በወለጋ አሙሩ ወረዳ የሚኖሩ አማራዎች መረጃ ለሚዲያ አካላት ታደርሳላችሁ በሚል ምክንያት ከፍተኛ ችግር እየደረሰባቸው እንደሆነ የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡…

በወለጋ አሙሩ ወረዳ የሚኖሩ አማራዎች መረጃ ለሚዲያ አካላት ታደርሳላችሁ በሚል ምክንያት ከፍተኛ ችግር እየደረሰባቸው እንደሆነ የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡… በወለጋ አሙሩ ወረዳ የሚኖሩ አማራዎች መረጃ ለሚዲያ አካላት ታደርሳላችሁ በሚል ምክንያት ከፍተኛ ችግር እየደረሰባቸው እንደሆነ የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ አሻራ ሚዲያ ታህሳስ፡-18/04/13/ዓ.ም ባህር ዳር በወለጋ አሙሩ ወረዳ የሚኖሩ አማራዎች ዛሬም እየተፈናቀሉ መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ የሚፈናቀሉት ደግሞ በማንነታቸው […]
የሱዳን የመረጃ ሚኒስትር ፋሰል ሳላህ ድንበራችን እስከ 70 ከመቶ አስመልሰናል ሲሉ ለሮይተርስ ተናገሩ፡፡

አሻራ ሚዲያ ታህሳስ 18/2018 ዓ•ም ባህርዳር የኢትዮጵያ መንግስት በበኩሉ ግጭቱ የሁለቱን ሀገራት ህዝቦች አይወክልም ሲል ነገሩን ዝቅ አድርጎ ተመልክቶታል፡፡ የሱዳን የመረጃ ሚኒስትሩ ፋሰል ሳላህ ከሮይተርስ ጋር ባደረጉት ቆይታ መከላከያ ሀይላችን መሬት እንዲያስመልስ ተልዕኮ ተሰጥቶታል፡፡ በእስካሁኑ ሁኔታውም እስከ 70% ድረስ መሬታችን አስመልሷል ያሉ። ሲሆን፣በኢትዮጵያ በኩል ከአንድ ቢሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረት እንደወደመ የምዕራብ ጎንደር ዞን አስተዳድር […]
Globe 2020 SABC News Interview with Prof. Mammo Muchie

December 27, 2020 Ethiopian authorities say 42 armed men have been killed following a massacre of ethnic groups
Why Sudan Took an Aggressive Military Action and Annex Ethiopian Territory? Aklog Birara (Dr)

December 27, 2020 I have always argued that Egypt’s relentless proxy wars will undermine Ethiopian territorial integrity, sovereignty, and the unity of its diverse population. Egypt’s ultra nationalist and militaristic approach to the resolution of conflicts in Africa threatens peace and stability in the entire region. It is not in the interest of the Sudanese […]
በምዕራብ ጎንደር ዞን አስተዳደር በዞኑ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ በዞኑ ዋና አስተዳዳሪ በአቶ ደሳለኝ ጣሰው የተሰጠ መግለጫ

ዞናችን ባሳለፍናቸው ወራት አንፃራዊ የሆነ ሰላምና መረጋጋት ተፈጥሮ ህዝባችን ወደልማቱና የእለት ከለት ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሲው ተመልሶ በርካታ ተግባሮች እያከናወነ መቆየቱ ይታወቃል። ይሁን እንጅ ከሀዲውና የእናት ጡት ነካሹ የትነግ የጥፋት ሀይል የሀገራችን አርማና መለያ በሆነው በሰራዊታችን ላይ የፈፀመውን ወንጀል ተከትሎ ህግና ስርዐት ለማስከበር የተከበረው የዞናችን ህዝብ፣ ልዩ ሀይልና ሚሊሻችን ከሰራዊታችን ጋር ተሠልፎ አኩሪና አንፀባራቂ ድል አበርክቷል። […]
በማይካድራ የዘር ጭፍጨፋ ወንጀል የተገደሉ ሰዎች ቁጥር 1100 በላይ ደርሷል።

December 27, 2020
ህወሓትና ኦዴፓ ልዩነት የላቸውም! በጠ/ሚ አብይ መንግስት የፌደራል ስልጣን እንድወስድ ተጠይቄያለሁ

December 27, 2020
East Africa: Sisi, S. Africa President Hold Phone Talks On Ethiopian Dam

26 December 2020 Egypt State Information Service (Cairo) Photo compilation: Egyptian President Abdel-Fattah El-Sisi (R) and South African President Cyril Ramaphosa (photo courtesy of the Presidency) President Abdel Fattah El Sisi on Saturday 26/12/2020 reiterated the foundations of Egypt’s firm stance on the imperative to formulate a binding legal agreement gathering Cairo, Khartoum and Addis […]
Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia (26th December 2020)

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, December 27, 2020 DailyLaboratory test: 6,709Severe cases: 236New recovered: 670New deaths: 4New cases: 533 TotalLaboratory test: 1,776,322Active cases: 12,241Total recovered: 108,269Total deaths: 1,901Total cases: 122,413
የቤኔሻንጉል በጉራፈርዳና ሌሎችም ቦታዎች ለምን በተከታታይ በዘር ላይ ያነጣጠረ ጥቃት በረታ?… አክሊሉ ወንድአፈረው

( ethioandenet@bell.net ) ዲስምበር 26፣2020 ባለፈው ጥቂት ወራት በቤኒሻንጉል ነዋሪ የሆኑ የአማራና አገው ማኅበረሰብ አባላት ላይ ሰፊ ጭፍጨፋ ተካሂዷል። ይህን አስቃቂ ግፍ ሰምተንና ዓይተን ሳንውል ሳናድር ጥቅምት 12፣ 2013 ዓ. ም (ኦክቶበር 22፣ 2020) ደግሞ በቤንች ማጂ ጉራፈርዳ የአካባቢው ባለሥልጣኖች እንደሚሉት የ18 ሰዎች (በአካባቢው ሌሎች ምንጮች መሠረት እስክ 89 የሚደርሱ) ህይውት የቀጠፈ ተመሳሳይ ጭፍጨፋና ተዛማጅ ማፍናቀል በአማራ […]
