March 25, 2019

ዶ/ር ታየ ዘገየ፤ የኢትዮጵያ የጋራ ትግል ሸንጎ ሊቀመንበርና አቶ መሃሪ ረዳ፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ – ዲሞክራሲያዊ አመራር አባል፤ ድርጅቶቻቸው የኢትዮጵያን የለውጥ ጅማሮ ተከትሎ እንደምንና ስለምን ወደ አገር ቤት እንደዘለቁ፣ ወቅታዊ ጉዳዮችንና ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎቻቸውን አስመልክተው ይናገራሉ።

https://youtu.be/nC7LvRGElFg