የኢትዮጵያ ተማሪዎች ንቅናቄ አሻራ በብሔረሰብ ጥያቄ ላይ – ባሕሩ ዘውዴ | ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha)

Post published:February 24, 2021 የኢትዮጵያ ተማሪዎች ንቅናቄ ከ1950ዎቹ መጨረሻ ጀምሮ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ዕጣ ፈንታ ላይ ወሳኝ ሊባል የሚችል ጫና አሳድሯል። የኢትዮጵያ ተማሪዎች ዐሠርት ያህል በቆየው የፖለቲካ ትግላቸው ካነሷቸው ጥያቄዎች መካከል ሁለቱና መሠረታዊ ሊባሉ የሚችሉት የመሬትና የብሔረሰብ ጥያቄ ናቸው። በየካቲት 1958 ‹‹መሬት ለአራሹ›› የሚል መፈክር በማንገብ አደባባይ ወጡ። ያ ጥያቄም ሲንከባለል ቆይቶ ከዘጠኝ ዓመት በኋላ በ1967ቱ […]
፠ ሀመር ቡስካ ተራራ ላይ የተተከለው የአቡነ ሙሴ ፀሊም ገዳም ተመርቋል። ከሀመር እስከ ጠረፍ ጠባቂዋ ደብር የጉዞ ማስታወሻ (ይርጋለም እሸቱ ~ ድሬቲዩብ)

፠ ሀመር ቡስካ ተራራ ላይ የተተከለው የአቡነ ሙሴ ፀሊም ገዳም ተመርቋል። ከሀመር እስከ ጠረፍ ጠባቂዋ ደብር የጉዞ ማስታወሻ(ይርጋለም እሸቱ ~ ድሬቲዩብ)በጉጉትና በናፍቆት ስንጠብቀው የነበረው የቡስካ ደብረ ጽዮን ማርያም ወአቡነ ሙሴ ፀሊም ገዳም የምረቃ በዓል ጉዞ ቀኑ ደርሶ ከ አራት ኪሎ ዋናው ቢሮአችን ከ ሌሊቱ 10:30 ጀምሮ እስከ 12:30 ድረስ የመንገደኞች ዕቃ። ለተጠማቅያን ደበላ ነጠላ። ለገዳሙ […]
የትግራይ ብሔርተኞች ጫጫታ ሲቃኝ – ተራራ ኔትወርክ

24/02/2021
በኦነጋውያን የተወረሱት የመንዙ አማራ ፊታውራሪ ገበየሁ ተክሌ የግድም ወርቅ (አቻምየለህ ታምሩ)

24/02/2021 በኦነጋውያን የተወረሱት የመንዙ አማራ ፊታውራሪ ገበየሁ ተክሌ የግድም ወርቅ አቻምየለህ ታምሩ * …. ታላቁ አትሌት ሻምበል አበበ ቢቂላ ሰላሌ ላይ በዐቢይ አሕመድ ተመርቆ በተከፈተው «የሰላሌ ኦሮሞ የባሕል ማዕከል» ውስጥ ተወርሶ በኦሮሞ ብሔርተኞች ኦሮሞ ተደርጓል… * ኦነጋውያን ከዚህ በፊት አድዋን አስመልክቶ ሲያራምዱት የኖሩት ፖለቲካ በቻሉት መጠን ድሉን ማራከስና ማጣጣል፤ አልፎም ሁለት ቅኝ ገዢዎች ማለትም ኢትዮጵያና ጣሊያን […]
ለክቡር ልጅ ዳንኤል መስፍን፤ የኢትዮጵያ አርበኞች ማሕበር ፕሬዚዳንት፡፡ (ኪዳኔ ዓለማየሁ)

24/02/2021 ⇐ ለክቡር ልጅ ዳንኤል መስፍን፤ የኢትዮጵያ አርበኞች ማሕበር ፕሬዚዳንት፡፡ የማክበር ሰላምታዬን እያቀረብኩ፤ ስለ ተላከልኝ ማስፈንጠሪያ «ኢትዮጵያ እሳት ያለበትን» ልባዊ ምሥጋናዬን አቀርባለሁ፡፡ በዚህ አጋጣሚም፤ አባትህ፤ የተከበሩ ራስ መስፍን፤ ኢትዮጵያ በፋሺሽት ኢጣልያኖች በተወረረችበት ጊዜ ስላበረከቱት የጀግንነት አስተዋጽኦ አድናቆቴን መግለጽ እወዳለሁ፡፡ እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማርልን፡፡ በተጨማሪም፤ ስለ የፋሺሽት ኢጣልያ የጦር ወንጀል እንዲሁም በአሁኑ ዘመን ስለ ተከሰተው አሰቃቂ እልቂት […]
እንቅልፋም እና ገልቱ አምባሳደሮቻችን ሲያንኮራፉ ….!!!! (ሙክታሮቪች ኡስማኖቭ)

24/02/2021 አስቸኳይ ፩ በውጪ የኢትዮጵያ ኢንባሲዎች አሁን ሀገራችን የተደቀነባትን የተቀናጀ የጁንታው ቅሪቶች እና ተከፋዮቻቸው ዘመቻ የመመከት ፍላጎት ፈፅሞ የላቸውም። አምባሳደሮቹ ዲፕሎማሲ የማያውቁ የጎሳ ውክልና፣ የአኩራፊ ፖለቲከኞ መለማመጫ እና የጡረታ ቦታቸው እንደሆነ ነው ቦታውን የሚያስቡት። ከስር የሚሰሩ ከዘበኛ እስከ ፀሀፊና ብሎም ኦፊሰሮች ጁንታው የህገወጥ ንግዱን እንዲያሳልጡ የመደባቸው የጁንታው የውጪ ክንፍ ናቸው። በሌለ ዶላር በአስራሺዎች ዶላር እየከፈልን […]
Jawar Mohammed’s “Hunger Strike” Drama (By Gemechu Aba Biya)

23/02/2021 Jawar Mohammed’s “Hunger Strike” Drama By Gemechu Aba Biya If there were an Oscar for the most delusional politicians, Jawar Mohammed of Ethiopia would win by a large margin. He believes he is the greatest political scientist who ever lived because he has a BA degree in political science from Stanford University. If having […]
Ethiopian Army accuse UNHCR of backing the soldiers refusing to go home – Nyamilepedia 12:34

By Nyamilepedia February 24, 2021 Feb 24, 2021(Nyamilepedia) — The Ethiopian Army has accused the United Nations High Commissioner for Refugees of backing the soldiers who refused to go back home after their time with the mission was over. Prime Minister Abiy Ahmed with Ethiopian army.(Photo credit: Courtesy image/Africanews) An Ethiopian army general also called […]
መንግሥት ከአሜሪካ ጋር በዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር የነበረው አለመግባባት እንዲቀጥል እንደማይፈልግ አስታወቀ

February 24, 2021 – EthiopianReporter.com ፖለቲካ 24 February 2021 ሲሳይ ሳህሉ የኢትዮጵያ መንግሥት በቀጣይ ከአሜሪካ ጋር የሚኖረው ግንኙነት በቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ወቅት በነበረው አለመግባባት እንዲቀጥል እንደማይፈልግ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ዲና ሙፍቲ (አምባሳደር) ማክሰኞ የካቲት 16 ቀን 2013 ዓ.ም. በሚኒስቴሩ ሳምንታዊ መግለጫ ላይ እንዳስታወቁት፣ በቅርቡ ወደ ሥልጣን ከመጡት […]
Ethiopia: How is the Tigray conflict hurting the country’s economy? The Africa Report 13:37

By Loza SeleshiePosted on Wednesday, 24 February 2021 19:35 Home to seven million inhabitants, Ethiopia’s Tigray region has been unstable since November of 2020 following the first military operation to root out Tigray People’s Liberation Front (TPLF) rebels. Although armed operations are technically over, economic instability persists. How has this affected Ethiopia’s overall economy? Ethiopia […]
