”የሰዎችን ደኅንነት ማረጋገጥ ቀዳሚው የመንግሥት ግዴታ ነው” – ኢሰመኮ

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ መተከል ዞን፣ ቡለን ፣ በኩጂ ቀበሌ ከለሊቱ 10፡00 ሰዓትላይ የታጠቁ ኃይሎች በእንቅልፍ ላይ በነበሩ ነዋሪዎች ላይ ያደረሱትን ጥቃት አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል። በኩጂ ቀበሌ ከወረዳው መቀመጫ ከሆነችው ቡለን ከተማ 90 ኪ.ሜ. ርቃ የምትገኝ ሲሆን የሺናሻ፣ የኦሮሞና የአማራ ተወላጆች እንደሚኖሩ የጠቀሰው ኮሚሽኑ ለቀበሌው የተመደበ የፖሊስ ወይም የፀጥታ ኃይል አለመኖሩን […]

እይታ – – – ትህነግ የአማራ ጠላት ሆኖ ያስነሳው ምንድን ነው? መንግስቱ ሙሴ በሚኒሊክ ቴሌቪዥን

Dec 18, 2020 እይታ – – – ትህነግ የአማራ ጠላት ሆኖ ያስነሳው ምንድን ነው – YouTube https://www.youtube.com/watch?v=Z7438JyLDdI44:332020-12-18 · Subscribe to Menelik Television Here https://www.youtube.com/meneliktelevision?sub_confirmation=1Author: Menelik TelevisionViews: 540

Ethiopia: At least 100 dead in latest surge of violence against ethnic minorities Amnesty International (Press Release) 15:04

Courtesy UN Office for the Coordination of Humanitarian Affairs © OCHA/ReliefWe Ethiopia: At least 100 dead in latest surge of violence against ethnic minorities 23 December 2020, 18:51 UTC Responding to the horrifying killing of at least 100 people by armed assailants in Ethiopia’s Benishangul -Gumuz Region on the morning of 23 December, Netsanet Belay, Research and Advocacy Director of Amnesty International, said: Amnesty International said:   […]

በቤንሻንጉል ጉምዝ ከ100 በላይ ሰላማዊ ሰዎች በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸውን ከጥቃቱ ያመለጡ ገለፁ፟ – ቪኦኤ / አማርኛ

ዲሴምበር 23, 2020 አስቴር ምስጋናው Benishangul-gumuz region ባህር ዳር — በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል መተከል ዞን ቡለን ወረዳ በኩጂ ቀበሌ ውስጥ ከመቶ በላይ ሰላማዊ ሰዎችበታጣቂዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች እየተናገሩ ነው። የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልላዊ መንግሥትም ጥቃቱበሲቪሎቹ ላይ መፈፀሙን አረጋግጧል። ከዚህ ጥቃት ማምለጣቸው ለአሜሪካ ድምፅ የገለፁልን ነዋሪዎች፤ ጥቃቱን የፈፀሙት የክልሉን ልዩ ኃይልየደንብ ልብስ የለበሱ መሆንቸውን ተናግረዋል። ያነጋገርናቸው ሁለቱ ነዋሪዎች የተገደሉትን […]

The United States’ Humanitarian Assistance Response to Conflict in Ethiopia’s Tigray Region – U.S Department of State 16:10

Press Statement Michael R. Pompeo, Secretary of State December 23, 2020 The United States is providing more than $18 million in assistance to respond to the growing humanitarian needs caused by conflict in Ethiopia’s Tigray region.  This assistance will help our international humanitarian organization partners respond to the needs of more than 52,000 new refugees in Sudan, refugees and displaced persons in Ethiopia, and possible […]

በመተከል ዞን ከተፈጠረው የጸጥታ ችግር ጋር በተያያዘ እጃቸው አለበት የተባሉ አመራሮች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

On Dec 23, 2020 657 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2013 (ኤ ፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ መንግስት በመተከል ዞን ከተፈጠረው የጸጥታ ችግር ጋር በተያያዘ እጃቸው አለበት የተባሉ ከፍተኛ እና በየደረጃው የሚገኙ አመራሮችን በህግ ቁጥጥር ሥር ማዋል ጀምሯል፡፡ በዞኑ በተፈጠረው የጸጥታ ችግር እጃቸው ያለበትን፣ ኃላፊነታቸውን በአግባቡ ያልተወጡ አመራሮችን በህግ ቁጥጥር ስር እያዋለ ሲሆን እስካሁንም 5 […]

የታህሳስ 14 ልዩ ልዩ መረጃዎች – ኦህዴድ ብልጽግና አዲስ አበባን የኦሮሞ የግል ንብረት ማድረጉን ያቁም- ባልደራስ – ህወሀት ድጋሚ እንዲደራጅ እድል እየተሰጠው ነው-መ/ር ጸጋየ – ከአ…

December 23, 2020 የታህሳስ 14 ልዩ ልዩ መረጃዎች – ኦህዴድ ብልጽግና አዲስ አበባን የኦሮሞ የግል ንብረት ማድረጉን ያቁም- ባልደራስ – ህወሀት ድጋሚ እንዲደራጅ እድል እየተሰጠው ነው-መ/ር ጸጋየ – ከአንዷ በስተቀር የሁሉንም ታጋች ተማሪ ቤተሰቦች አግኝተናል – ጋዜጠኛ መአዛ መሀመድ- በሱዳን መከላከያ ላይ ጥብቅ እርምጃ ይወሰድ እና ሌሎችንም መረጃዎችን ይከታተሉየአማራ ሚዲያ ማእከል የዩቱዩብ አድራሻን ሰብስክራይብ አድርጉ […]

መቀሌን ለመያዝ በተካሄደው ጦርነት ሲቪሎች መገደላቸውን የጤና ቢሮ ኃላፊው ገለፁ

ዲሴምበር 23, 2020 አዳነች ፍሰሀየ በትግራይ ክልል ጊዜያዊ የጤና ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ፋሲካ ዐምደሥላሴ በዐይደር ሪፈራል ሆስፒታል የቀዶ ሕክምና ስፔሻሊስት ሆነው ሲያገለግሉ በነበረበትና የኢትዮጵያ መካልከያ ሠራዊት መቀሌን ሲቆጣጠሩ ነበረ ያሉትን ሁኔታ አስረድተዋል። “በአሁኑ ወቅት ሙሉ በሙሉ ተዘርፈው ባዶ ቀርተዋል” ወደ ሚሏቸው የውቅሮና የአዲግራት ሆስፒታሎች የመድሃኒት አቅርቦት ለማድረስ መቻላቸውን ጠቁመው በአብዛኞቹ የትግራይ ከተሞችና ቦታዎች ግን ተደራሽነት […]

መንግስት የዜጎችን ደኅንነት ማረጋገጥ ቀዳሚው ተግባሩ አድርጎ መስራት ይገባዋል – የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን

On Dec 23, 2020 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የዜጎችን ደኅንነት ማረጋገጥ ቀዳሚው ተግባሩ አድርጎ መስራት እንደሚገባው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ዛሬ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው ትናንት ታኅሣሥ 13 ቀን 2013 ዓ.ም በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ቡለን ወረዳ በኩጂ ቀበሌ ከሌሊቱ 10፡00 ሰዓት ላይ […]