ለሁሉም የሚዲያ አካላት በድጋሚ ጥሪ ቀረበ
_
የአዲስ አበባ ባለ-አደራ ምክር ቤት (ባልደራስ) ከነገ ወዲያ እሮብ መጋቢት 25/ ቀን 2011 ዓም ከጠዋቱ 4:30 አራት ኪሎ አካባቢ ቱሪስት ሆቴል ዝቅ ብሎ በሚገኘዉ የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ቢሮ ጋዜጣዊ መግለጫ እንዲሰጥ ም/ቤቱ ወሰነ፡፡ ያለፈው ቅዳሜ በራስ ሆቴል የነበረው ዝግጅት በፖሊስ ሃይሎች መስተጓጎሉ ይታወቃል፡፡
የአዲስ አበባ ባለ-አደራ ምክር ቤት/ባልደራስ /

