በአማራ ሕዝብ ላይ በወለጋ የሚፈፀመው የዘር ማጥፋት ወንጀል የኦሮሚያ ብልጽግና አመራሮች የአደባባይ ፍረጃ ውጤት መሆኑን አብን እንደሚገነዘብ ገለፀ።

አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ መጋቢት 1… Post published:March 10, 2021 በአማራ ሕዝብ ላይ በወለጋ የሚፈፀመው የዘር ማጥፋት ወንጀል የኦሮሚያ ብልጽግና አመራሮች የአደባባይ ፍረጃ ውጤት መሆኑን አብን እንደሚገነዘብ ገለፀ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ መጋቢት 1 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ ከየካቲት 27 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ በኦሮሚያ ክልል ወለጋ አካባቢ አማራዎች ላይ ማንነትን መሰረት ባደረጉ ተደጋጋሚ ጥቃቶች […]

፠ ከታሪክ ማህደር፤ እንዝመት ኮርያ – መስፍን ማሞ ተሰማ

መቼም የኢትዮጵያ ታሪክ እንደ ሳይንስ የሚያመራምር እንደ ድንቅና ውስብስብ ልቦለድ ታሪክ ውሉን ለማግኘት ታሪኩ የሚመስጥ በዚህች ምድር ላይ ሌላ መሰል ታሪክ ያለው ሀገር ይኖር ይሆን? በ1950ዎቹ (እአአ) ኢትዮጵያ የምትደዳደረው በዘውዳዊው (ሞናርኪ) ሥርዐት ኢኮኖሚያዊ መሰረቷም ፊውዳላዊ። ያም ሆኖ ከራሷ ጂኦግራፊያዊ ክልል አልፋ አህጉራዊና ዓለም ዓቀፋዊ ተቀባይነትና ግዝፈት ያላት ሀገር – ገራሚ ነው!! ለማንኛውም ኮርያ እንዝመት፤ ዘመኑ […]

ቅዳሜ ዕለት በሆሮ ጉድሩ በታጣቂዎች 22 ሰዎች መገደላቸው ተነገረ – ቢቢሲአማርኛ

10 መጋቢት 2021, 14:08 EAT በኦሮሚያ ክልል ሆሮጉድሩ ወለጋ ዞን አቤ ደንጉር ወረዳ ዳቢስ በሚባል ቀበሌ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት 22 ሰዎች መገደላቸውን የዞኑ አስተዳዳሪና የአካባቢው ነዋሪዎች ለቢቢሲ ገለፁ። ቢቢሲ ካናገራቸው የአካባቢው ነዋሪዎች መካከል አንዱ እንደገለጹት ባለፈው ቅዳሜ የካቲት 27/2013 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ በተፈጸመው ጥቃት የተገደሉት ግለሰቦች የቀብር ሥነ ሥርዓት ሰኞ ዕለት ተፈጽሟል። ግለሰቡ አክለውም ጥቃቱ […]

ሃገራችን ያለችበትን ሁኔታ እና የግል አስተያየቴን ይመለከታል – ብርሃነ ኪ/ማርያም

March 10, 2021 ሃገራችን ያለችበትን ሁኔታ እና የግል አስተያየቴን ይመለከታል በኢትዮጵያ ፓለቲካ ውስጥ አቅሜ የፈቀደውን ያህል ለማበርከት ጥረት አድርጌአለሁ ። ህዝቤን እና ሃገሬን ለማገልገል ህግና ስርዓት በሚፈቅደው መሰረት በንፁህ ህሊና ተንቀሳቅሻለሁ ። በአስተዳደር በሚዲያ ስራ አመራርና እንደዚሁም በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በተለይ በሃገረ አሜሪካ ግዛት ካሊፎርኒያ ሎስ አንጀለስ የኢትዮጵያ ቆንስል ጀነራል እንደዚሁም በአሁኑ ሰዓት በዋሺንግተን ዲሲ […]

Letter: “Our forces are absolutely not responsible” for recent killing in Horo Guduru: OLA Spokesperson – Addis Standard 11:05

addisstandard / March 10, 2021 / 3.5k Dear Editors, We were dismayed at seeing a one-sided article being released by your publication that erroneously places blame on us for an atrocity committed in Horo Guduru on Orthodox Christians. What is further confusing is you based this assertion on the account of a single individual. We would […]