Diocese of Aksum translates the Liturgical Texts of the Orthodox Church into the Amharic language – Orthodox Times 14:21

Feb 16, 2021 | 21:16 in Patriarchate of Alexandria Holy Archdiocese of Aksum Ethiopia The Holy Diocese of Aksum, with the blessing of Patriarch Theodore II of Alexandria and All Africa, began the translation of the liturgical texts of the Orthodox Church into the Amharic language for the Ethiopian Orthodox faithful to actively participate in […]
‹‹ብችል ህዝቡ በጠላት ላይ እንዲነሳ አስተባብራለሁ ካልሆነም እዚሁ እሞታለሁ!!!›› ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ

16/02/2021 ‹‹ብችል ህዝቡ በጠላት ላይ እንዲነሳ አስተባብራለሁ ካልሆነም እዚሁ እሞታለሁ!!!›› ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ ሀይለማርያም ግዛቸው •ብፁዕ አባታችንም ቅድስት ቤተ ክርስቲያንንና ቅድስት ሀገራችን በጸሎታቸው፣ ሕዝቡን በትምህርታቸው እየጠበቁ በተጋድሎ እየኖሩ ሳለ አረመኔው የኢጣሊያ ፋሺስት በ1928 ዓ.ም በኢትዮጵያ ላይ የግፍ ጦርነትን አውጆ ሕዝቡን በግፍ ይገድል ቤተ ክርስቲያንን ያቃጥል ጀመር። በየገዳማቱ እጅግ በርካታ ካህናትና መነኮሳት ተገደሉ፣ ብርቅዬ የቤተ ክርስቲያን ቅርሶች […]
አብርሃ ደስታ ”እናመሠግናለን” ¡ (ሙሉአለም ገብረመድህን)

16/02/2021 አብርሃ ደስታ ”እናመሠግናለን” ¡ ሙሉአለም ገብረመድህን * በዛሬው ዕለት ሁመራ፣ ማይካድራ፣ ዳንሻ፣ ወፍ-አርግፍ፣ ማክሰኞ ገበያ፣…ህጻናት፣ ታዳጊዎች፣ ወጣቶች፣ አዛውንቶች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ …የቀረ የህብረተሰብ ክፍል የለም፦“በትግሬ ገዥዎች ለዘመናት ለተፈጸመብን ግፍና በደል ‘ይቅርታ’ እና ‘ካሳ’ እንጠይቃለን! #ወልቃይት #ጠገዴ #ጠለምት፩ ዐማራ”የሚል መሪ ጥያቄ በማንገብ መልዕክታቸውን በምስል ሲያስተላልፉ ውለዋል!!! በመደበኛዋ ትግራይ (Proper Tigray) በተቋቋመው ጊዜዊ አስተዳደር ውስጥ የማህበራዊ ጉዳይ ኃላፊ […]
“ከትግራይ መሬት አንድ ካሬ ሜትር ብትወሰድ መሬቴን ለማስመለስ እታገላለሁ…!!!” (አብርሀ ደስታ)

16/02/2021 “ከትግራይ መሬት አንድ ካሬ ሜትር ብትወሰድ መሬቴን ለማስመለስ እታገላለሁ…!!!” አብርሀ ደስታ የትግራይ ክልል ግዝያዊ መስተዳድርን እደግፋለሁ። ምክንያቱም መንግስት አልባ ከመሆን የግዝያዊ መንግስትን መኖር ይሻላል። ምክንያቱም መንግስት ካለ መብራት፣ ስልክ፣ ባንክ ወዘተ ይኖራሉ። ህዝብ በደል ሲደርስበት የሚጮህበት/ለት አካል ያስፈልገዋል። የግዝያዊ መስተዳድሩ አካል የሆንኩት በፖለቲካዊ ምርጫዬ አይደለም፤ የፌደራል መንግስትን አቋም ደግፌ ወይም ህወሓትን ተቃውሜ አይደለም። የግዝያዊ መስተዳድሩ […]
“የምርጫው ሂደት በዚህ መልኩ መጀመሩ አሳዛኝም፤ አሳሳቢም ነው!!!” (ያሬድ ሀይለማርያም)

16/02/2021 “የምርጫው ሂደት በዚህ መልኩ መጀመሩ አሳዛኝም፤ አሳሳቢም ነው!!!”ያሬድ ሀይለማርያም* “ብሔር ከሌለህ ጋብቻ መፈጸም አትችልም፤ ብለው መልሱኝ!!!” አቶ ግርማ ሞገስ ከመገደሉ 2 ቀን በፊት በማህበራዊ ትስስር ገጹ ላይ የለጠፈው * የቆምንለት ዓላማ ገዳይ ሲመጣ የምንሸሸለት አይደለም! አቶ ግርማ ሰይፉ በገዢው ፓርቲ ካድሬዎች ተደጋጋሚ ዛቻና ማስፈራሪያ ሲፈጸምበት የነበርው የኢዜማ አባል እና እጩ አቶ ግርማ ሞገስ በቢሸፍቱ ከተማ […]
UNFPA, UNICEF call for renewed commitment to end female genital mutilation in Ethiopia

By Staff Reporter February 16, 2021 As the world observes International Day of Zero Tolerance against female genital mutilation (FGM), under the theme, “No Time for Global Inaction: Unite, Fund, and Act to End female genital mutilation,” UNFPA and UNICEF call for the accelerated implementation of the National Costed Roadmap to End Child Marriage and […]
አምባሳደር ስቴፋኒ ጆቢን በኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር ሆነው ተሾሙ

February 16, 2021 On Feb 16, 2021 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ስቴፋኒ ጆቢን በኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር ሆነው መሾማቸውን የአገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የካናዳ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርክ ጋርኔው እንዳስታወቁት፤ በኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር እና የአገሪቱ የአፍሪካ ህብረት ቋሚ ታዛቢ ሆነው እየሰሩ ባሉት አንቶኒ ቼቭሪር ቦታ ስቴፋኒ ጆቢን ተተክተዋል። እ.አ.አ 1991 […]
Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 update (15 February 2021)

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, February 16, 2021 Daily:Laboratory test: 5,001Severe cases: 307New recovered: 204New deaths: 15New cases: 733 Total:Laboratory test: 2,051,853Active cases: 16,668Total recovered: 128,946Total deaths: 2,209Total cases: 147,825
Ethiopia: WHO Ethiopia Signs Grant Agreement With Canada On Maintaining Essential Health Services in the Context of… AllAfrica 09:08

World Health Organization (Geneva) Addis Ababa, 16 February 2021 – The World Health Organization and Canada signed an agreement to ensure functional health services in the context of COVID-19 in Ethiopia. Through this agreement, Canada will provide WHO a grant amounting to 9.9 million Canadian dollars to strengthen the primary health care capacity to deliver […]
የአድዋ ድል በዓልና የተረሳው የጀግኖቻችን ገድል

February 16, 2021
