April 4, 2019

የደብረ ታቦር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሠራተኞች ከዳንሻ ተፈናቅለው በሶሮቃ ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ አድርገዋል። ሠራተኞቹ ድጋፉን ያደረጉት ካለው ርቀት የተነሳ የሚደረግላቸው ድጋፍ አናሳ እንደሆ መረዳታቸውን ተከትሎ መሆኑን አስታውቀዋል።

https://youtu.be/8OT7X_GG3xk