ለምርጫው ብልፅግና፣ ኢዜማ፣ እናት ፓርቲ… ከፍተኛ ቁጥር ያለው የእጩ ተወዳዳሪዎች አቅርበዋል

Saturday, 13 March 2021 12:01 Written by  አለማየሁ አንበሴ     125 የግል ተወዳዳሪ እጩዎች ተመዝግቧል            47 የፖለቲካ ፓርቲዎች በምርጫው ይሳተፋሉ በዘንድሮ አገራዊ ምርጫ ብልፅግና ኢዜማ፣እናት ፓርቲ ከፍተኛውን የእጩ ቁጥር ያስመዘገቡ ሲሆን ኦነግና ኤፌኮ በምርጫው የማይሳተፉ ፓሪዎች ሆነዋል፡፡ ገዢው ብልጽግና ፓርቲ ለምርጫው በአጠቃላይ ለፓርላማና ለክልል ም/ቤቶች 2432 እጩዎችን ሲያቀርብ፣ ኢዜማ 1385 እንዲሁም እናት ፓርቲ 573 […]

Tigray crisis: Why Sudan is a ‘second home’ to Ethiopian refugees – BBC 20:16

March 15, 2021 More than 60,000 people have fled the conflict in Ethiopia’s Tigray region to seek refuge in neighbouring Sudan. Some of them have become refugees for the second time in less than 30 years. This is a tale of 70-year-old Gebregziabher Haileslasie – who returned to the Um-raquba refugee camp which he left […]

US aims to facilitate solution that ends GERD dispute – Asharq Al-Awsat 19:21

Sunday, 14 March, 2021 – 11:45 Ethiopia’s Grand Renaissance Dam is seen as it undergoes construction work on the river Nile in Guba Woreda, Benishangul Gumuz Region, Ethiopia (File photo: Reuters) Washington- Hiba al-Qodsi The US administration is reviewing its policy regarding the Egyptian-Sudanese-Ethiopian dispute over the Grand Renaissance Dam (GERD), being built by Addis […]

፠ አዲስ አበባ ከንቲባ መሾም ከጀመረች ከአንድ መቶ አስራ ሁለት ዓመት በሗላ በ2013 ማን ይሆን የአዲስ አበባ ከንቲባ ሆኖ የሚመረጠው? መስፍን ማሞ ተሰማ

እግረ መንገዳችንን ለመቶ ዓመት በከኒቲባ የተመሩትን የዓለም ከተሞችን እያስተዋልን በአዲስ አበባ ከተማ ከ1901 ዓ.ም እስከ አሁን ድረስ 30 ከንቲባዎች መፈራረቃቸውን መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ ጠቅለል አድርገን አዲስ አበባን እነማን እንዳስተዳደሯት የሚለውን ለማየት እንሞክራለን፡፡ 1ኛ. የመጀመሪያው ቢትወደድ ወልደፃዲቅ ጎሹ ሲሆኑ ከ1897 – 1909 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከንቲባ ነበሩ፡፡ አንዳንድ መረጃዎች ከ1901 – 1909 ብለው ያስቀምጡታል የቢትወደድ ወልደፃዲቅን ቆይታ፡፡ […]

በደቡብ ትግራይ በትንሹ 80 ያህል የሕወሓት አማፅያን ተገደሉ – ዋዜማ ራዲዮ

March 14, 2021 ዋዜማ ራዲዮ- በደቡባዊ ትግራይ ኦፍላ ወረዳ አውሸራ በተባል ስፍራ በትናንትናው እለትና ዛሬ ከ80 በላይ የሚሆኑ የሕወሓት ታጣቂዎች በመከላከያ ሰራዊት እና በአማራ ክልል ልዩ ሀይል መገደላቸውን ያገኘነው መረጃ አመለከተ። የሕወሓት ታጣቂዎች ኮረም ከተማ አካባቢ ሰፍሮ የነበረው የአማራ ክልል ልዩ ሃይልን ድንገት ለማጥቃት ሙከራ ማድረጋቸውን ተከትሎ የአማራ ክልል ልዩ ሀይል በወሰደው አጸፋ በርካታ ታጥቂዎች […]

የጃዋር ቅዠትና የበቀለ የተላላኪነት ፖለቲካ – የለማ ሃዲድ መሳት

የጃዋር ቅዠትና የበቀለ የተላላኪነት ፖለቲካ – የለማ ሃዲድ መሳት Post published:March 14, 2021 አቶ በቀለ ገርባ ከእስር ተፈተው አሜሪካ እስከገቡ፣ ከአሜሪካም ሜኖሶታ ከጃዋር ጋር ጫጉል ቆይተው እስኪወጡ የሚናገሩትንና የሚያደርጉትን የሚያውቁ፣ የሚያመልኩትን አምላክ ተግሳጽ መስማት የሚችሉ፣ በዙሪያቸውም ሆነ በሩቅ ባሉ ክብር ያላቸው ፖለቲከኛ እንደነበሩ ስምምነት አለ። ይህ ስምምነት ነበር አቶ በቀለን በኢትዮጵያ ለውጥ ቢፈጠር ሁሉንም አቻችለው […]

የኢትዮጵያ መንግስት በዲፕሎማሲው ጦርነት የተሸነፈባቸው አምስት ምክንያቶች -ጋዜጠኛ ኃይሌ ሙሉ

March 10 at 9:11 PM  1ኛ• የትግራይ ልዮ ኃይል ሰሜን እዝ በሚገኘው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ላይ ባደረሰው ጥቃት የተፈፀመውን አሰቃቂ ወንጀል በተመለከተ ወዲያውኑ ለአለም አቀፉ ማህበረሰብና ለውጭ አገር ሚዲያዎች ዝርዝር መረጃ በመስጠት የህወሓትን ሰይጣናዊ ድርጊት ማጋለጥ አለመቻሉ 2ኛ• ደብረፅዮን “ከመከላከያ በዘረፍንው ዘመናዊ መሳሪያ እሳት እናዘንብባቸዋለን” ሴኮ ቱሬ ደግሞ “በአርባ አምስት ደቂቃ የተጠናቀቀ መብረቃዊ ጥቃት ነው የፈፀምንው” በማለት ወንጀለኛነታቸውን አምነው […]