Ethiopia in a corner – Al-Ahram Weekly 14:55

Attia Essawi stays abreast of the situation in Tigray, Ethiopia Attia Essawi Tuesday 9 Mar 2021 A damaged tank stands abandoned on a road near Humera, Ethiopia. (photo: AFP) With accusations of committing atrocities amounting to war crimes and crimes against humanity in Tigray, the Ethiopian government is in an increasingly indefensible. It had justified […]

Sudan seeks other options if Ethiopia insists on filling reservoir unilaterally – Middle East Monitor 10:19

March 9, 2021 at 2:57 pm Ethiopian Renaissance Dam [Ethio Embassy Rwanda/Twitter] Sudan’s Minister of Foreign Affairs, Maryam Al-Sadiq Al-Mahdi, has pointed out that the visit of Egyptian President Abdel Fattah Al-Sisi to Khartoum on Saturday came at a time when the two countries are in urgent need of a strategic relationship to ensure bilateral […]

ጠ/ሚ ዐቢይ በትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ለአፍሪካ ህብረት ሰላምና የደህንነት ምክር ቤት ማብራሪያ ሰጥተዋል

March 9, 2021 – Konjit Sitotaw ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ለአፍሪካ ህብረት ሰላምና የደህንነት ምክር ቤት ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለምክር ቤቱ ከለውጡ በፊት የተከሰተውን ሕዝባዊ እንቅስቃሴ አስረድተዋል፡፡ ሕዝባዊ እንቅስቃሴውንም ተከትሎ የመጣውንም ለውጥ ለማደናቀፍ ሕወኃት ሃገሪቷ ላይ ማንነትን መሰረት ያደረጉ ግጭቶች እዚህም እዚያም ሲፈጥር መቆየቱን ጠቅሰዋል፡፡ የጥፋት ኃይሉ ከኢትዮጵያ ባሻገር የቀጠናውን […]

The African Union unanimously endorsed candidate for post of Director-General of United Nations … African Press Organization 13:15

Source: African Union (AU) The African Union unanimously endorsed candidate for post of Director-General of United Nations Industrial Development Organization (UNIDO) meets with Resident Heads of Mission Dr Arkebe underlined that UNIDO is expected to play a much more prominent role in post-COVID-19 era ADDIS ABABA, Ethiopia, March 9, 2021/APO Group/ — The African Union […]

A Tale of Two Spyders: Gred’s Air Defense System or Abiy’s mean of Regime Survival – The Levant News 06:51

March 9, 2021 1:45 pm Ethiopian news agencies reportedly claimed that two Israeli firms, namely Israeli Aerospace Industries and Rafael, had installed Spyder-MR (Medium Range) defense system for the Great Ethiopian Renaissance Dame in July 2019. This MR variant has a greater operational range of 35 km than its twin the SR (Short Range) variant […]

በመተከል ዞን ችግር የተፈጠረው ጁንታው የህዳሴ ግድብ ግንባታን ለማስተጓጎል ከጥፋት ኃይሎች ጋር ተቀናጅቶ በመንቀሳቀሱ ነው

March 9, 2021 – Konjit Sitotaw በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመተከል ዞን ችግር የተፈጠረው ጁንታው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታን ለማስተጓጎል ከጥፋት ኃይሎች ጋር ተቀናጅቶ በመንቀሳቀሱ እንደነበር የመተከል ዞን የተቀናጀ ግብረ ኃይል ዋና አስተባባሪ ሌተናል ጄኔራል አስራት ዴኔሮ ተናገሩ። በዞኑ የጉባ ወረዳ ነዋሪዎች በአካባቢው ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን የበኩላቸውን ጥረት እንደሚያደርጉ አረጋግጠዋል። በዞኑ የተቋቋመው የተቀናጀ ግብረ ኃይል […]

አዲስ አበባ የታሰሩ ከፍተኛ የህወሓት አመራሮች በሰብዓዊ መብት ድርጅት ተጎበኙ

March 9, 2021 አዲስ አበባ፡ ከትግራይ ክልል ሁኔታ ጋር በተገናኘ የታሰሩ ተጠርጣሪዎች አያያዝ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዋና ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ እና የኮሚሽኑ ከፍተኛ ባለሙያዎች በፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል ምርመራ ቢሮ በሚገኘው እስር ቤት የካቲት 27 ቀን 2013 ዓ.ም. በመገኘት በታሳሪዎች አያያዝ ሁኔታ ላይ ክትትል አድርገዋል፡፡ በጉብኝቱም ታሳሪዎቹ በጥሩ አካላዊ ደኅንነት ላይ እንደሚገኙ፣ […]