ታላቁ የኢትዮጵያ መሪ ግ/ቀ/ አጼ ኃይለ ሥላሴ ከ58 ዓመታት በፊት ልክ በዛሬው እለት የአፍሪካ አንድነት ድርጅት [OAU] እንዲወለድ ያደረጉት ታሪካዊ ንግግር! (አቻምየለህ ታምሩ)

25/05/2021 ታላቁ የኢትዮጵያ መሪ  ግ/ቀ/ አጼ ኃይለ ሥላሴ ከ58 ዓመታት በፊት ልክ በዛሬው እለት የአፍሪካ አንድነት ድርጅት [OAU] እንዲወለድ ያደረጉት ታሪካዊ ንግግር! አቻምየለህ ታምሩ ግርማዊ  ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ከታች የምታደምጡትን የ40 ደቂቃ ታሪካዊ ንግግር ከዛሬ 58 ዓመታት በፊት ግንቦት 17 ቀን 1955 ዓ.ም. ያደረጉት ሲሆን ታሪካዊ ንግግሩ በንጉሡ ግብዣ አዲስ አበባ ላይ ተሰብስበው የነበሩ ነጻ […]

ኦሮሙማው ዓብይ አህመድ ኢትዮጵያን ከሰሜን እና መሀል ማፈራረሱን አጠናክሮ ቀጥሎበታል…!!! (ኤርሚያስ ለገሰ)

25/05/2021 ኦሮሙማው ዓብይ አህመድ ኢትዮጵያን ከሰሜን እና መሀል ማፈራረሱን አጠናክሮ ቀጥሎበታል…!!! ኤርሚያስ ለገሰ አዲስ አበባ አንገትሽ ላይ የጠለቀው ገመድ ሸምቀቆ እየጠበቀ ነው!! ግን ዓብይ አህመድ አዲስአበቤን ምን ያህል ቢጠላና ቢፈራ ነው ይህን የአፓርታይድ ሕግ ለመተግበር የተሯሯጠው? በነገራችን ላይ የኦሮሚያው ፍ/ቤት ጉዳይ ማብራሪያ የሚፈልግ ይመስለኛል! ••• ይህ ፍርድ ቤት የኦሮሚያ ክልል መንግስት ተቋማት የሚኖራቸውን የወንጀል እና የፍታብሄር ጉዳይ […]

መንግሥት ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ላይ እጁን እንዲያንሳ የሚያሳስብ የተቀውሞ ሰልፍ ተካሄደ.. !!! የብርሀን ልጅ

25/05/2021 መንግሥት  ከኢትዮጵያ  ኦርቶዶክስ  ተዋህዶ  ቤተክርስቲያን  ላይ  እጁን  እንዲያንሳ  የሚያሳስብ  የተቀውሞ  ሰልፍ  ተካሄደ.. !!! የብርሀን ልጅ  *.. ቤተክርስቲያን ስደት ላይ ናት ፥ *..ቅድስት ቤተክርስቲያንን ማሳደድ ይቁም በአዲስ  አበባ  ከተማ   አራት  ኪሎ  ቅድስተማሪያም   ጠቅላይ   ቤተክህነት  በር   ላይ  ቤተከርስቲያናችን  ለሁለት  አትክፈሏት    መንግሥት  ከኢትዮጵያ  ኦርቶድክስ  ተዋህዶ  ቤተክርስቲያን  ላይ  እጁን  ያንሳ  በሚል   የተቀውሞ  ሰልፍ  እየተደረገ  ነው:: መስቀል አደባባይ ለተካሄደው የአፍጥር […]

New U.S. Hostilities Against Ethiopia Threatens Horn of Africa -Lawrence Freeman

Abiy Ahmed, Abraham Lincoln, Africa, Antony Blinken, Ethiopia, ethno-nationalism, Horn of Africa, Libya, Mekele, President Biden, President Obama, S.Res.97, Sahel, sovereignty, Tigray, Tigray People’s Liberation Front, TPLF, US Congress, US Senate Photo by Getty Images New U.S. Hostilities Against Ethiopia Threatens Horn of Africa Lawrence Freeman May 24, 2021 On May 23, U.S. Secretary of State, Antony Blinken, announced visa restrictions “for any current or former Ethiopian or Eritrean government officials, members of the […]

ጁዶ ፡ ስትራቴጂ ኢትዮ-ቴሌኮም ፣ ቻይና ፣ ማዕቀብ፣ አሜሪካ – እስሌይማን አባይ

24/05/2021 ጁዶ ፡ ስትራቴጂ ኢትዮ-ቴሌኮም ፣ ቻይና ፣ ማዕቀብ፣ አሜሪካ  እስሌይማን አባይ “አሜሪካ የቻይናን የኢኮኖሚ ግብግብ መመከት የሚያስችል ድል ተቀዳጀች” ዎልስትሪት ጆርናልና ይዞ የወጣው ዘገባ። ዎልስትሪት ይህን ያለው በአሜሪካ የሚደገፈው የቮዳፎን ጥምረት በቻይና የሚደገፈውን የ MTN ቡድን በኢትዮ-ቴሌኮም ፉክክር ማሸነፉን ተከትሎ ነው። የዘገባው አንድምታ ከጩኸት የዘለለ መሆኑን የሚያስረግጠው ደግሞ የ Safaricom ጥምረትን ፈንድ አድርጎ የሚደግፈው […]

የአሜሪካ ነገር፤ አንቺን ሲልሽ ሲልሽ…!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

24/05/2021 የአሜሪካ ነገር፤ አንቺን ሲልሽ ሲልሽ…!!! ያሬድ ሀይለማርያም አሜሪካ ስንት ወንጀል፣ ሰቆቃ እና የመብት ጥሰት ሲፈጽም በኖረው የህውሃ አገዛዝ ላይ ያልጣለችውን ማዕቀብ ዛሬ በዚህ ደረጃ እርምጃ መውሰዷ የሰብአዊ መብት ተቆርቋሪነቷን አያሳይም። ለነገሩ በአለም ላይ ከተካሄዱ ብዙ የዘር ተኮር ጭፍጨፉዎች ጀርባ አሜሪካ የተጫወተቻቸውን ሚናዎች በመጽሐፍ የተሰነደ ስለሆነ ማንበብ ይቻላል። ይልቅስ በትግራይ ላይ ከተፈጸመው የመብት ጥሰት ጋር […]

የራስ ህዝብ ሉአላዊነት ጥያቄ…!!! (ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ)

24/05/2021 የራስ ህዝብ ሉአላዊነት ጥያቄ…!!! ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ አዲስ አበባ በረዥሙ ታሪኳ ልዩ አስተዳደራዊ ቅርፅና መብቶች ስታስተናግድ ቆይታለች፡፡ በ1923 ዓ.ም የአውራጃ አስተዳደር ስርዓት በተጀመረበት ጊዜ አዲስ አበባ ከ44ቱ የአገሪቱ አውራጃዎች አንዷ ነበረች፡፡ ፋሽስት ጣልያን አገራችንን ወርራ በያዘችባቸው አምስት ዓመታት (1928 –1933 ዓ.ም) ከስድስቱ የኢጣልያ ምሥራቅ አፍሪካ ግዛቶች አንዷና የሸዋና የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ተደርጋለች፡፡ ከጣልያን መባረር […]

እነ እስክንድር ነጋ ለመጪው ምርጫ በእጩነት ተመዝግበው መወዳደር እንደሚችሉ የሰበር ሰሚ ችሎት ወሰነ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

May 24, 2021 124 በቅድስት ሙላቱ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሁለተኛ ሰበር ሰሚ ችሎት የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ አመራሮች እስክንድር ነጋ፣ ስንታየሁ ቸኮል፣ ቀለብ ስዩም እና አስካለ ደመሌ ለፓርቲው በእጩነት ተመዝግበው መወዳደር እንደሚችሉ ውሳኔ ሰጠ። ፍርድ ቤቱ ውሳኔውን ያስተላለፈው ዛሬ ሰኞ ግንቦት 16 በነበረው የችሎት ውሎው ነው።  ችሎቱ ውሳኔውን የሰጠው የባልደራስ ፓርቲ አመራሮችን በተመለከተ በኢትዮጵያ […]

የአሜሪካው የቪዛ እገዳ እና የኢትዮጵያ መንግሥት መግለጫ

Press Statement:On the U.S decision to impose Visa Restriction on Ethiopia officials : 24 May 2021 @mfaethiopia ሜይ 24, 2021 ደረጀ ደስታ ዋሽንግተን ዲሲ — ዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት ከትግራዩ ቀውስ ጋር በተያይዘ በአሁኖቹና በቀድሞዎቹ የኢትዮጵያና የኤርትራ መንግሥት ባለሥልጣንት እንዲሁም የአማራ ክልል ኃይሎችና የህወሓት አባላት ላይ የቪዛ ማዕቀብ መጣሉን፣ ትናንት እሁድ የወጣው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ አመልከቷል፡፡ […]