ዐድዋ፡- የአፍሪካና የመላው ጥቁር ሕዝቦች የነጻነት ብሩሕ ፋና!! (በዲ/ን ተረፈ ወርቁ)

02/03/2021 ዐድዋ፡- የአፍሪካና የመላው ጥቁር ሕዝቦች የነጻነት ብሩሕ ፋና!! በዲ/ን ተረፈ ወርቁ ደቡብ አፍሪካዊው የፀረ-አፓርታይድ ታጋይ፣ የነጻነት አርበኛና የዓለም ሰላም ኖቤል ተሸላሚው፣ ኔልሰን ሮሂላላ ማንዴላ- የዐድዋ ድልን ፋይዳና ትሩፉት በተመለከተ፣ በአንድ ወቅት አፍሪካውያን መሪዎች በተገኙበት አንድ ትልቅ የስብሰባ መድረክ ላይ እንዲህ ብለው ነበር፡- ‘‘The Adowa Victory provided practical expression to Ethiopianism: self-worth, dignity, unity, confidence, […]
የአድዋ በዓል እና ምርጫው የተምታታባቸው የብልጽግና ካድሬዎች ….!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

02/03/2021 የአድዋ በዓል እና ምርጫው የተምታታባቸው የብልጽግና ካድሬዎች ….!!! ያሬድ ሀይለማርያም አሁን ማን ይሙት አድዋና አብይን ምን አገናኛቸው? አደዋን ለአደዋ ጀግኖች ትተው አብይን ከአቻው ጋር ቢያሰልፋት ለሱም ክብር ነው። በግራና በቀኝ የተለጠፉትን ፎቶዎች ስታዩ አብይ ከአድዋው ጀግና ከደጃዝማች ከባልቻ አባነፍሶ ጋር ለቀጣዩ ምርጫ ለውድድር የቀረቡ ነው የሚመስለው። በጦቢያ የግጥም ምሽት የአድዋን በዓል ድንቅ በሆነ ልዩ […]
የተፎካካሪ ፓርቲዎች ቅሬታ እያሰሙ ነው
ማርች 03, 2021 ዮናታን ዘብዴዎስ ሀዋሳ ሀዋሳ — በደቡብ ክልል ለ6ተኛው ሃገራዊ ምርጫ የሚወዳደሩ የፖሊቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ሂደቱ በገዥው ፓርቲ ጫና የተሞላ፣ አስተማማኝት የጎደለው እና የተባለው ምቹ እና ሰፊ የፖለቲካ ምህዳር የሌለው ነው ሲሉ ቅሬታ አቀረቡ። ችግሮች ሊኖሩ ይችላሉ ነገር ግን ሁሉንም ጠቅልሎ የብልፅግና ፓርቲ ተጠያቂ ማድረግ ተገቢነት የለውም ይላል የደቡብ ክልል ብልፅግና ፓርቲ በበኩሉ። ይልቁንስ […]
ሰበር ዜና – ግብፅ እና ሱዳን እርስ በርስ የመደጋገፍ ወታደራዊ ውል ዛሬ ተፈራረሙ።የአፍሪካ ቀንድን እና ቀይባሕርን ለመጠበቅ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ግንኙነታቸውን ወደ የጋራ ወታደራዊ፣ምጣኔ ሃብታዊ እና የውጪ ፖሊሲ ውል ማሳደግ ይገባቸዋል።

March 2, 2021 ሰበር ዜና – ግብፅ እና ሱዳን እርስ በርስ የመደጋገፍ ወታደራዊ ውል ዛሬ ተፈራረሙ።የአፍሪካ ቀንድን እና ቀይባሕርን ለመጠበቅ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ግንኙነታቸውን ወደ የጋራ ወታደራዊ፣ምጣኔ ሃብታዊ እና የውጪ ፖሊሲ ውል ማሳደግ ይገባቸዋል። የግብፅ ወታደራዊ የጦር ቺፍ ኦፍ ስታፍ ሞሃመድ ፋሪድ እና የግብፁ አቻቸው መሐመድ ኦትማን አል-ሁሴን በሱዳን ዋና ከተማ ካርቱም ከስምምነቱ በኃላ ሲጨባበጡ (Photo-AFP)ግብፅ […]
ሲፒጄ ትግራይ ውስጥ የታሰሩ ጋዜጠኞች እንዲፈቱ ጠይቀ

ማርች 03, 2021 ቪኦኤ ዜና ዋሺንግተን ዲሲ — የፈረንሳይ የዜና ወኪል ኤኤፍፒ ጋዜጠኛ የትርጉም ረዳት ፍጹም ብርሃነ እና የፋይናንሺያል ታይምስ ጋዜጣ ሪፖርተር ተርጓሚ አሉላ አካሉ መቀሌ ውስጥ በኢትዮጵያ መንግሥት ወታደሮች በቁጥጥር መዋላቸው ተገለጸ። ፍጹም ብርሃነ ባለፈው ዐርብ አሉላ አካሉ ደግሞ ቅዳሜ መያዛቸውን ነው ዜናው ያመለከተው። የኢትዮጵያ መንግሥት ዓለም አቀፍ ጋዜጠኞች እና ሪፖርተሮች ወደክልሉ ገብተው እንዲዘግቡ መፍቀዱ […]
ምንሊክን ከዓድዋ እነጥላለሁ ማለት ራስን ማታለል ነው ! – ታማኝ በየነ

March 2, 2021
Secretary Blinken’s call with Ethiopian Prime Minister Abiy – U.S Department of State 11:05

Secretary Blinken’s Call with Ethiopian Prime Minister Abiy Office of the Spokesperson March 2, 2021 The below is attributable to Spokesperson Ned Price: Secretary of State Antony J. Blinken spoke today with Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed to emphasize the United States’ concern about the humanitarian and human rights crisis in Ethiopia’s Tigray region. Noting […]
Blinken speaks with Ethiopian leader about human rights concerns in Tigray – The Hill 13:39

By Laura Kelly – 03/02/21 01:35 PM EST Secretary of State Antony Blinken on Tuesday spoke with Ethiopia’s prime minister to express concerns over escalating violence and human rights violations in the country’s Tigray region and offer U.S. assistance to help resolve the conflict. Blinken urged Prime Minister Abiy Ahmed “to take immediate, concrete steps […]
Egypt and Sudan sign defence pact and blame Ethiopia for stalled dam talks – The National 08:36

Hamza Hendawi March 2, 2021 Cairo vowed to move rapidly to aid Khartoum in any emergency and called for an international quartet to oversee Nile dam talks Egypt and Sudan on Tuesday signed a defence co-operation pact, sending Ethiopia a stern warning over what the two allies see as its intransigence on a border dispute […]
US supports ‘constructive’ efforts to reach deal on GERD dispute: State Department Spokesman – Ahram Online 07:50

Biden’s administration is reviewing US policy on the Ethiopian dam and the role it can play in facilitating a solution between Egypt, Sudan, and Ethiopia Ahram Online , Tuesday 2 Mar 2021 U.S. State Department Spokesman Ned Price speaks to reporters during a news briefing at the State Department in Washington, U.S., March 1, 2021. […]
