ላልተመረጡበት የስልጣን ዘመን እቅድ ማዘጋጀት ጸረ ዲሞክራሲያዊነት ነው! (አቻምየለህ ታምሩ)

29/12/2020 ላልተመረጡበት የስልጣን ዘመን እቅድ ማዘጋጀት ጸረ ዲሞክራሲያዊነት ነው! አቻምየለህ ታምሩ በዲሞክራሲያዊ ምርጫ የመንግሥት ሥልጣን በሚያዝባቸው አገራት ሁሉ አገራዊ እቅድ የሚዘጋጀው በመንግሥትነት የተሰየመው አካል ወይም መንግሥት ለመሆን የሚፎካከር ወገን በተመረጠበት ወይም በሚመረጥበት [አራት ወይም አምስት ዓመታት] የስልጣን ዘመን ብቻ ለሚከውናቸው ተግባራት ብቻ ነው። በምርጫ የመንግሥት ስልጣን በሚያዝበት አገር አንድ መንግሥት ላልተመረጠበት የስልጣን ዘመን እቅድ አያዘጋጅም። […]
ትግራይ ፡ “አገሬ ኢትዮጵያ ችግር ውስጥ ናት፤ ተጨንቄያለሁ” ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም – ቢቢሲ/አማርኛ

29 ታህሳስ 2020, 10:06 EAT ኢትዮጵያዊው የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ሁኔታ እንደሚያሳስባቸው ተናገሩ። ዳይሬክተሩ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት የቀሩትን የፈረንጆች 2020 በተመለከተ ባደረጉት ንግግር ላይ “ኮቪድ አልበቃ ብሎ እኔ ደግሞ የግል ህመም አለብኝ። ስለ አገሬ እጨነቃለሁ” ብለዋል። “ከኮቪድ-19 በተጨማሪ 2020 ከባድ የሆነብኝ አገሬ ችግር ውስጥ ስለሆነች ነው” ያሉት ዋና […]
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ አራት የምክር ቤት አባላቱን ያለመከሰስ መብት አነሳ – ቢቢሲ/አማርኛ

29 ታህሳስ 2020 የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ባለፈው ሳምንት በመተከል ዞን ከተፈጸመው የበርካታ ሰዎች ግድያ ጋር በተያያዘ እጃቸው አለበት የተባሉ አራት የምክር ቤቱ አባላትን ያለመከሰስ መብት አነሳ። የክልሉ ምክር ቤት ዛሬ ማክሰኞ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባው በጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ያለመከሰስ መብታቸው እንዲነሳ ጥያቄ የቀረበባቸው አቶ አድጎ አምሳያ፣ አቶ ሽፈራው ጨሊቦ፣ አቶ ግርማ መኒ እና አቶ […]
ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፡ በመተከል ዞን በተፈፀመው ግድያ ተጠረጥረው የተያዙ የክልሉ ባለሥልጣናት ቁጥር ዘጠኝ ደረሰ – ቢቢሲ/አማርኛ

December 29,2020 በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመተከል ዞን ባለፈው ሳምንት በተፈፀመው ግድያ ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር የዋሉ የክልልና የዞን አመራሮች ቁጥር ዘጠኝ ደረሰ። እነዚህ የመንግሥት ባለሥልጣናት ታኅሣስ 13/2013 ዓ.ም በኩጂ ቀበሌ በደረሰው ጥቃት ወቅት የተሰጣቸውን የመንግሥት ኃላፊነት በአግባቡ ባለመወጣት እንዲሁም በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ተሳታፊ ናቸው በሚል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የክልሉ ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ አቶ መለሰ በየነ […]
የድምፀ ወያነ ላንቃ ተዘጋ!!! ሠማዕታቱን የረሳ ትግል፣ ዳግም ለመግደል የተሠናዳ ነው!!!- ሚሊዮን ዘአማኑኤል
December 29, 2020 የ1997ዓ/ም ምርጫ ኢትዮጵያዊያን ዜጎችን በግፍ የገደሉ ወንጀለኞች ለፍርድ ይቅረቡ! ለህብረ-ብሔር ሠማዕታት መታሰቢያሐውልት ይቁምላቸው!!!የህወሓት የፕሮፓጋንዳ ዋነኛ መሣሪያ ድምፀ ወያነ በ1975 ዓ/ም ተቆቁሞ በ2013 ዓ/ምበኢትጵጵያ መከላከያ ሠራዊት ኃይል በሠላሣ አመቱ በቁጥጥር ሥር ዋለ!!! ግፍ ሞልቶ ፈሠሠ!!! የትግራይ ሠማዕታትንህዝባዊ ትግል አርክሰውት ለራሳቸው ኃብትና ንብረት ዝርፍያ ሲሉ ትግሉን ከዱ፣ በሥልጣን ጥም ሠከሩ፣ መቐለ መሸጉ፣የህወሓትየጦር አበጋዞች በትግራይ […]
UNICEF USA BrandVoice: UNICEF Rushes Aid To Ethiopian Refugees In Sudan – Forbes 11:57

Dec 29, 2020,11:42am EST Maryanne Murray Buechner Brand Contributor UNICEF USA A UN inter-agency response ramps up to assist tens of thousands of refugees fleeing ongoing violence in Ethiopia’s Tigray region — while bracing for the arrival of tens of thousands more. A full-scale humanitarian crisis is unfolding as thousands more refugees flee ongoing fighting in Tigray, Ethiopia’s […]
On Edge: With family missing in Ethiopia’s civil war, Denver woman says her “mind is the hardest place to be” Denver Post, Colorado 08:35

Millete Birhanemaskel faced the normal 2020 anxieties. That changed on Nov. 3. By Susan Greene Colorado News Collaborative December 29, 2020 at 6:00 a.m. Millete Birhanemaskel, a refugee, long-time Denver resident and businesswoman, grappled with 2020 as many others have: She tried to protect her family, her employees, her tenants from COVID’s reach. She worried […]
WHO head talks of ‘personal pain’ over Ethiopia’s Tigray conflict – The National 06:03

Tedros Adhanom Ghebreyesus said it has been ‘very difficult’ as he has family members in the area he is unable to reach due to fighting AFP Dec 29, 2020 In rare personal comments, World Health Organization chief Tedros Adhanom Ghebreyesus has spoken of his “personal pain” over the “worsening” conflict raging in his home country […]
Saskatchewan man fears for Ethiopian family displaced by violence – CBC.ca 04:16

Ted Jaleta fled Ethiopia 40 years ago; now his family members are threatened Kendall Latimer · CBC News · Posted: Dec 29, 2020 3:00 AM CT A youngster walks on the side of the road in a rural area of Ethiopia. Thousands have been displaced as ethnic tensions have risen and violence has erupted in […]
EU calls for investigation into ‘ethnically targeted’ violence in Ethiopia – New Europe 03:15

By Zoe Didili Journalist, New Europe An Ethiopian refugee woman with her child from Tigray region wait to receive aid at the Um Rakuba refugee camp, the same camp that hosted Ethiopian refugees during the famine in the 1980s, some 80 kilometers from the Ethiopian-Sudan border in Sudan, 01 December 2020 (issued 02 December 2020). […]
