Ethiopia convicts 3 troops of rape, charges 28 for killings

By Associated Press Published: 14:05 EDT, 21 May 2021 JOHANNESBURG (AP) – Ethiopia´s military prosecutors have convicted three soldiers of rape and pressed charges against 28 others suspected of killing civilians in the ongoing conflict in the northern Tigray region, the attorney general´s office announced Friday. In addition, 25 other soldiers are charged with rape […]

Maaza Mengiste on confronting the past without ‘smoothing out the rough edges of history’ – CBC.ca 13:53

The writer turns to archival photography to explore how historical narratives are created Pauline Holdsworth · Posted: May 20, 2021 4:33 PM ET | Last Updated: May 20 Ideas53:59Moment of Encounter: Maaza Mengiste Maaza Mengiste was almost done writing a novel about the Ethiopian women who fought an occupying Italian army in the 1930s when […]

CPJ condemns Ethiopia’s expulsion of New York Times reporter Simon Marks – Committee to Protect Journalists 11:25

Statements CPJ condemns Ethiopia’s expulsion of New York Times reporter Simon Marks May 21, 2021 11:23 AM EDT Nairobi, May 21, 2021—In response to Ethiopia’s expulsion yesterday of New York Times reporter Simon Marks following allegations of “fake news” about the ongoing conflict in the Tigray region, the Committee to Protect Journalists issued the following […]

WHO steps up fight against COVID-19 pandemic in challenging contexts in Brazil, Ethiopia, India, Syria, and beyond – World Health Organisation (Press Release) 10:17

WHO steps up fight against COVID-19 pandemic in challenging contexts in Brazil, Ethiopia, India, Syria, and beyond 12 May 2021 While COVID-19 cases are slowing in the hard-hit regions of Europe and North America, much work remains to be done in countries facing surges in infections and other challenges including  conflict. WHO is able to […]

Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 Reported Cases in Ethiopia (20 May 2021)

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, May 21, 2021 Daily:Laboratory Test: 5,684Cases: 438Severe Cases: 523New Deaths: 10Recovery: 1,433 Total:Laboratory Test: 2,672,100Active Cases: 39,992Total Cases: 268,035Total Deaths: 4,048Total Recovery: 223,993Total Vaccinated: 1,534,280

የአሜሪካ ሴኔተሮች የትግራይን ክልል በተመለከተ የቀረበውን ሪሶሉሺን 97 አፅድቀውታል።

May 20, 2021 የአሜሪካ ሴናተሮች የትግራይን ክልል በተመለከተ የቀረበውን Senate Resolution 97 ማጽደቃቸው ተሰምቷል። ይህ S.Res.97 ተብሎ የሚጠራው ውሳኔ የኤርትራ ጦር ከትግራይ እንዲወታና በትግራይ የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች የሚያጣራ ነፃና ገለልተኛ ምርመራ እንዲደረግ የሚል ነው። 117th CONGRESS 1st SessionS. RES. 97IN THE SENATE OF THE UNITED STATESMarch 9, 2021 Mr. Risch (for himself, Mr. Cardin, […]

አርግቦተ-ብሔረተኝነት (ዲ-ኤቲኒሳይዜሽን) – ኦሃድ ቤንአሚ

May 20, 2021 Feteh ቀያይ መስመሮች 0SHARESShareTweet “ጠላት በሕዝቡ ውስጥ የቀበረው፣ የዘራውና የበተነው ብዙ መቅሰፍት አለ። አንዳንዱን መዋቅራዊ አድርጎታል፤ አንዳንዱን የሕግ ቅርጽ ሰጥቶታል፤ ለአንዳንዱ ሥርዐት ሠርቶለታል፤ ሌላውን በትምህርት ሥርዐቱ ውስጥ አካትቶታል፤ ለአንዳንዱ በዓል ሰይሞለታል፤ ለሌላው ሚዲያ አዘጋጅቶለታል። ለአንዳንዱ ተቋም አቁሞለታል። አንዳንዱ የሕዝቡ ትርክት ሆኗል፤ ሌላው በዘፈን ውስጥ ገብቷል፣ ሌላውም የፓርቲ ፕሮግራም ሆኗል። ይሄን ሁሉ ዱካ […]

ሃይማኖ-ቲካ – ሙሉዓለም ገ.መድኀን

May 20, 2021 Feteh ቀያይ መስመሮች ፖለቲካዊ እስልምና እና መስመሮቹ ከቅድመ-ዝግጅቱ እስከ ክንውኑ በቦታ ምርጫ ውዝግብ በታጀበው ሰሞነኛው የአዲስ አበባ የጎዳና ኢፍጣር፣ በመርሐ-ግብሩ ላይ ከተላለፉ መልዕክቶች ውስጥ ከእምነቱ ተከታዮች ውጭ ያሉትን ብዙሃን ተመልካቾች ግራ-ያጋባ አንድ ኹነት ተስተውሏል። የፍልስጤማውያንን ጉዳይ እንደ መሪ አጀንዳ ያደረጉ መልዕክቶች ይዘትና የፍልስጤም ባንዲራ ከፌዴራሉ እኩል ታይቷል። እያደገ በመጣ ብሔረተኝነት ውስጥ ሃይማኖታዊ […]

የረከሰው ጋብቻ

May 20, 2021 Feteh ርዕሰ-አንቀጽ በኢትዮጵያ ሃይማኖት እና መንግሥት የተለያዩ መሆናቸው በአዋጅ ከተደነገገ ግማሽ ክፍለ ዘመን ቢቆጠርም፤ በሕገ-አራዊት የሚመራው ፖለቲካ የረከሰ እጁን ከሃይማኖት ላይ ለአፍታም አንስቶት አያውቅም። በተለይ የድኅረ-83ቱ መንግሥት ከበረሃ ጀምሮ ሁለቱ ትልልቅ ሃይማኖቶችን መቆጣጠር፣ ለፍፁማዊ ሥልጣን ወሳኝ መሆኑን በማስላት፣ ፕሮግራም ቀርጾ መተግበሩ መሬት የረገጠ ሃቅ ነው። የሕወሓት ስልት ዋንኛ ትኩረቱን ያደረገው ኦርቶዶክስ ክርስትናን […]

“ልዩ ጥቅም” እና የፓርቲዎች ሃሳብ

published:May 20, 2021 የአገሪቱ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማኀበራዊ እንቅስቃሴዎች ዋንኛ ማዕከል የሆነችው አዲስአበባ፣ በውስብስብ ችግሮች ተተብትባ ተንገዳጋጅ ከተማ ከሆነች ሦስት ዐሥርታት አስቆጥራለች። ከነዋሪዎቿ መሰረታዊ ፍላጎቶች በተጻርዮሽ እንድትጓዝ መገደዷም፣ የከተማውን ሕዝብ ከአስተዳደርም ሆነ ከፖለቲካ ተሳትፎ ካገለለ የተጠቀሰውን ያህል ጊዜ ቆይቷል። ለከተማ ሥነ-ልቦና ፍፁም ባይተዋር በሆኑ አባላቱ የተመሰረተው ኢሕአዴግ ሥልጣን ከጨበጠ ጀምሮ በአልቦ-ተወካይ የጫነባት የፖለቲካ ሥርዐት የችግሩቹ […]