April 4, 2019
ወደ አማርኛ ስንተሮጉመው
ደብረፅዮን፣ የትግራይ ክልል ም/ፕሬዝዳንት
አዳዲስ የስልጣን ተስፈኞች፣ ከውስጣችን ተመልምለው፣ እየተከፈላቸው አጀንዳዎች እየፈጠሩ፣ አንድነታችን ለመበታተን የሚንቀሳቀሱ ባዳዎች እንዳሉ አውቀን በርትተን ልንታገላቸው ይገባል።
.
ጌታቸው ረዳ፣ የህወሓት ማ/ኮ
ወጣቱ ጥያቄ ሲያቀርብ መፍትሄ ከመሻት ይልቅ ሂድ ዓረና ያነሳው ጥያቄ ነው፣ ገንዘብ ተቀብለው ነው፣መንደርተኝነት ነው በማለት በአመራርነት ያለ ሰው፣ ለጥያቄው መልስ ላለመስጠት የሚያቀርበው ተራ ውንጀላ ነው።
ህወሓት ለሁለት መሰንጠቁ ምልክቱ ይህ ነው፣ ጌታቸው ረዳ ጥሮታ መውጣት እፈልጋለሁኝ ብሎ ነበር(ፋና ላይ ያደረገው ቃለ መጠይቅ)
ትግራይ ውስጥ ጠያቂ ወጣት ተፈጥረዋል፣ ህወሓት ከዚህ ቦሃላ አመት ከቆየች እድለኛ ናት። ማነህ መዝግብልኝ!

