Biden administration plans visa restrictions on Ethiopian officials over Tigray – Foreign Policy 12:41

Biden Administration Plans Visa Restrictions on Ethiopian Officials Over Tigray Imposing visa restrictions on officials signals the start of a major U.S. policy shift. By Robbie Gramer, a diplomacy and national security reporter at Foreign Policy. From Algeria to Zimbabwe and countries in between, a weekly roundup of essential news and analysis from Africa. Written […]

Special zones and special histories: conflict and collaboration in Northern Shewa

21 May, 2021 By Angela Raven-Roberts A look into the history of North Shewa sheds light on the current crisis in the area.  The recent declaration of a state of emergency in the Amhara region surrounding the town of Ataye and the Oromia special zone is indicative of the need to examine more closely the […]

የውጭ ጣልቃ ገብነትን በመቃወም በአዲስ አበባ ነዋሪዎች ድምጻቸውን አሰሙ

21 ግንቦት 2021, 18:47 EAT በአዲስ አበባ “ብሔራዊ ክብር በሕብር” በሚል በአገሪቱ የውስጥ ጉዳይ የውጭ ጣልቃ ገብነትን በመቃወም ኢትዮጵያውያን በያሉበት ድምጻቸውን አሰሙ። በአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች “እጃችሁን ከኢትዮጵያ ላይ አንሱ” ፣ “ምዕራባውያን በኢትዮጵያ ጉዳይ ጣልቃ እየገቡ የሚያሳድሩት ተጽዕኖ የአገርን ሉዓላዊነት የሚጥስ ነው”፣ “ግድቡ የኔ ነው” የሚሉና መሰል መልዕክቶች በመኪናዎች ላይ በመለጠፍና በእጃቸው በመያዝ ተቃውሟቸውን ገልጸዋል። […]

“ብሔራዊ ክብር በሕብር” ንቅናቄ –

ሜይ 21, 2021 እስክንድር ፍሬው አዲስ አበባ — አንዳንድ ሀገራት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ በእጅጉ ጣልቃ እየገቡ መሆኑን የገለጹ በጎ ፈቃደኛ ዜጎች ይሄንኑ የሚቃወም ንቅናቄ ዛሬ አስጀምረዋል። በሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት ይፋ የተደረገው “ብሔራዊ ክብር በሕብር” የተሰኘው ንቅናቄ በቀጣዮቹ ቀናትና ሳምንታት በአገር ውስጥና በውጭም የሚቀጥል መሆኑ ተገልጿል። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡ “ብሔራዊ ክብር በሕብር” ንቅናቄ By […]

የከፋፍለህ ግዛው ምንጭ…!!! (ግርማ ታፈረ)

21/05/2021 የከፋፍለህ ግዛው ምንጭ…!!! ግርማ ታፈረ  ሰፊውን አገር ትተህ፣ ከጠባብ ሥፍራ ገብተህ፣ እጠብቃለሁ አንተን  መምጫህ መቼ  ይሆን? በሁለተኛው የጣልያን ወረራ ወቅት የሃገርህ አርበኞች በዱር በገደል፣ አዝማሪ በግጥም፣ ባህታዊውና አበጋሩ በትንቢትና ህልም በመፍታት ሕዝቡ የሃገር ፍቅሩና ስሜቱ አገርሽቶ እምቢ ለሃገሬ እንዲል ይቀሰቅሱት ነበር፣ ላፍታ እንኳ ዝንጋኤ ውስጥ እንዳይገባ። ጣልያኖችን እረፍት ነሷቸው። ምን ይሻላል ብለው መከሩ፣ ትርክት […]

ይድረስ ለአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ! (ከይኄይስ እውነቱ)

21/05/2021 ይድረስ ለአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ! ከይኄይስ እውነቱ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት በመንግሥትም ሆነ በግል ት/ቤቶች የትምሕርት አሰጣጡ ከመደበኛው በተለየ መልኩ ከክፍልም ውጭ በኢንተርኔት ቴክኖሎጂ ታግዞ እየተሰጠ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ እንኳንስ ዘንቦብሽ ድሮውንም ጤዛነሽ እንዲሉ ኮቪዱ ሳይመጣም ባለፉት ሠላሳ ዓመታት ከተንኮታኮቱት ማኅበራዊ ዘርፎች አንዱ የትምሕርት ሥርዓቱ መሆኑ የዐደባባይ ምሥጢር ነው፡፡ ኢሕአዴግ በሚባለው አገር-አጥፊ ድርጅት ስም የተፈራረቁት አገዛዞች […]

ዩቱብ ላይ ተጥደው የሚውሉት የኦሮሙማ ኮተቶች ነገር. . . (አቻምየለህ ታምሩ)

21/05/2021 ዩቱብ ላይ ተጥደው የሚውሉት የኦሮሙማ ኮተቶች ነገር. .  አቻምየለህ ታምሩ ዩቱብ ላይ ተጥደው የሚውሉ የኦሮሙማ ኮተቶች የእውቀት ጾመኞች ስለሆኑ አጥንተውት ቀርቶ አንብበው ሊረዱት ስለማይችሉት የአባ ባሕርይን “ዜናሁ ለጋ*” ጽሑፍ ሲባል የሰሙትን የስድብ አይነት ሁሉ እየደገሙ ተረት ተረት የሆነ፣ እኔና መሰል ሰዎች ብቻ የምንጠቅሰው ድርሰትና ለምንጭነት የማይበቃ ጽሑፍ መሆኑን ሊነግሩን አዲስ ዘመቻ ከፍተዋል። እነዚህ የኦሮሙማ […]

“የእምነት ተቋማት ደህንነታቸው ለመጠበቅ ከሚደረግ መንግስታዊ ከለላ ውጪ ጣልቃ ገብነት አያስፈልጋቸውም” (አቶ ክርስቲያን ታደለ፦ የአብን ፖ/ጉዳዮች ኃላፊ)

21/05/2021 “የእምነት ተቋማት ደህንነታቸው ለመጠበቅ ከሚደረግ መንግስታዊ ከለላ ውጪ ጣልቃ ገብነት አያስፈልጋቸውም” (አቶ ክርስቲያን ታደለ፦ የአብን ፖ/ጉዳዮች ኃላፊ) አቶ ክርስቲያን ታደለ ኮከብ ሆኖ ባመሸት የፋና ቴቪ የክርክር መድረክ አብን የኢትዮጵያን ህዝብ ቀልብ መግዛት የሚችል ሀቀኛ ፓርቲ መሆኑን አስመስክሯል። በመድረኩ ካነሳቸው ዋና ዋና ሀሳቦች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል። 1ኛ. በኢትዮጵያ ያሉ መገፋፋቶች መነሻቸው በህገ መንግስቱ ያለ የተሳሳተ […]

ጥቃት የተሰነዘረባቸው የሆሮ ጉድሩ፤ አዲስ አለም አካባቢ ነዋሪዎች “ሙሉ ለሙሉ ተፈናቅለዋል” ተባለ

May 20, 2021 442 በሃሚድ አወል በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን፤ አቤ ዶንጎሮ ወረዳ ወለጌ ቀበሌ ላይ ታጣቂዎች ጥቃት መፈጸማቸውን ተከትሎ በመቶዎች የሚቆጠሩ የአካባቢው ነዋሪዎች “ሙሉ ለሙሉ” ቀያቸውን ለቅቀው መሰደዳቸውን የዓይን እማኞች ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገሩ። ከትላንት በስቲያ ማክሰኞ ምሽት በተነሰዘረው በዚሁ ጥቃት ሶስት ሰዎች መገደላቸውን ቢያንስ አራት ሰዎች መቁሰላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ገልጸዋል። የዞኑ አስተዳዳሪ […]

Inserting foreign objects into women’s uterus was heinous sexual violence perpetrated in Tigray while TPLF was in power!

19/05/2021 Inserting foreign objects into women’s uterus was heinous sexual violence perpetrated in Tigray while TPLF was in power!  Achamyeleh Tamiru The level of sexual violence on women of Tigray under TPLF’s rule was shocking and horrifying. Below is a Dimtsi Weyane report of this unspeakable violence against women. Dimtsi Weyane, a TPLF mouthpiece, broadcasted […]