ኦሕዴድ/ብልፅግና አዲስ አበባን የኦሮሞ ንብረት ለማድረግ የጀመረውን ዘመቻ ያቁም…!!! (ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ)

23/12/2020 ኦሕዴድ/ብልፅግና አዲስ አበባን የኦሮሞ ንብረት ለማድረግ የጀመረውን  ዘመቻ ያቁም…!!! ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ኦህዴድ ብልፅግና ቤተ-መንግሥት ከገባ ጀምሮ የመላ ኢትዮጵያውያን ብሎም የአፍሪካ መዲና የሆነቺውን አዲስ አበባን በኦሮማዊነት መንፈስ ለመቆጣጠር እንቅስቃሴዎችን እያደረገ ይገኛል፡፡ ከሰሞኑ ከተማዋን የኦሮሞ ብቻ መዲና ለማድረግ እና ኦሮማዊ ስነ-ልቦናን ለማላበስ ኦሕዴድ/ብልፅግና የሕንፃዎች ግንባታ ዘመቻን ጀምሯል፡፡ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በ1.8 ቢሊዮን ብር ወጭ […]

Geopolitical hotspot: the Tigray crisis, Ethiopia – Geographical 08:43

Written by  Tim Marshall Published in Geopolitical Hotspot Washington, DC – November 9, 2020: Protesters demonstrating at Black Lives Matter Plaza against the escalating military conflict in Ethiopia’s Tigray Province 23 Dec2020 Conflict in Tigray threatens to undermine progress in Ethiopia. Tim Marshall investigates There’s never a good time for war, but the timing of […]

Egypt backs Sudan against Ethiopia amid Nile dam impasse – Al-Monitor 08:29

Egypt reiterated its support for Sudan following an attack by Ethiopian forces on Sudanese military troops near the border, at a time of deadlock between the three countries over the controversial dam Addis Ababa is building on the Blue Nile. A general view of the Blue Nile River as it passes through the Grand Ethiopian […]

Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia (22nd December 2020)

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, December 23, 2020 DailyLaboratory test: 4,347Severe cases: 274New recovered: 1,137New deaths: 3New cases: 290 TotalLaboratory test: 1,752,252Active cases: 13,954Total recovered: 104,818Total deaths: 1,864Total cases: 120,638

በቤንሻንጉል ክልል መተከል ዞን በተፈፀመ ጥቃት በርካታ ሰዎች መገደላቸው ተገለፀ

በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ቡለን ወረዳ በኩጂ ቀበሌ ዛሬ [ረቡዕ ታህሳስ 14/2013] ንጋት ላይ በተፈፀመ ጥቃት ከ90 በላይ ንፁሃን ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ለቢቢሲ ገለፁ። የመተከል ዞን አስተዳዳሪ አቶ አትንኩት ሽቱ በበኩላቸው ጥቃቱ ስለመፈፀሙ መረጃው እንደሌላቸው የተናገሩ ሲሆን፣ የክልሉ ኮምዩኒኬሽን ኃላፊ አቶ መለሰ በየነ ግን ጥቃቱ መፈፀሙን አረጋግጠው የሟቾች ቁጥር እስካሁን ድረስ ባይታወቅም “በጣም ከፍተኛ […]

በኢትዮጵያ ያሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች ቁጥር ከ85 ወደ 59 ቀነሰ

23 ታህሳስ 2020, 10:26 EAT በኢትዮጵያ ውስጥ ይንቀሳቀሳሉ ተብለው በቁጥር ከሚታወቁት 85 የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል 26ቱ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በመሰረዛቸው ብዛታቸው ወደ 59 ቀነሰ። በቦርድ መሰረዛቸው የተገለጸው በተለያዩ ጊዜያት ተመስርተው በብሔርና በአገር አቀፍ ፓርቲነት በሕጋዊ መንገድ ተመዝግበው ከሚገኙት ውስጥ በፓርቲነት ለመቀጠል የሚያስችላቸውን መስፈርቶች ሳያሟሉ የቀሩት 26 የፖለቲካ ፓርቲዎች ናቸው። በአገሪቱ በተለያዩ ጊዜያት ተመዝግበው ከነበሩት […]

Festival of Israeli-Ethiopian culture keeps the beat, even online – The Times of Israel 07:14

The annual Hullageb arts festival, hosted by Jerusalem’s Confederation House, includes vocalists from the ‘Ethiopian Banai’ family and a play that echoes the community’s protests By Jessica Steinberg 22 December 2020, 2:01 pm Jessica Steinberg covers the Sabra scene from south to north and back to the center. Vocalist Tamar Rada feels more Israeli than […]

UN Mali probe: UN investigators find evidence of war crimes from 2012-2018 – France 24 16 :23

Issued on: 22/12/2020 – 22:12 By: Wassim Cornet | Tatiana REITER 13 min In this edition, an investigatory committee for the United Nations is accusing the Malian army of committing war crimes, in a report detailing violence in the country in recent years.  Also, the UN is appealing for more than 150 million dollars in additional […]