March 29, 2019
ዶ/ር አወል ቃሲም አሎ፤ የፖለቲካ ተንታኝና በለንደን Keele ዩኒቨርሲቲ የሕግ መምህር፤ “የኢትዮጵያ የለውጥ ሂደት ከየት ወዴት?” በሚል የመነጋገሪያ አጀንዳችን፤ ባለፉት 12 ወራት ውስጥ የለውጡ ጅማሮ ያበረከታቸውን ማለፊያ አስተዋፅዖዎች፣ የገጠሙትን ተግዳሮቶች፣ ያሳደራቸውና ስጋትና ተስፋዎች አስመልክተው አተያያቸውን ያጋራሉ።