የትግራዩ ጦርነት ሰላማዊ ሰዎች ላይ ጉዳት እያደረሰ ያለ አስቀያሚ ጦርነት ነው – ጄኔራል ዮሃንስ ገ/መስቀል

March 16, 2021 Ethiopian general tells diplomats of ‘dirty war’ in Tigray A “dirty war” causing suffering for “defenceless” victims is unfolding in Ethiopia’s northern Tigray region, a general said in a private briefing with diplomats last week, according to an audio recording of his comments obtained by AFP. የትግራዩ ሕግ የማስከበር ዘመቻ ግብረ ሃይል […]

Ethiopian general tells diplomats of ‘dirty war’ in Tigray – Robbie COREY-BOULET,

By Robbie COREY-BOULET,  published 16 March 2021 at 14h26 GMT.   Residents of Tigray have told human rights groups and journalists of massacres, widespread sexual violence and indiscriminate killings© AFP EDUARDO SOTERAS A “dirty war” causing suffering for “defenceless” victims is unfolding in Ethiopia’s northern Tigray region, a general said in a private briefing with […]

ንፁሃንን ከጭፍጨፋ መከላከል ስንት ቀን ይፈጃል?

March 16, 2021 Feteh ርዕሰ-አንቀጽ በዘመናዊቷ ኢትዮጵያ ታሪክ፣ ዜጎችን እንደወጡ የሚያስቀር እንዲህ ዐይነቱ ክፉ ቀን ገጥሞ ስለማወቁ፣ የድርሳናቱ ምስክርነት የለም። አገሪቱ የቱንም ያህል አያሌ መከራዎችን ብታሳለፍም፣ ህላዊነቷን የሚፈታተኑ አደጋዎችን ብትጋፈጠም፣ በዚህ ደረጃ ተዳክማ የታየችበት ዘመን እምብዛም ነው። የዜጎች ደህንነት እና የአገር አንድነት በአንድ ተቋጥሮ፣ በዛሬው ልክ ወደ ገደል የተገፋበት ክስተት ስለመኖሩም አልተሰማም። በአጠቃላይ ከውስጥም ከውጪም፣ […]

አየርላንድ በአገር ውስጥ ጉዳይ ጣልቃ መግባቷ እንዳሳዘናት ኢትዮጵያ አስታውቀች፡፡ የአየርላድ መንግስት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ በተባበሩት መንግስታት ድ…

Post published:March 16, 2021 አየርላንድ በአገር ውስጥ ጉዳይ ጣልቃ መግባቷ እንዳሳዘናት ኢትዮጵያ አስታውቀች፡፡ የአየርላድ መንግስት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክርቤት እያደረገች ያለው ጣልቃ ገብነት በኢትዮጵያ መንግስት ተቀባይነት እንደሌለው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል ። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ሁለቱ አገራት ካላቸው ታሪካዊ ግንኙነት አኳያ፣ አሁን እየሄደችበት ያለው መንገድ ትክክል አለመሆኑን ገልጸዋል። […]

Four countries added to England’s red list from 19 March – Buying Business Travel 05:19

By Mark Frary / 16 March 2021 / Contact Reporter Ethiopia, Oman, Somalia and Qatar have been added to England’s red list of countries “to protect the country against new variants of coronavirus, at a critical time for the vaccine programme”. The change comes into effect at 4am on 19 March which means that most people […]

እንግሊዝ በኮቪድ-19 ስጋት ኢትዮጵያን ጨምሮ የ4 አገራት ተጓዦችን ልታግድ ነው

March 16, 2021 እንግሊዝ በኮሮናቫይረስ ስጋት ምክንያት ኢትዮጵያን ጨምሮ ከአራት አገራት ወደ ግዛቷ የሚገቡ ተጓዦች ላይ ከመጪው አርብ ጀምሮ እገዳ መጣሏን አስታወቀች። ከዚህ ቀደም 30 ያህል አገራት ላይ ተመሳሳይ እርምጃ የወሰደችው እንግሊዝ አሁን ደግሞ ከዝርዝሩ ውስጥ ኢትዮጵያ፣ ኳታርን፣ ኦማንንና ሶማሊያን ማካተቷን አስታውቃለች። አገሪቱ ለዚህ እንደምክንያት ያቀረበችው እየተካሄደ ያለው የወረርሽኙ ክትባት መስጠት ዘመቻ ወሳኝ ደረጃ ላይ […]

Ethiopian general tells diplomats of ‘dirty war’ in Tigray – AFP

By Afp Published: 09:23 EDT, 16 March 2021 Tigray A “dirty war” causing suffering for “defenceless” victims is unfolding in Ethiopia’s northern Tigray region, a general said in a briefing with diplomats last week, according to an audio recording of his comments obtained by AFP. The statement from General Yohannes Gebremeskel Tesfamariam, head of a […]

የህወሃት ቡድን ፋሽስት ጣሊያን የነደፈውን ካርታ ተጠቅሟል።- ሜጀር ጀነራል ጌታቸው

March 16, 2021 – Konjit Sitotaw ­ ሜጀር ጀነራል ጌታቸው ገዳሙ ከፋፋዩ የህወሃት ቡድን ፋሽስት-ጣሊያን የነደፈውን ካርታ በመጠቀም ኢትዮጵያዊያንን በዘርና በሃይማኖት በማቧደን በዜጎች መካከል ልዩነት መፍጠሩንና የሰራዊቱን ክብር ዝቅ አድርጎታል ሲሉ የቀድሞው የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ መኮንን ሜጀር ጀነራል ጌታቸው ገዳሙ ገለጹ። የሀገር መከላከያ ሰራዊትን ለሚቀላቀሉ የሰራዊት አባላትና ቤተሰቦቻቸው ተገቢው ክብር፣ እንክብካቤና ድጋፍ ሊደረግላቸው እንደሚገባም ጠቅሰዋል።–ሜጀር […]