የመስከረም ላውንቸርና ሚሳይል…!!! (ከብርሃነ መዋ)

19/03/2021 የመስከረም  ላውንቸርና ሚሳይል…!!!  ከብርሃነ መዋ  መስከረም አበራ የምትጽፋቸው ጽሁፎች ሁሉ እንደ ሚሳይል ይዘታችው በሃይል የታመቀ ነው። በመሆኑም ያነጣጠሩት ኢላማ ላይ ሲፈነዱ እቧራ ያስነሳሉ። ጽሁፎችዋ በቋንቋ ችሎታዋ የተከሽኑ ብቻ ሳይሆን ቁም ነገርና የሚያስቆጥሩት ነጥብ አላችው። በፓርቲ ፖለቲካ ባለመጠለፏ አገርን ማእከል ያደረገ ሚዛናዊ ሃሳብ ለመሰንዝር ነጻነት እግኝታለች ብየ አምናለሁ። ለማንም ይሁን ለማን ለተጠቃ ወገን ሽንጧን ገትራ […]

ከሕገ ወጡ የሕወሐት ቡድን ጋር ለተባበሩ አካላት ከመንግሥት የተሰጠ የመጨረሻ ማሳሰቢያ …!!! (ኢ .ፕ. ድ)

19/03/2021 ከሕገ ወጡ የሕወሐት ቡድን ጋር ለተባበሩ አካላት ከመንግሥት የተሰጠ የመጨረሻ ማሳሰቢያ …!!! ኢ .ፕ. ድ *…የፍርድ ቤት መያዣ ከወጣባቸው ከፍተኛ የሕውሐት ወታደራዊ እና ፖለቲካዊ አመራሮች በስተቀር ሌሎች ዜጎች ያለ ሥጋት ወደ ቀደመው ሰላማዊ ኑሯቸው እንዲመለሱ ጥሪ ቀረበላቸው *** በሕገ ወጥ ጥቃቱ እና ተያያዥ በሆኑ የወንጀል ተግባራት ጉልህ ተሳትፎ አላቸው ተብለው ከተጠረጠሩ እና በዚህም መነሻ […]

Is the West Deliberately Exacerbating the Current Situation in Ethiopia?

Post published:March 19, 2021 By Debebe S. Abebe, New York  Since the war broke out in Ethiopia on November 4 , 2020, there has been a flood of reports that have been released by journalists, governments, aid agencies, multilateral organizations, individuals, and human rights organizations around the world. While each has its own reasons and motivations, […]

የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት በትግራይ ክልል ለሰብአዊ ድጋፍ የሚውል 52 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ

March 19, 2021 የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤይድ) በትግራይ ክልል ለሰብአዊ ድጋፍ የሚውል ተጨማሪ 52 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉ በትግራይ ክልል በህግ ማስከበር ዘመቻው ለችግር ለተጋለጡ ወገኖች ሰብአዊ ድጋፍ ለማቅረብ የሚውል ነው ተብሏል፡፡ የአሁኑ ድጋፍ ለ4 ነጥብ 5 ሚሊየን ዜጎች እና የህግ ማስከበር ዘመቻውን ተከትሎ በሱዳን የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ለሚገኙ 62 […]

Ethiopian Diplomat Urges Peace Talks in Tigray War – Voice of America 10:52

By Associated Press March 19, 2021 10:50 AM KAMPALA, UGANDA – An Ethiopian diplomat who quit his post in the United States over concerns about atrocities in Tigray is calling for peace talks between the government and the embattled region’s fugitive leaders. Berhane Kidanemariam served as the deputy chief of mission at the Ethiopian Embassy […]

Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 update (18 March 2021)

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, March 19, 2021 Daily:Laboratory test: 8,055Severe cases: 600New recovered: 330New deaths: 10New cases: 2,057 Total:Laboratory test: 2,256,439Active cases: 33,916Total recovered: 145,349Total deaths: 2,602Total cases: 181,869

30 Ethiopians intercepted in suspected trafficking case – Daily Nation 12:48

Friday, March 19, 2021 Members of the Africa Diaspora Forum (ADF), civil society organisations, churches, trade unions and other coalitions wear chains and shout slogans during a demonstration against the slave trade and human trafficking in Libya on December 12, 2017 at the Union Buildings in Pretoria. Gulshan Khan | AFP By  Xinhua Xinhua News […]

Ethiopia: Don’t throw the baby out with the bathwater – By Michael Flucht 

March 19, 2021 A research on the current conflict between the Ethiopian government in Addis Ababa and the TPLF in the Northern Province of Tigray By Michael Flucht  – @FluchtMichael Since I worked in the field of culture and education in Addis Ababa in 2004 – 2006, I have been following what is happening in […]