የኢትዮጵያ እና ሱዳን ድንበር ፡ ኢትዮጵያ የአፍሪካ አገራት በድንበሩ ጉዳይ ሱዳንን እንዲመክሩ ጥሪ አቀረበች – ቢቢሲ/አማርኛ

19 የካቲት 2021 የኢትዮጵያ መንግሥት ሱዳን በሁለቱ አገራት መካከል ያለው የድንበር አለመግባባት በሠላማዊ መንገድ እንዲፈታ የአፍሪካ አገራት ሱዳንን በመምከር አስተዋጽኦ እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረበ። የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ትናንት ሐሙስ ባወጣው በዚህ መግለጫ ላይ በድንበር ጉዳይ ሰበብ ሁለቱ አገራት ወደ ጦርነት እንዲገቡ የሱዳን የመከላከያ ኃይል ከፍተኛ ግፊት እያደረገ ነው ሲል ወንጅሏል። በተጨማሪም የሱዳን ሕዝብ መንግሥቱ በሁለቱ […]
የወልቃይት ጠገዴ ጠለምትና ራያ የአማራነት ጉዳይ ፋይሉ የተዘጋ ነው – አቶ አገኘሁ ተሻገር

February 19, 2021 (አብመድ) ሁልጊዜም አሸናፊ፣ ሁልጊዜም ተዋጊ፣ ወንድነት ከእኛ በላይ ለሣር የሚለው ትህነግ በጀመረው እሳት ተለብልቦ ከዋሻ፣ ቤተመንግሥት ከቤተመንግሥት ወደ አንድ አካባቢ፣ ከአንድ አካባቢ ወደ ዋሻ ወርዶ ተበታትኗል። አብዛኛው ተይዟል፣ ሞቷል፣ የቀረውም እየታደነ መሆኑ እየተነገረ ነው። እብሪተኛው ትህነግ የእብሪቱ የመጨረሻውን ሥራ ጥቅምት 24 አመሻሽ በመከላከያ ሠራዊት ላይ ፈፀመ።በዚያም አላቆመም በአማራ ክልልም ጥቃት ፈፀመ። ዳግም […]
ALEX DE WAAL: The brute reality..Eritrea’s war isn’t a sidebar to Ethiopia’s crisis in Tigray: it is the centre gravity

OPINION: Eritrea’s Silent War. The brute reality is that Eritrea’s war isn’t a sidebar to Ethiopia’s crisis in Tigray: it is the center of gravity. By Alex DeWaal On February 19, 2021 [World Peace Foundation] The brute reality is that Eritrea’s war isn’t a sidebar to Ethiopia’s crisis in Tigray: it is the center of […]
Reflections on Some Challenging Questions about the Current Situation in Ethiopia – Messay Kebede

February 19, 2021 On the Support of some Western Circles to the TPLF One thing that is as surprising as the swift military defeat of the TPLF is the support that it gets from some Western circles. In light of the TPLF’s abysmal record of human right abuses and the recent numerous atrocities it committed […]
ከ ሃምሳ ሺ በላይ አባላትና ደጋፊዎች የሚሳተፉበት የጎዳና ላይ ትርዒት በአምስት ፓርቲዎች ጥምረት ተዘጋጀ…!!!

19/02/2021 ከ ሃምሳ ሺ በላይ አባላትና ደጋፊዎች የሚሳተፉበት የጎዳና ላይ ትርዒት በአምስት ፓርቲዎች ጥምረት ተዘጋጀ…!!! ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ፅ/ቤት አዲስአበባ ጉዳዮ:-የምርጫ ቅስቀሳ የመክፈቻ ስነስርዓት ዝግጅትን ስለማሳወቅ እንደሚታወቀው በኢትዮጵያ የብሔራዊ የምርጫ ቦርድ የምርጫ የጊዜ ሰሌዳ መሰረት የምረጡኝ ቅስቀሳና የምርጫ ዘመቻ የካቲት 8/2013ዓ.ም በይፋ ተጀምሯል። ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ /ባልደራስ/ አማራ ብሔራዊ ንቀናቄ/አብን/ ፣ የመላው ኢትዮጵያ […]
ህዝባዊ መንግስት…!!! (ተመስገን ደሳለኝ)

19/02/2021 የድኅረ-ፋሺስቷ ኢትዮጵያ አርበኞችን ገፍታ፣ ባንዳዎችን መሾሟ ምሬት ያሳደረበት ባለ-ቅኔ፡- ‹‹ኢትዮጵያ አገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ፣ የሞተለሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ፤›› ማለቱን ሰምተናል። በዚያ ዘመን የተቀነቀነው የ‹ሕዝባዊ መንግሥት› ጥያቄም፣ አዙሪት ይዞት ወድቆ-እየተነሳ እዚህ ደርሷል። አቀራረቡ ቢለያይም ከአፈ-ንጉሥ ታከለ እስከ ቢተወደድ ነጋሽ፣ ከመንግሥቱ ነዋይ እስከ መንግሥቱ ኃይለማርያም፣ ከኃይሌ ፊዳ እስከ ብርሃነመስቀል ረዳ፣ ከአስራት ወልደየስ እስከ መስፍን ወልደማርያም፣ ከብርሃኑ […]
የኢትዮጵያን ሕዝብ በመጨፍጨፍ ከዓላማው ማሰናከል አይቻልም…!!! ታሪክ ምስክር ነው…!!! (ፕሮፌሰር ሹመት ሲሻኝ የታሪክ ተመራማሪ)

19/02/2021 የኢትዮጵያን ሕዝብ በመጨፍጨፍ ከዓላማው ማሰናከል አይቻልም…!!! ታሪክ ምስክር ነው…!!! ፕሮፌሰር ሹመት ሲሻኝ የታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ሹመት ሲሻኝ የታሪክ ተመራማሪ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ የታሪክ ተመራማሪ እና መምህር ፕሮፌሰር ሹመት ሲሻኝ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፣ በበርካታ ሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ያለቁበትና በወራሪው የጣሊያን ወታደሮች የተፈጸመው የካቲት 12 ቀን 1929 ዓ.ም ጭፍጨፋ በሕዝቦች ዘንድ ሽብር በመፍጠር ድልን […]
የራስ መኮነንን ሐውልት አፍርሶ የአድዋን ድል የሚዘክረው የሐረሪ ክልል…!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

Post 19/02/2021 * … ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ አድዋ ቆስለው ስለተመለሱት አባታቸው ስለ ራስ መኮንን የሰጡት ምስክርነት! ያገራችን ሰው “ሞኝ ባያፍር የሞኝ ዘመድ ያፍር” የሚል ብሒል አለ። ብሒሉን ማስታወሴ ከሐረር ወደ አድዋ የዘመተውን የኢትዮጵያ ጦር የመሩትንና የጣሊያንን ወራሪ ጦር በአምባላጌ፣ በመቀሌና መጨረሻም በአድዋ አቧራ ያስገሱትንና ወደ አድዋ የዘመተው ጦር ጠቅላይ ኢታማጆር የነበሩትን የራስ መኮነን መታሰቢያ ሐውልት […]
አምባሳደር ፍሰሃ አስገዶም ስለፕሬዚዳንት ኢሣያስ ቃለ ምልልስ – ቪኦኤ/አማርኛ
ፌብሩወሪ 19, 2021 አዳነች ፍሰሀየ ፎቶ ፋይል፦ አምባሳደር ፍሰሀ አስገዶም ዋሺንግተን ዲሲ — የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሣያስ አፈወርቂ ከመንግሥታቸው መገናኛ ብዙኃን ጋር ከትናንት በስተያ ቃለ ምልልስ አድርገው በሃገራቸውና በቀጣናው ጉዳዮች ላይ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ፕሬዚዳንቱ ኢትዮጵያን በሚመለክት ካነሷቸው ነጥቦች መካከል “በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል የሰላምና የትብብር ሥምምነት ከተፈረመ በኋላ ሰላሙ ያልተዋጠላቸው የህወሃት መሪዎችና ደጋፊዎች ሰላሙን ለማሰናክል ሲሰሩ ነበር። […]
“የሕሊና እስረኞች ይፈቱ” ሰልፍን አስመልከቱ ውይይት ከአቶ ሙሉጌታ አያሌው ጋር (በግርማ ካሳ)

February 19, 2021
