April 4, 2019

በአውሮፓ ሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሙሉ

በያሉበት

በአውሮፓ የኢትዮጵያዊያን መድረክ በወቅቱ የኢትዮጵያ ሁኔታ ላይ የሚመክር ጉባኤ ያዘገጀ ስለሆነ በቤልጂግና በመላ አውሮፓ ለሚገኙኢትዮጵያዊያን በጉባኤው እንዲሳተፉ እና ጥሪያችንንም ለሌሎች ኢትዮጵያውያን እንዲያስተላልፍልን በትህትና እንጠይቃለን፥

የኢትዮጵያወቅታዊሁኔታ፣ችግሮችናተስፋዎች

ተናጋሪዎች፤

ቀን፤ 28 መጋቢት 2011 (06/04/2019)

ቦታ፤ ብሩሴል፣ ቤልጂግ (Nekkersdal, Emile Bockstaellaan 107, 1020 Laken)

 ሰዓት፤ ከ 13:00 ሰዓት  ጀምሮ

 ለተጨማሪ መረጃ www.dildiy.info ይጐብኙ