የተቋም እና የአውራ መሪ ጠኔ! (ያሬድ ሀይለማርያም)

20/03/2021 የተቋም እና የአውራ መሪ ጠኔ! ያሬድ ሀይለማርያም አገር ማበላሸት ቀላል ነው። በሺ አመታት የተገነባችን አገር በከሸፋ ፖለቲከኞች እጅ ለአሥርት አመታት በመቆየቷ ይሄው በእኛ እድሜ እየተንኮታኮተች እያየን ነው። ወያኔና ሻቢያ የጀመሩት አገር የማፈራረስ የሸር ፖለቲካ በኤርትራ መገንጠል አላበቃም። ዛሬ ያለንበትን የተመሰቃቀለ እና ግራ የሚያጋባ ሁኔታም ፈጥሯል። የዛሬው ምጥ ትግራይ የምትባል ሌላ ብጣሽ አገር ለማዋለድ የሚደረግ […]
የእጅ አዙር ጦርነት…!!! ሙሉአለም ገ/መድህን

22/03/2021 የእጅ አዙር ጦርነት…!!! ሙሉአለም ገ/መድህን ጦርነት በአይነትና በይዘት ደረጃ ሁልጊዜም ይለወጣል። ይህ ከማህበረሰብና ከኢኮኖሚ ፍላጎት ዕድገት፣ ከፖለቲካ እና እምነት ነክ የአስተሳሰብ ለውጦች ጋር ተያይዞ የሚመጣ ነገር ነው። የጋራ ራዕይና ግብ የሌላቸው፣ እርስ በርስ የሚፎካከሩ ወደረኞች አንዱ ሌላኛውን ለማዳከም አልፎም ለማጥፋት አዳዲስ የውጊያ ስልቶችን ይማራሉ እንዲሁም ይላመዳሉ፤ በተመሳሳይ እንዲሁ ማድረግ (በጨዋታው ሕግ መጓዝ) ያልቻለ ቡድን […]
የኦሮሞ ፓርቲዎች አድማ ትርፍና ኪሳራ…!!! (በፍቃዱ ኃይሉ)

22/03/2021 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ እስካሁን ቢያንስ 8209 የምርጫ ተወዳዳሪ ዕጩዎች መመዝገባቸውን አሳውቋል። ከነዚህ ውስጥ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ከፍ ያለ ሕዝባዊ ቅቡልነት ያላቸው የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች፣ ማለትም የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) እና የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) አንድም ዕጩ አላስመዘገቡም። ከዚህ ቀድሞ በተደጋጋሚ መንግሥት ዕጩ ሊሆኑላቸው የሚችሉትን ሰዎች እንዳሰረባቸውና ጽሕፈት ቤት እንደዘጋባቸው ገልጸዋል። […]
ሴነተር ኩንስ ጠ/ሚ ዐቢይን አነጋግረው ተመለሱ

ማርች 22, 2021 እስክንድር ፍሬው ፎቶ ፋይል፦ ሴነተር ክሪስ ኩንስ አዲስ አበባ — በትግራይ ክልል ሁኔታ ላይ እንዲነጋገሩ የዩናይትድ ስትትስ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ወደ አዲስ አበባ የላኳቸው ሴናተር ክሪስ ኩንስ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድና ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጋር መገናኘታቸው ታውቋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ለአሜሪካ ድምጽ […]
South Sudan, Ethiopia police sign MoU to conduct joint border operations – Radio Tamazuj 06:48

JUBA – 22 Mar 2021 Inspector-General of Police General Majak Akec Malok of South Sudan National Police Service and Ethiopian Federal Police Commissioner General Demelash Gebremichael in Juba on Saturday. [Photo: Radio Tamazuj] The South Sudan National Police Service (SSNPS) and the Ethiopian Federal Police Commission over the weekend signed a memorandum of understanding (MoU) […]
Sudan says Juba’s mediation offer in dispute with Ethiopia ‘is incomplete’ – Radio Tamazuj 06:38

KHARTOUM – 22 Mar 2021 South Sudan’s initiative to mediate between Sudan and Ethiopia to end their border conflict is incomplete, Sudan’s Ministry of Foreign Affairs said, amid fears of regional conflict. The border dispute is over Ethiopian farmers cultivating the Al-Fashaqa border region claimed by Sudan — but it is also stoking wider tensions […]
Ethiopia’s FM, US envoy hold talks over Renaissance Dam – Al Jazeera 06:06

Talks come at a time of increased tensions after Sudan criticised the AU’s position on Ethiopia’s unilateral filling of the dam. Addis Ababa says the dam is crucial to its economic development [File: Eduardo Soteras/AFP] 22 Mar 2021 US Senator Chris Coons and Ethiopia’s Minister of Foreign Affairs Demeke Mekonnen have held talks at a […]
US Delegation, Top Ethiopian Officials Discuss Tigray Conflict – Voice of America 08:45

By VOA Horn of Africa Service March 22, 2021 08:42 AM FILE – An Ethiopian woman who fled the fighting in the Tigray region carries her child near the Setit river on the Sudan-Ethiopia border in Hamdayet village in eastern Kassala state, Sudan, Nov. 22, 2020. A U.S. delegation has met with top officials in […]
Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 update (21 March 2021)

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, March 22, 2021 Daily:Laboratory test: 6,562Severe cases: 605New recovered: 1,179New deaths: 12New cases: 1,724 Total:Laboratory test: 2,279,472Active cases: 37,252Total recovered: 147,452Total deaths: 2,659Total cases: 187,365
Addis pushes back against international pressure over Tigray – Africa Confidential 16:15

Reporting Africa Since 1960 22 March 2021 The diplomatic rifts caused by Prime Minister Abiy Ahmed’s government over the Tigray conflict are getting deeper After toughening its language in recent weeks, the United States government is despatching Senator Chris Coons to meet Abiy Ahmed and African Union officials in Addis Ababa to discuss what Washington […]