ከፖሊሲ አውጪነት ወደ ክላሽ አንጋችነት…!!! ! (ሳምሶን ሚሀይሎቪች)
14/05/2021 ከፖሊሲ አውጪነት ወደ ክላሽ አንጋችነት…!!! ! ሳምሶን ሚሀይሎቪች *….የዛሬ ስድስት ወር በአፍሪቃ ቀንድ ትልቁ ጦር የእኛ ነው ያሉን ሰዎች እንዲህ ሆነው ከማየት የሚያሳዝን ፣ የሚገርም ሁነት ይኖር ይሆን? ጦርነት አማራጭ ስታጣ ፣ አማራጮች ኖሮህም የተሻለው መንገድ ነው ብለህ የፖለቲካ አላማ ለማሳካት የምትገባበት ስልት ነው። ጦርነት በራሱ ግብ አይደለም ወደ ግብህ ለመድረስ የምትከተለው ስትራቴጂ እንጂ። […]
ካማውያን ተረጋጉ…!!! (በቀሲስ ስንታየሁ አባተ)
14/05/2021 ካማውያን ተረጋጉ…!!! (በቀሲስ ስንታየሁ አባተ) *…. እስቲ ዘመናችንን፣ ኑሯችንን፣ ሃሳባችንን፣ ሀገራችንን፣ ቤተ ክርስቲያናችንን እናስተውል። ምድራችን ግፍን አልተሞላችምን? ከዘር፣ ከነገድና ከቋንቋ ሁሉ በመስቀሉ ስቦ ካቀረበን እኛም ጥሩ ምእመናን፣ ሰባክያን፣ ዘማርያን፣ ዲያቆናት፣ ቀሳውስት፣ መነኮሳት፣ ጳጳሳት ወዘተ ሆነን ልናመልከውና ልናገለግለው ቃል ከገባን በኋላ ተመልሰን በቃኤል ልጆች ግብር ተይዘን፣ በፍትወት ሥጋዊት ተቃጥለን፣ በዘረኝነት ልክፍት ተይዘን አንዱን ክርስቶስ በቋንቋ ከፋፍለን […]
“ሃገሬን እንጅ መንግስትን አላገለግልም ” ሊጋባው በየነ
14/05/2021 “ሃገሬን እንጅ መንግስትን አላገለግልም ” ሊጋባው በየነ ጸጋው ማሞ የአትንኩኝ ባይነት ፣ የሃገር ፍቅር ጠኔ ፣ የኢትዮጵያዊነት ኩራት ፣ የሞራል ልዕልና የአባቶች ደማዊ ውርስ ማያሳ ለአመነበት እውነት ሥልጣንን እምቢኝ ብሎ ግዞትን የመረጠ የ20ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያዊ ሰው ሊጋባው በየነ ነው ። “ጠጅ ጠጣ ሲሉት ውሃ እየለመነ […]
Ignorance, and animosity towards Amharas of Ethiopia- Achamyelh Tameru
17/05/2021 Ignorance, and animosity towards Amharas of Ethiopia. Achamyelh Tameru The below statement of Antony Blinken, especially his urge to withdraw Amhara regional forces from Amharas provinces of Wolkait, Tegede, Telemt, and Humera, and cede them to Tigray, only shows his negligence, ignorance, and animosity towards Amharas of Ethiopia. How is allocating provinces in whichever […]
CALL TO ALL TO JOIN AND TAKE ACTION TO END THE GENERATION OLD NEVER-ENDING ETHNIC DIVISION IMPOSITION ON ETHIOPIA (Prof. Mammo Muchie, DPhil)
16/05/2021 CALL TO ALL TO JOIN AND TAKE ACTION TO END THE GENERATION OLD NEVER-ENDING ETHNIC DIVISION IMPOSITION ON ETHIOPIA Conference to be held on May 27-28, 2021 In Pretoria, South Africa Organised by Adwa Great African Victory Association (AGAVA) (https://nesglobal.org/adwa124/ & the Network of Ethiopian Scholars ((NES) www.nesglobal.org) and all other partners are most […]
የኦነግ አመራር አባላት በነፃ እንዲለቀቁ ፍ/ቤት ወሰነ
ሜይ 17, 2021 ፀሐይ ዳምጠው አዲስ አበባ — የኦሮሞ ነፃነት ግንባር /ኦነግ/ ከፍተኛ አመራር የሆኑት ኮለኔል ገመቹ አያና እና በአቶ ኪሲ ቂጡማ የሚጠሩ 13 ሰዎችን ልደታ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድቤት በነፃ አሰናበታቸው። ኮሎኔል ገመቹ አያና የሚገኙበት በአቶ ክስ ቅጡማ የሚጠራው መዝገብ ላይ የተከሰሱት ግለሰቦች የሽብር ጥቃት አድርሰዋል፣ አስተባብረዋል እና አሰማርተዋል ተብለው መከሰሳቸውን የተከሳሾቹ ጠበቃ አቶ ቱሊ ባይሳ […]
በትግራይ ክልል የጭካኔ አድራጎቶች እና ሰብዓዊ ረድዔት ተደራሽነት ማስተጓጎሉ ቀጥሏል – አንተኒ ብሊንከን
ሜይ 17, 2021 ቪኦኤ ዜና ዋሺንግተን ዲሲ — በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ሰብዓዊ ርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ተረጂዎች የእርዳታ ድርጅቶችን ተደራሽነት ወታደራዊ ኃይሎች የሚፈጽሙት የተረጋገጠ የማስተጓጎል አድራጎት እየጨመረ መምጣቱ ዩናይትድ ስቴትስን በእጅጉ አሳስቧታል ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን አስታወቁ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ብሊንከን ቅዳሜ ባወጡት መግለጫ ይህ ተቀባይነት የሌለው ባህሪ በክልሉ አጣዳፊ እርዳታ የሚስፈልጋቸውን አምስት ነጥብ ሁለት ሚሊዮን […]
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ምስረታ ንግግር እየተካሄደ ነው
ሜይ 17, 2021 ዮናታን ዘብዴዎስ ሀዋሳ — በደቡብ ክልል ለሚመሰረተው 11ኛ የደቡብ ምዕራብ ክልል መተዳደሪያ ረቂቅ ህገ መንግሥት መዘጋጀቱን የውሳኔ ህዝብ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ አቶ ፀጋዬ ማሞ ለቪኦኤ አስታወቀ። ክልሉ ከተመሰረተ ከአንድ በላይ ማዕከላት ሊኖረው እንደሚችልም የውሳኔ ህዝብ አስፈፃሚ ኮሚቴ እና የፕሮጀክት ፅ/ቤት የጋራ ምክክር ማድረጋቸውን ተናግረዋል። የክልሉ መመስረተ በራሱ የመጨረሻ ግብ ባይሆንም የአከባቢው […]
Local priest: Atrocities still occurring in Ethiopia’s Tigray region – National Catholic Reporter 17:25
May 17, 2021 By Fredrick Nzwili, Catholic News Service Ethiopian people, who fled the ongoing fighting in Tigray region, carry their belongings near a camp in Kassala, Sudan, Dec. 16, 2020. An Ethiopian Catholic priest says atrocities are still occurring in Tigray. (CNS/Reuters/Mohamed Nureldin Abdallah) NAIROBI, Kenya — A priest from the Catholic Eparchy of […]
Ethiopian fears over new election delay – BBC 13:04
Tigray crisis The impending postponement of Ethiopia’s election has raised fears of further inflaming political tension in the country. At a meeting on Saturday with officials from several political parties, Birtukan Mideksa, head of the electoral board, said there were still challenges with voter registration, training of electoral staff, and ballot papers. She announced that […]