Nairobi-Based BBC Journalist Quits to Join Militia

By Stephanie Wangari 29 May 2021 – 12:19 pm A file image of the BBC studiosBBC A Nairobi based BBC journalist has resigned to join the armed struggle in Tigray. In an internal memo, BBC informed its workers that Desta Gebremedhin had left the station with immediate effect.”We advise that Desta should not be contacted or […]

ዜና ቲዩብ ወዴት ዘመም ዘመም! ቴዎድሮስ መዋዒ (ከአዲስ አበባ)

29/05/2021 ዜና ቲዩብ ወዴት ዘመም ዘመም! ቴዎድሮስ መዋዒ (ከአዲስ አበባ) ትናንት ማታ በዜናቲዩብ ባለቤት የሰማሁትን ስድብ አዘል ሀተታ ማመን አልቻልኩም፡፡ የሚሳደበው ደግሞ ካሉን በጣም ውሱንና ጥቂት የግፉኣን ኢትዮጵያውያን መተንፈሻ ልሣናት አንዱ የሆነውን ኢትዮ360ንና ጋዜጠኞቹን በጠቅላላ ነው፡፡ በሾርኒ የነበረው ዘለፋ አሁን ለይቶለት ስም በመጥቀስ ሆኗል፡፡ የዚህ ማኅበራዊ ሚዲያ ባለቤት በኢትዮጵያዊነቱ አይታማም፡፡ የዛሬውን አያድርገውና ቀደም ሲል በኢሳት […]

መሰረቱን ጎሳ ላይ ያደረገው የፌዴራሊዝም አነሳስና ውድቀት፣በኢትዮጵያ ያስከተለው ሰብዓዊ ቀውስ ( ደረጀ መላኩ – የሰብዓዊ መብት ተሟጋች)

31/05/2021 መሰረቱን ጎሳ ላይ ያደረገው የፌዴራሊዝም አነሳስና ውድቀት፣በኢትዮጵያ ያስከተለው ሰብዓዊ ቀውስ ደረጀ መላኩ ( የሰብዓዊ መብት ተሟጋች) Tilahungesses@gmail.com መግቢያ የማህበራዊ ሳይንስ አስተሳሰብና፣ በማህበራዊ ሳይንስ ላይ የቤተ ሙከራ ምርምር ማድረግ ተገቢ ቢሆንም በአግባቡ ካልተያዘ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሸጋገር ሊጠገን የማይችል ሰብዓዊ ጉዳት ማድረሱ ሳይታለም የተፈታ ነው፡፡ በሌላ አነጋገገር በአንድ ማህበረሰብ ወይም ሀገር ላይ ገቢራዊ የሚሆን የፖለቲካ […]

በዚህ ወቅት ከኦሮሞ ብል[ጽ]ግና የከፋ የኢትዮጵያ የኅልውና አደጋ የለም! (አቻምየለህ ታምሩ)

31/05/2021 በዚህ ወቅት ከኦሮሞ ብል[ጽ]ግና የከፋ የኢትዮጵያ የኅልውና አደጋ የለም! አቻምየለህ ታምሩ በዚህ ወቅት በኢትዮጵያ ኅልውና ላይ የተደቀነው ትልቁ አደጋ በበላየ ሰብአ ዐቢይ አሕመድ የሚመራው የኦሮሙማ አፓርታይድ አገዛዝ እንጂ ማናቸውም የውጭ ወረራ ኃይል አይደለም። “ድምፃችን ለነፃንታች” የሚል ሰልፍ ለማድረግ የተዘጋጁ ሰዎች ዋናውን የኢትዮጵያ የኅልውና አደጋ ወይም ፈረንጆቹ “The Elephant in the Room” የሚሉትን ማየት የተሳናቸው […]

የታሪክ ሌባው ኦሮሙማ (ጌጥዬ ያለው)

31/05/2021 የታሪክ ሌባው ኦሮሙማ ጌጥዬ ያለው የጠቅላይ ሚንስትር አብይ አሕመድ መንግሥት ወደ ሥልጣን ከመጣ በኋላ ‹አዲስ አበባ› የሚለው ስያሜ ገሸሽ እየተደረገ ይመስላል፡፡ በኦሕዴድ/ብልፅግና መንግሥት እና በኦሮሞ የፅንፈኛ ፖለቲከኞች ሁሉ ስያሜው ከብርሃን ዘ ኢትዮጵያ እቴጌ ጣይቱ እና ከባለቤታቸው ዳግማዊ አፄ ምኒልክ ጋር ተያይዞ በጥላቻ እየተገፋ ይገኛል፡፡ በጠቅላይ ሚንስትሩ የሚመራው የአዲስ አበባ የወንዞችና የወንዝ ዳርቻዎችን ማስዋብ ፕሮጀክት […]

Egypt and Sudan complete military exercises ‘to deal with threats’ – The National 14:37

Military drills seen as a warning to Ethiopia over starting operation of its giant Nile dam Hamza Hendawi May 31, 2021 Egypt and Sudan on Monday wrapped up six days of war games held against a backdrop of rising tension with Ethiopia over its giant Nile dam. Cairo and Khartoum fear this project will reduce […]

Statement by the Chair of the OACPS Committee of Ambassadors on the candidacy of Dr. Arkebe Oqubay to the post of… African Union 11:46

Statement in support of Arkebe Oqubay for Director General of UNIDO by the NEPAD/AU Development Agency. May 31,2021 https://au.int/sites/default/files/pressreleases/40377-pr-letter_to_support.pdf https://au.int/sites/default/files/pressreleases/40377-pr-dr_arkebe.pdf

Human trafficker nabbed with 5 Ethopians – Bulawayo24News 08:44

by Simbarashe Sithole in Kanyemba Sources familiar with the incident told Bulawayo24.com that Teguru received five Ethiopians from his Zambian counterpart identified as Alex. “Members of the police intelligence together with  soldiers received a tip off to the effect that Teguru was human trafficking they laid an ambush and intercepted him with five Ethiopians namely […]

Why are protestors in Ethiopia and Mali waving Russian flags? AfricaNews 08:55

May 31, 2021 By Ronald Lwere Kato (Africanews)—On Sunday, more than 10,000 people rallied in Ethiopia’s capital Addis Ababa to denounce the United States of America’s ‘meddling’ in the country’s affairs. Last week, Washington announced sanctions on several Ethiopian and Eritrean officials over the conflict in the Tigray region. Demonstrators also carried banners bearing the […]

We will build over 100 dams during the upcoming fiscal year, says Ethiopia’s PM – Egypt Independent 08:45

Al-Masry Al-YoumMay 31, 2021 Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed announced Sunday that his country will build more than 100 small and medium sized dams in different regions of Ethiopia during the upcoming fiscal year. The official Ethiopian News Agency quoted Abi Ahmed as saying that this is the only way to resist any forces opposed […]