የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ሁለት ባለስልጣናቱን አባረረ

March 13, 2021 አምዶም ገብረ ስላሴ ከትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ምክትል የኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊነታቸው ተነሱ አምዶም የዓረና ትግራይ ለዲሞክራሲ እና ሉዓላዊነት ቃል አቀባይ መሆናቸው የሚታወስ ነው ምክትል ቢሮ ኃላፊው “የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር አይደለም ከኃላፊነት ያነሳኝ” ብለዋል የጊዜያዊ አስተዳደሩ የኮንስትራክሽን፣ መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ ኢንጂነር አሉላ ሃብተአብ በተመሳሳይ መልኩ ከኃላፊነት መነሳታቸውንም ነው አቶ አምዶም የተናገሩት፡፡ የትግራይ ጊዜያዊ […]
ሕወሓት አትሞ ያሰራጫቸውን ሐሰተኛ ሕገወጥ ገንዘቦች የሚያከፋፍሉ የግል ባንኮች መኖራቸው ተሰማ

March 13, 2021 የህወሓት ቡድን ተላላኪዎች የአገሪቱን ኢኮኖሚ ለመረበሽ በህገወጥ ተግባራት መሰማራታቸው ተገለጸ ህገ-ወጥ ገንዘቦቹን ወደ ህብረተሰቡ ለማሰራጨትም ትብብር የሚያደርጉ የተወሰኑ የግል ባንኮች መኖራቸውን ጠቁመዋል። የህወሓት ቡድን ተላላኪዎች ሀሰተኛ ገንዘቦችን በማሰራጨት ህዝቡን ተጎጂ ለማድረግና ኢኮኖሚውን ለማናጋት እየሰሩ ነው ሲሉ የሰሜን ዕዝ የዘመቻ መምሪያ ኃላፊ ተናገሩ። ከሰሞኑ የአገር መከላከያ ሰራዊትና የፌዴራል ጸጥታ አካላት ባደረጉት ክትትል በመቀሌ […]
6ኛው አገራዊ ምርጫ 2013 “ከምርጫው ብንወጣም በሰላማዊ ትግል እንቀጥላለን”

13 March 2021 13:19 አለማየሁ አንበሴ ከሁሉም በፊት ብሔራዊ መግባባት መፍጠር ይገባናል በምርጫው ባለመሳተፋችን መቼም ቢሆን አይቆጨንም ከተመሰረተ ከ25 ዓመታት በላይ ያስቆጠረው የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረንስ (ኦፌኮ)፤ ከዘንድሮው አገራዊ ምርጫ ራሱን ማግለሉን ባለፈው ሳምንት ይፋ አድርጓል፡፡ ከምርጫው ለመውጣት ያስገደደውም የጽ/ቤቶቹ መዘጋትና የአመራር አባላቱ ለአስር መዳረግ መሆኑን ይገልፃል፡፡ መንግስት በቅድሚያ ለብሔራዊ መግባባትና ምክክር ጊዜ ቢሰጥ ኖሮ፣ አሁን […]
በየመን ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በጅምላ ያቃጠሉት የሁቲ አማፅያን መሆናቸው ተነገረ

13 March 2021 11:46 “በቃጠሎው ከ180 በላይ ኢትዮጵያውያን ሞተዋል” ባለፈው እሁድ በየመን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን በጅምላ በእሳት አቃጥለው የገደሉት የሁቲ አማፂያን ናቸው ሲሉ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችና የየመን የመንግስት ቃል አቀባይ ተናገሩ፡፡ በኢራን የሚደገፈው የሁቲ አማፂያን፣ ኢትዮጵያውያኑ ስደተኞች ወዳሉበት ቦታ በመግባት፣ ውጊያውን እንዲቀላቀሉ እንደጠየቋቸውና ፍቃደኛ አለመሆናቸውን ተከትሎም፣ አማፂያኑ በእሳት አቃጥለው እንደገደሏቸው የየመን መንግስት ቃል […]
ጠ/ሚኒስትሩ ህወኃት ለአፍሪካ አደገኛ ድርጅት እንደነበር ገለፁ

13 March 2021 11:52 አለማየሁ አንበሴ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ አህመድ በትግራይ ስላለው ሁኔታ ለአፍሪካ ህብረት የሰላምና ደህንነት ም/ቤት በላኩት የፅሁፍ መልዕክት ህወኃት ኢትዮጵያውያንን በዘርና በሃይማኖት ከፋፍሎ ሲያባላ የኖረና ለአፍሪካም አደገኛ የነበረ ድርጅት እንደሆነ ገለፀ፡፡ ጠቅላይ ሚንስትሩ ከለውጡ አስፈላጊነት ጀምሮ በለውጡ ውስጥ ስለታቀዱ የፖለቲካ ማሻሻያዎች በሰፊው በዘረዘሩበት ህውኃት ከኢትዮጵያም አልፎ ለምስራቅ አፍሪካም ብሎም ለአፍሪካ ጠቃሚ […]
በምዕራብ ወለጋ የሚፈጸም ዘር ተኮር ጥቃት እንዲቆም ፓርቲዎች ጠየቁ

Saturday, 13 March 2021 11:55 አለማየሁ አንበሴ “የዘር ማጥፋት ወንጀሉ የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ አመራሮች የአደባባይ ፍረጃ ውጤት ነው” በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ በተደጋጋሚ እያጋጠመ ያለው ዘር ተኮር የንጹሃን ሞትና ሰቆቃ እንዲያበቃ፣ መንግስት ሃላፊነቱን መወጣት እንዳለበት ፓርቲዎች አሳሰቡ። በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ሻንቡ ጃርቴ ወረዳ ዴቢስ በተባለ ቀበሌ እንዲሁም በደቡብ ክልል አማሮ ልዩ ወረዳ በፅንፈኛ ብሔርተኞች፣ […]
የምርጫ ቦርድ የተረኝነት ሴራ (ጋዜጠኛ ተስፋዬ ወልደስላሴ)

12/07/2013
የጁንታው የደም እጆች ዶክመንተሪ

March 12, 2021
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር በጊዜ ከአገር ክህደት ተግባሩ እንዲታቀብ ይደረግ…!!! (በሙሉዓለም ገ/መድኅን)

12/03/2021 የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር በጊዜ ከአገር ክህደት ተግባሩ እንዲታቀብ ይደረግ…!!! በሙሉዓለም ገ/መድኅን (ፎቶ⇑አዲሱ የትግራይ አስቸኳይ ጊዜ ኃላፊ ሌ/ጀኔራል ዮሃንስ ገ/መስቀል ነው) “የአገሪቱን የፖለቲካ ሥልጣን የጨበጠው የብልጽግና ፓርቲ ሸሪክ የሆነው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር፣ የተሳሳቱ መረጃዎችን ለአፈንጋጩ የህወሓት የዲፕሎማሲ ቡድን በግልጽም በስውርም ከሚያሰራጭበት የአገር ክህደት ተግባሩ እንዲታቀብ ማድረጉ ተገቢ ነው። እንዲሁም ከትላንት በስቲያ የክልሉ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ […]
እንባ ያራጨው የሻለቃ ሰፈር መለሰ መልዕክት_ለዋልድባ መነኮሳት! አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ

12/03/2021 እንባ ያራጨው የሻለቃ ሰፈር መለሰ መልዕክት_ለዋልድባ መነኮሳት! አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ የአርማደጋው ንጉስ ፣የጠለምት ቡቃያ ጀግናው ሻለቃ ሰፈር መለሰ ዋልድባን ከተቆጣጠረ በኋላ መናንያኑን ሰብስቦ አስደማሚ ንግግር አደረገ ። በቅዱሱ ቦታ እንባ ተራጩ ። የዋልድባ ገዳም ሙሉ ለሙሉ ከጠላት ነፃ የወጣው በመዶሻው ፋኖ እና በነብሩ የአማራ ልዩ ሃይል ነው ። ይህንን ድል ተከትሎ በቅዱሱ […]