiving the Nobel Peace Prize; less than a year later, he was commanding Ethiopian troops in battle against […]
The Final Hours of Ethiopia’s TPLF Regime – CounterPunch 03:14

December 31, 2020 by Thomas Mountain With their army destroyed and their last, best troops wiped out in one morning on the outskirts of their capital Mekele the last remnants of the leadership of Ethiopia’s TPLF regime were forced to retreat to the secret Hagarasalam underground bunkers near the capital. Built by the notoriously paranoid […]
Sudan Announces Retaking Border Area Once ‘Occupied’ by Ethiopian Forces, Farmers – Sputnik 11:37

JHU CSSE © AP Photo / Justin LynchAfrica16:34 GMT 31.12.2020(updated 18:07 GMT 31.12.2020) Get short URLby Ilya Tsukanov130Subscribe Ethiopia was thrust into a localised civil war in early November after federal troops began an operation to take control of the Tigray region after local authorities disobeyed orders to postpone elections. As many as 50,000 civilians […]
ያባከንናቸው ትልቅ የሀገር በረከት…!!! (መስከረም አበራ)

31/12/2020 ያባከንናቸው ትልቅ የሀገር በረከት…!!! መስከረም አበራ ኢትዮጵያ ወንዝ ታቅፋ የምትጠማ፣ለም መሬት ይዛ የምትራብ ሆና አታበቃም-አዋቂ ሞልቷት እውቀት ያጠራትም ጭምር ነች፨ የእኛ ሃገር እውቀት ይመራት ዘንድ እድሏ አልቀናም፨ አዋቂዎች ዳር ተቀምጠው ለአላዋቂ ከበሮ ይደለቃል፨ ካቢኔው፣ ኮሚቴው ፣ኮሚሽኑ ሁሉ በአላዋቂ ይታጀላል፨ መሾሙ እውቀት የሚሆን የሚመስለው ብዙ ነው፨ አውቆ መሾም አልሆን ካለ ከተሾሙ በሃላ እውቀትን መሻትም ያባት […]
ዘጋቢ ፊልሙ እና አውዳሚው ትርክት… እስከመቼ ? (ቹቹ አለባቸው)
31/12/2020 ዘጋቢ ፊልሙ እና አውዳሚው ትርክት… እስከመቼ ? ቹቹ አለባቸው እንደመግቢያ፦ ተጠየቅ * በትላንትናው ምሽት “ሞት በማንነት_ማይካድራ” በሚል ርዕስ በፋና ቲቪ የተዘጋጀው ዘጋቢ ፊልም ለወዳጅም ሆነ ለጠላት አንድ መራር እውነት አስተላልፏል። አማራነት ወንጀል ሆኖ የአማራ ልጆች በማንነታቸው ብቻ ‘ይሙት በቃ’ ፖለቲካዊ ብያኔ ተፈርዶባቸው በየአቅጣጫው በጅምላ ይገደሉ እንደነበር ዘጋቢ ፊልሙ ላይ ተመልክቷል። ለሦስት አስርት ዓመታት አማራ […]
የስደተኞች ተቆርቋሪና የስኬት ተምሳሌቷ አጊቱ ጉደታ ማን ነበረች? ቢቢሲ/አማርኛ

31 ታህሳስ 2020, 13:11 EAT ማክሰኞ ዕለት በሰሜናዊ ጣሊያን ትሬንቲኖ ግዛት ውስጥ ነዋሪ የነበረችው ታዋቂዋ ኢትዮጵያዊት የአጊቱ ጉደታ ግድያን ተከትሎ በጣሊያን የኢትጵያ ተወካይ የሆኑት አምባሳደር ዘነቡ ታደሰ ጉዳዩን በቅርበት ለመከታተል ከባልደረቦቻቸው ጋር ወደ ስፍራው መሄዳቸውን ቢቢሲ ለማወቅ ችሏል። ኤምባሲው የአጊቱ ግድያ ከተሰማ በኋላ ተሰማውን ሐዘን ገልጾ ወንጀሉን በተመለከተም ከጣሊያን መንግሥት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር በመሆን […]
የግብጽ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢትዮጵያን አምባሳደር ለማብራሪያ ጠራ ።

December 31, 2020 የግብጽ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢትዮጵያን አምባሳደር ለማብራሪያ ጠራ። የግብጽ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ የኢትዮጵያው የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ የግብጽን የውስጥ ጉዳዮችን በተመለከተ ተናግረዋል በሚለው አቤቱታው ዙሪያ ማብራሪያ እንዲሰጡት የኢትዮጵያ አምባሳደርን ጠርቷል። የዜና ዘገባዎች እንደሚያመለክቱት የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ዲና ሙፍቲ ማክሰኞ ግብፅ ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ. ከ 2011 ጀምሮ በብሉ […]
ቀጣዩ ምርጫ ወደ ብሄራዊ መግባባት የምንሻገርበት ወሳኝ ምዕራፍ ላይ የሚካሄድ እንደመሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሊጠቀሙበት ይገባል- ምሁራን

Dec 31, 2020 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ቀጣዩ ምርጫ ወደ ብሄራዊ መግባባት የምንሻገርበት ወሳኝ ምዕራፍ ላይ የሚካሄድ እንደመሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሊጠቀሙበት ይገባል ሲሉ የሶዶ ዩኒቨርስቲ የማህበረሰብ ሳይንስ መምህር ንጋቱ አበበ ገልጸዋል ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ የነበራቸው የማህበረሰብ ሳይንስ ምሁሩ፤ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሀገሪቱ ያለችበትን ሁኔታ ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት የማህበረሰቡን ጥያቄ እና የልብ […]
የሱዳን የመከላከያ ሰራዊት ሉአላዊነት መጋፋቱን ቀጥሎ ዛሬ ታህሳስ 22 ቀን 2013 ዓ.ም ከምሽቱ 5 ሰዓት አካባቢ በመተማ ወረዳ ቱመት መንዶካ ቀበሌ በጀበል ስኳር ተራራና በአካባቢው ገበሬዎች ላይ ሲተኩስ ማምሸቱ ተገለፀ።

አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ታህሳስ 22 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ ላለፉት ሳምንታት የኢትዮጵያን ሉአላዊነት በመጋፋት በምዕራብ ጎንደር ዞን ምዕራብ አርማጭሆ በተለያዩ አካባቢዎች በመግባት ምሸግ ሲቆፍር፣ ባለሀብቱንና አርሶ አደሩን ሲዘርፍ የሰነበተው የሱዳን ጦር ዛሬም በመተማ ቱመት መንዶካ በኩል ሲተኩስ ማምሸቱ ተሰምቷል። ከምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ ለአማራ ሚዲያ ማዕከል የደረሰው መረጃ እንዳመለከተው የሱዳን የመከላከያ ሰራዊት […]
Egypt’s foreign ministry summons Ethiopia’s chargé d’affaires – Al-Ahram Weekly 02:19

Ethiopia’s Ministry of Foreign Affairs spokesperson’s statements came in a press conference in which he announced that the AU has called for a meeting next Sunday between Ethiopia, Egypt, and Sudan to discuss the GERD Ahmed Morsy , Thursday 31 Dec 2020 The headquarters of the Egyptian foreign ministry in Cairo (Photo: Reuters) Egypt’s Ministry […]
