በኢትዮጵያ የመጥፋት አደጋ የተጋረጠባቸው አምስት የዱር እንስሳት ዝርያዎች የትኞቹ ናቸው? ቢቢሲ/አማርኛ

3 መጋቢት 2021 ኢትዮጵያ በዱር እንስሳት ሀብት ስብጥር ስሟ ከቀዳሚዎቹ ተርታ የምትነሳ አገር ናት። በኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ በሚገኙ የዱር እንስሳቶች፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ አራተኛ ደረጃ ላይ የምትገኝ አገር መሆኗን የዱር እንስሳት ባለሙያው አቶ ጨመረ ዘውዴ ያስረዳሉ። የዚህ ስብጥር ምክንያት ያሉትንም ጥናቶችን ዋቢ በማድረግ ሲያስረዱ የአገሪቱ የመሬት አቀማመጥ፣ አዋሳኝ አገራት፣ ከደጋ እና ቆላ መካከል የምትገኝ አገር […]
The unintended consequence of Ethiopia’s civil war might be a border war with Sudan – Atlantic Council 09:29

Wed, Mar 3, 2021 Africa Source by Cameron Hudson Uprooted from their homes, women and children are hit hard by the conflict in Metekel Zone, Benishangul Gumuz region. (Flickr/UNICEF/Mulugeta Ayene) Ethiopia is at war with itself—and the international community is struggling to respond. In nearly four months of fighting across Ethiopia’s Tigray region, more than […]
በትግራይ የሚገኙ የእርዳታ ሰራተኞች የሕወሓት አመራሮችን ለማስመለጥ ሲሞክሩ በቁጥጥር ስር ዋሉ
March 3, 2021
በእሳት ቀለበት የተከበበው የአማራ ፖለቲካ

March 3, 2021 Ethio News – ኢትዮ ኒውስ | ነጻ አንደበት
ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር – የአብን የሕዝብ ግንኙነት ሃላፊ ጣሂር መሐመድ

March 3, 2021 Zemede – Wednesday, 1 March 2021
Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 update (2 March 2021)

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, March 3, 2021 Daily:Laboratory test: 6,030Severe cases: 366New recovered: 902New deaths: 13New cases: 841 Total:Laboratory test: 2,146,457Active cases: 22,346Total recovered: 136,079Total deaths: 2,386Total cases: 160,813
የዓድዋ ድል ታሪክ ትሰማ እንደሆን ጫ ብለህ ስማ…!!! (ሔቨን ዮሐንስ)

02/03/2021 የዓድዋ ድል ታሪክ ትሰማ እንደሆን ጫ ብለህ ስማ…!!! ሔቨን ዮሐንስ የአድዋ ድል ከኢትዮጵያም አልፎ የአለም ጥቁር ህዝቦች ድል ነው…!!! አጤ ምኒልክ የኢጣሊያን ወረራ በመቃወም ወደ ዓድዋ ለመዝመት ሲያስቡ የኢትዮጵያን ሕዝብ በሙሉ ለመቀስቀስ ሁኔታው አስገድዷቸው ነበር። የሚከተለውን የክተት አዋጅ መስከረም 7 ቀን 1888 ዓ.ም አሳወጁ፡፡ ‹‹እግዚአብሔር በቸርነቱ እስካሁን ጠላት አጥፍቶ አገር አስፍቶ አኖረኝ፡፡ እኔም እስካሁን በእግዚአብሔር ቸርነት […]
ይሄ ፎቶ በጣም ብዙ ነገር ይናገራል፤ ኢትዮጵያዬ ለነገሽ መጥኔ ይስጥሽ!!! ጌታቸው ሽፈራው

02/03/2021 ይሄ ፎቶ በጣም ብዙ ነገር ይናገራል፤ ኢትዮጵያዬ ለነገሽ መጥኔ ይስጥሽ!!! ጌታቸው ሽፈራው *…. ሰው ሰክሮም አብዶም እንዲህ አይሰራም…!!! 1) ከልክ ያለፈ ተወዳጅና አስመሳይነት ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩን አድዋ ዘማች አድርገዋቸው አረፉት። በቀጣይ ደግሞ የእምነት በዓል አክብሩ ሲባሉ ከአንዱ መላክ ጎን ለጎን ወይ አስመስለው ያስቀምጧቸዋል። በነገራችን ላይ ከዚህ ይልቅ የአድዋ ዘማቾች ፎቶ ጠጋ ብለው ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተነሱትን […]
አድዋ…!!!! የጥቁር ሕዝቦች ኩራት!!! በዕውቀቱ ስዩም

02/03/2021 አድዋ…!!!! የጥቁር ሕዝቦች ኩራት!!! በዕውቀቱ ስዩም ወገኖቼ!! ሰው መሆንን ማረጋገጥ ቀላል ነገር አይምሰላችሁ! የአድዋ ድልን ከድንበር ሉአላዊነት ጋር አያይዞ መተንተን የተለመደ ነው። ድሉ አነሠ በዛ የሚለው ጭቅጭቅ ከዚህ መሠረት ይፈልቃል። በኔ ግምት የአድዋ ድል ትልቅ ጭብጥ ‹‹የሰውነት ክብር›› ይሰኛል። ቀደምቶቻችን ወደ አድዋ የጋለቡት በግፍ የተነጠቁትን የሰውነት መታወቂያ ለማስመለስ ነው። እንዲያውም ሰው መሆናቸውን በማያዳግም መንገድ […]
ከዋናዎቹ የአድዋ አዝማቾች መካከል…!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

02/03/2021 ከዋናዎቹ የአድዋ አዝማቾች መካከል…!!! አቻምየለህ ታምሩ ከጎንደር ወደ አድዋ የዘመተው የኢትዮጵያ ጦር በሁለት ዐቢይ ዋና ዋና ጀግና መሪዎች ስር የተሰለፈ ነበር። የመጀመሪያውና ቀዳሚው የአድዋ ደጀን ጦር በራስ ወሌ ብጡል የሚመራው የበጌምድር ጦር ነበር። ራስ ወሌ የእቴጌ ጣይቱ ወንድም ሲሆኑ ደጀኑን ጦር ከደብረ ታቦር ተነስተው እየመሩ በቅድሚያ የዘመቱት በአምባላጌ ግንባር ነበር። በነገራችን ላይ ራስ ወሌ […]
